uz
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Kanalga Telegram’da o‘tish

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
241 004
Obunachilar
-19024 soatlar
-9407 kunlar
-3 36030 kunlar
Postlar arxiv
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Hammasini ko'rsatish...
1😭 1
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Hammasini ko'rsatish...
👎 2
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Hammasini ko'rsatish...
አው😳
አይ💀
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
Hammasini ko'rsatish...
JOIN ✅
Photo unavailableShow in Telegram
በፊት መንግስታት ስለ ሕዝብ ብዛት መብዛት ይሰጉ ነበር፤ አሁን ግን ብዙ አገራት የሕዝብ ቁጥር መቀነስ እየገጠማቸው ነው። እንደ ደቡብ ኮሪያ እና ፖላንድ ያሉ ትልልቅ አገራት የልደት ምጣኔያቸው በመቀነሱ መንግሥታቶቻቸው መፍትሔ እየፈለጉ ነው። ይህ ብቻ አይደለም Russia 4 ልጆች ላላቸው ሰዎች Mortgage እየሰጠች ነው የኢትዮጵያ ሁኔታ ግን የተለየ ነው፤ የሕዝብ ቁጥሯ አሁንም እያደገ ሲሆን እስከ 2050 በዓለም ላይ ካሉት ትልልቅ የሥራ ኃይሎች አንዱ ሊኖራት ይችላል። WATCH FULL HERE 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDLuFg5N/ 🤖@Ethio_Techs 🤖
Hammasini ko'rsatish...
😁 14 4
2ethio ቴክ.mp32.73 MB
😁 27👎 5🤩 5😱 4 2
ባለፈው በቅርቡ በ Ethiopia የመጀመርያው የ AI Music Competition እንደሚኖር ነግሬያችሁ ነበር፤ Here is One sample እንዴት መስራት እንደምትችሉ by ZOLA 😁 ውድድሩ ስለ ሀገር ክብርፍቅር፣ ጀግንነትና ኩራት ነው መሆን ያለበት፤ Until the competition starts, practice ✌🏼 🤖 @Ethio_Techs🤖
Hammasini ko'rsatish...
😁 12 4👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
በነገራችን ላይ የመጀመሪያ ሀከር ይህንን ፓስኮድ ያለፈ ጀግና ነው 😁 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
16🔥 4😁 1
❓❓❓❓❓❓❓❓ ሽልማት 200 birr card 5 ቱንም በትክክል የመለሰ እኔን ኮንታክት ማድረግ ይችላል @zol1234 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
8🎉 2
❓❓❓❓❓❓❓❓ መልስ 1.keyboard 2.D)all of the above 3.ለ 4.ለ) አይጠፋም 5.በፕሮሰሰሩ እና በብረቱ (Heatsink) መካከል ያሉትን ጥቃቅን ክፍተቶች በመሙላት አየር እንዳይኖር ማድረግ ነው 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
11
❓❓❓❓❓❓❓❓ የኮምፒውተር ፕሮሰሰር (CPU) ላይ የምንቀባው "Thermal Paste" ዋና ስራው ምንድነው? 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
5
❓❓❓❓❓❓❓❓ አንድን ፋይል ከኮምፒውተርህ ላይ "Delete" አድርገህ ከ "Recycle Bin" ውስጥ ብታጠፋው፣ ፋይሉ ወዲያውኑ ከሃርድ ድራይቩ (Hard Drive) ላይ ይጠፋል? ሀ) አዎ፣ ወዲያውኑ ይጠፋል (ለምን ?) ለ) አይ፣ አይጠፋም (ለምን ?) 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
😁 3👍 1
❓❓❓❓❓❓❓❓ በኮምፒውተር ሳይንስ እይታ፣ አንድ ሶፍትዌር "Open Source" ነው ሲባል ምን ማለት ነው? ሀ) ሶፍትዌሩ በነፃ (ለማውረድ ክፍያ የሌለው) ነው ማለት ነው ለ) የሶፍትዌሩ የውስጥ ኮድ (Source Code) ለማንም ግልጽና ሊታይ የሚችል ነው ማለት ነው ሐ) ሶፍትዌሩ ምንም አይነት ቫይረስ የለበትም ማለት ነው 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
4🔥 1
❓❓❓❓❓❓❓❓ Question: If you open a tab in Incognito Mode, which of the following can still see your browsing history? A) Your ISP (Internet Service Provider) B) Your employer/school network admin C) The websites you visit D) All of the above 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
2🔥 1
❓❓❓❓❓❓❓❓ Question: I have keys but no locks. I have a space but no room. You can enter, but you can never leave. What am I? 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hammasini ko'rsatish...
2🔥 2
00:03
Video unavailableShow in Telegram
work-rihanna.mp40.95 KB
00:02
Video unavailableShow in Telegram
gotcha-funny.mp40.56 KB
Uhhhh shit! 💥
Hammasini ko'rsatish...
😭 24🔥 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቻይና Betavolt የተሰኘ ከሳንቲም የሚያንሱ ጥቃቅን የ Nuclear ባትሪዎችን ማምረት ጀምራች። እነዚህ ባትሪዎች ያለ charge እስከ 50 ዓመት ድረስ ተከታታይ የኤሌክትሪክ ኃይል መስጠት ይችላሉ። 🔥 Watch here👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMD8Eb5G3/ 🤖 @Ethio_Techs🤖
Hammasini ko'rsatish...
🔥 27 3