ch
Feedback
🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

关闭频道
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
83 023
订阅者
-6024 小时
-3797
-1 75430
帖子存档
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክ hardware and software ችግር ካጋጠማችሁ ቤኪጃ Online ነው Group ላይ ጠይቁን እንመልሳለን እንማማራለን
显示全部...
10👍 3😁 1
  • 照片不可用
  • 照片不可用
  • 照片不可用
🌀New Product🌀 5V To 12V Converter 5V input -12V Output Finder፣ሪሲቨር፣WiFi ራውተር፣Dsቲቪ፣Beiን፣በተጨማሪም ማንኛውንም 12v የሚጠቀም እቃ በPower bank መጠቀም እንድንችል የሚያደርግ ወሳኝ እቃ! ብዛትም በፍሬም ከኛ ማግኘት ትችላላችሁ! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
显示全部...
14😁 4😱 3🎉 1
ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android ተጠቃሚዎች Dates(Apollo5Pro) አፕሊኬሽን 1.0.23_09262025_dates Update ተለቋል ቼክ አድርጉት
显示全部...
9👍 4😁 2
  • 照片不可用
  • 照片不可用
  • 照片不可用
  • 照片不可用
🌀Honton Projector🌀 ✅በካሜራ ምታውቁት የHonton ብራንድ የሆነ ምርጥ Projector አስገብተናል! ✅ምርጥ እቃነት እና ጥንካሬ ያለው ለቤት እና ለስራ መሆን የሚችል ✅ነጋዴዎች እና ሪሴለሮች ምርጥ ዋጋ ስለሆነ ሳያልቅ ይውሰዱ! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0911961727 ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
显示全部...
13
🔈Red HD የሚቆራረጥ እና Freeze የሚያደርግ ከሆነ በAbisat የተፃፈ መፍተሔ ከታች ያለውን ፅሁፍ ያንብቡ! 1,ገመድ የተቀጠለ ወይም የዛገ ካለ ቀይራችሁ አዲስ ገመድ ተጠቀሙ! ለምሳሌ Aluminum Part ዱቄት ከሆነ እና በአጠቃላይ ያረጀ እና ውሀ በውስጡ የያዘ ካለ Signal Quality ላይ ችግር ይፈጥራል! አዎ ኢትዮሳት በጥራት ሊሰራ ይችላል ግን ለRed ንፁህ ገመድ ያስፈልገዋል! ቢቻል ቢቻል Coaxial Cable ከ20 Meter ያልበለጠ መሆን አለበት ወይም ከ20ም በታች መሆን አለበት! ከ20M በላይ ሲሆን Line Amplifier (Signal Amplifier ) Signal እንዳይቀንስ  ስለዚህ Device በቀጣይ በሰፊው አስረዳችኋለሁ! 2,የዲሽ ሳይዝ የግዴታ 90cm እና ከዛ በላይ መሆን አለበት Recommend የምናደርገውም! ለምሳሌ Varzish ወደ አመሻሽ ኳሊቲ እንደሚጨምረው በተቃራኒው ደሞ Red ይቀንሳል ስለዚህ የዲሽ ባለሙያዎች ኳሊት በደንብ እስከቻላችሁት ድረስ ጨምሩ በፋይንደር በXcruiser 75% እና በላይ አስገቡ! ኳሊቲ ትንሽ መሆኑ LIVE ጨዋታ የሌለ ጊዜ ችግር አይፈጥርም ግን ቀጥታ ስርጭት ሲኖር የኳሊት እና ሌሎች የጠቀስኳቸው ችግሮች ተፅዕኖ ያሳድራሉ! 3, ያረጀ LNB ከሆነ በ Goldstar High Quality Lnb ቀይሩት! ከቻላችሁ Waterproof ወይም ውሀ እንዳይገባ መከላከያውን በአግባቡ ተጠቀሙ! 4,Orginal Switch እና Connector ተጠቀሙ ይሄ የማይረባ Switch አትጠቀሙ Signal በአግባቡ አይሰጥም ይሄንንም እኛ አቢሳቶች አረጋግጠናል! የድሮው Eurostar የሚመስሉት ወፈር የሚሉ ወይም Waterproof የሆነውን Switch እና Orginal Connector ገዝታችሁ ተጠቀሙ! 5, አምስተኛው እና የመጨረሻው መቼም ቢሆን Red 51.5°E በሙሉ ዲሽ ቀድማችሁ ስሩ እና 57°E Ethiosat ከላዩ ደርቡ! ሌላው ደሞ ለቫርዚሽ ብላችሁ የRed ኳሊቲ አትቀንሱ በስርዓቱ Red 11090 H 30000 እስከ መጨረሻው ኳሊቲ ስሩ 😉ከላይ የተጠቀሱትን በአግባቡ አንብባችሁ የመቆራረጥ ችግሩን መቅረፍ ትችላላችሁ! እኔጋ ምንም የሚቆራረጥ ነገር የለም በጥራት እየሰራ ነው! General የሆነ ችግር ከተፈጠረ ከማሰራጫው የሚስተካከል ይሆናል! 🙏እባካችሁ አንብባችሁ ሳትጨርሱ ወደኮሜንት አትሩጡ! አንብቡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል🫡 Copy From Abisat
显示全部...
45👍 23😁 11🎉 3🤩 2🔥 1😱 1
ጥያቄ ለቴክኒሻኖች Red ቻናሉ ብዙ ሰዎች ስክራች ያደርጋል ይሉናል እኛጋር ደግሞ ቼክ ስናደርገው በጥራት ይሰራል ችግሩ ምን ይመስላችሗል ያላችሁን ልምድ ወይም ካጋጠማችሁ ተነስታችሁ መፍትሔ የሚሆን ሀሳብ ግሩፕ ላይ ፃፉልን እስኪ እናመሰግናለን
显示全部...
7😁 3
ብዙ ሰዎች Red ቻናል ይቆራረጣል ይላሉ ግን እናንተ ጋር ብቻ ነው ችግሩ ያለው ይሔንን ለማስተካከል መጀመርያ አሪፍ ኳሊቲ ባለው እና በቀላሉ በዝናብና በንፋስ በማይረበሽ GOLDSTAR High Quality LNB ዲሻችሁን ማስተካከል ነው ከዛ ሲመሽ ኳሊቲ ስለማይቀንስ አይቆራረጥባችሁም ብዙ ግዜ ችግር ሲኖር ከነማስረጃ Spoiler ተጠቅማችሁ ቪዲዮ ብትልኩ አሪፍ ነው ያጋጠማችሁን ችግር አይተን ልናስተካክልላችሁ እንችላለን ግን ዝም ብላችሁ ስክራች እታደረገ ነው ብትሉ ምንም መፍትሔ አታገኙም ምክንያቱም ችግሩ እናንተ ጋር ብቻ ስለሆነ እናመሰግናለን
显示全部...
😁 17👍 10 1
ስለሳተላይት ዲሽ ጥያቄ መጠየቅ የምትፈልጉ ቤኪጃ Group ላይ Online ነው
显示全部...
11😱 1
ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ online ነን inbox @bkjabot
显示全部...
😁 15🔥 4 3
ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ Online ነኝ inbox @bkjabot ዋጋ ለማወቅ Click Here
显示全部...
😁 9👍 7 5😱 1
ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ Online ነኝ inbox @bkjabot
显示全部...
5😁 4
ማሳሰቢያ ለ Red ቻናል ተጠቃሚዎች ወይም ሰርቨር ሞይዎች በ inbox እየመጣችሁ አሁን Red ሰርቨር ሞልቼ አልከፍት አለ ትሉኛላችሁ እኔ ምንም የማደርገው ነገር የለም በራሱ ግዜ ይከፍታል ምንም አትነካኩት ችግሩ የሚከሰተው ሰርቨሩ ያለበት ቦታ ላይ አውሎንፋስ ያዘለ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ በሀይል መጥፋት ምክንያት ነው መብራቱ ሲመለስ አዲስ የተሞሉት ይከፍታሉ ስለዚህ በ inbox እንደዚህ አይነት ጥያቄ አትጠይቁኝ
显示全部...
😁 41 14👍 6🔥 1
  • 照片不可用
  • 照片不可用
  • 照片不可用
🌟GEEK SPACE HD OUTDOOR&SOLAR CAMERA ✅️በሶላር የሚሰራ! ✅️ባትሪ ያለው! ✅️ሲም የሚቀበል! ✅️አላርም እና የውሻ ድምፅ ሳይረን ያለው! ✅️ምንም አይነት መብራት ምንም አይነት ብሮድባንድ ኢንተርኔት የማይፈልግ! ✅ለገጣሚዎች የሚሆን ገበያ ላይ ውድ እየተባለ ያለ ምርጥ ካሜራ ነው! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0911961727 ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
显示全部...
15🔥 3👍 1
Vipን መስራቱን ቼክ አድርጉት አስተካክለነዋል
显示全部...
16🔥 3🎉 2🤩 2👍 1😁 1
Vip የሲስተም ችግር አጋጥሞታል ምንም አትነካኩት በራሱ ይስተካከላል
显示全部...
👍 22 8😁 7🔥 1
ለዲሽ ቴክኒሻኖች የተሰጠ ምክር አሁን እየሰራችሁ ያላችሁትን የዲሽ ስራ ላይ ተጨማሪ ስራ የ Android Box እና CCTV Camera ገጠማ በመጨመር ገቢዎን ያሳድጉ ስለዚህ ይሔንን ቻናል Join በማድረግ ከጊዜው ጋር እኩል ይሒዱ መጪው ጊዜ የኢንተርኔት ነው የሳተላይት ሲስተም እያበቃለት ነው ስለዚህ እዚህ ቻናል እና ግሩፕ ላይ Join በማድረግ እንማማር ያልገባንን ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ እንጠያየቅ @cctvandroidbox
显示全部...
👍 24😁 18 9😱 3🎉 1