🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Canal cerrado
2025 año en números

82 989
Suscriptores
-6024 horas
-3797 días
-1 75430 días
Archivo de publicaciones
Dates/Apollo5 Pro ን በየቀኑ እያዘመን መሆኑ ይታወቃል ከዚህ በፊት በተለይ bein ላይ እንደ Nova-TV System ኔትወርካችንን እየተከተለ ጥራት የሚጨምረው እና የሚቀንሰው ሲስተም ማር ነው ሳይቆራረጥ ቀኑን ሙሉ መጠቀም ያስችለናል ሌላው ደግሞ ሁሉም የ Bein ቻናሎች ከአረበኛ በተጨማሪ እንግሊዘኛ አማራች አላቸው Audio ነክታችሁ ቋንቋ መቀየር ትችላላችሁ እኛ ከ Dates Application Developers ጋር እየሰራን ስለሆነ እንዲስተካከል የምትፈልጉትን ነገር Comment ላይ አስቀምጡልን እናመሰግናለን እንደሚታወቀው አሁን ላይ Dates አፕ እየሰራ ያለው በ Lifestar 1 Million 4K Android ረሲቨር ላይ ብቻ ነው።
❤ 22😁 4
5 304219
በዚህ ሰአት ዋጋ ቀነስ ብሎ አሪፍ የሆነ ሪሲቨር ከ Goldstar 7200HD የሚበልጥ አለ እንዴ እስኪ ካለ ከነምክንያቱ ግሩፕ ላይ አስተያለት ስጡበት እናመሰግናለን።
👍 18❤ 7😁 4🔥 1😱 1🤩 1
8 909136
Photo unavailable
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር ነፃ Red(Gseek 1, 2,3 HD Channels
✅ Full VIP ሰርቨር ያስጠቅማል
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
✅ እድሜልክ Net-Audio
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል ከናንተ የሚጠበቀው መሰካት ብቻ ነው ምንም የምትጭኑት ሶፍትዌር የምትደረድሩት ቻናል የለውም ሁሉም ነገር ተስተካክሏል!
ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here
ለመግዛት ከናንተ የሚጠበቀው የሪሲቨሩን ፎቶ በማንኛውን የዲሽ እቃዎች መሸጫ ሱቅ ማሳየት ነው
❤ 19😁 7👍 4🎉 2🔥 1🤩 1
8 9321410
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክ hardware and software ችግር ካጋጠማችሁ ቤኪጃ Online ነው Group ላይ ጠይቁን እንመልሳለን እንማማራለን
❤ 10👍 3😁 1
8 048033
Repost from 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
🌀New Product🌀
✅5V To 12V Converter
✅5V input -12V Output
✅Finder፣ሪሲቨር፣WiFi ራውተር፣Dsቲቪ፣Beiን፣በተጨማሪም ማንኛውንም 12v የሚጠቀም እቃ በPower bank መጠቀም እንድንችል የሚያደርግ ወሳኝ እቃ!
✅በብዛትም በፍሬም ከኛ ማግኘት ትችላላችሁ!
✉️Telegram
@maraki_sales2
@maraki_sales
☎️#ይደውሉ 0905060711
☎️#ይደውሉ 0906070505
☎️#ይደውሉ 0911961727
🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
❤ 14😁 4😱 3🎉 1
10 59842
ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android ተጠቃሚዎች Dates(Apollo5Pro) አፕሊኬሽን 1.0.23_09262025_dates Update ተለቋል ቼክ አድርጉት
❤ 9👍 4😁 2
7 384025
🌀Honton Projector🌀
✅በካሜራ ምታውቁት የHonton ብራንድ የሆነ ምርጥ Projector አስገብተናል!
✅ምርጥ እቃነት እና ጥንካሬ ያለው ለቤት እና ለስራ መሆን የሚችል
✅ነጋዴዎች እና ሪሴለሮች ምርጥ ዋጋ ስለሆነ ሳያልቅ ይውሰዱ!
✉️Telegram
@maraki_sales2
@maraki_sales
☎️#ይደውሉ 0911961727
☎️#ይደውሉ 0905060711
☎️#ይደውሉ 0906070505
🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
❤ 13
9 39002
🔈Red HD የሚቆራረጥ እና Freeze የሚያደርግ ከሆነ በAbisat የተፃፈ መፍተሔ ከታች ያለውን ፅሁፍ ያንብቡ!
1,ገመድ የተቀጠለ ወይም የዛገ ካለ ቀይራችሁ አዲስ ገመድ ተጠቀሙ! ለምሳሌ Aluminum Part ዱቄት ከሆነ እና በአጠቃላይ ያረጀ እና ውሀ በውስጡ የያዘ ካለ Signal Quality ላይ ችግር ይፈጥራል! አዎ ኢትዮሳት በጥራት ሊሰራ ይችላል ግን ለRed ንፁህ ገመድ ያስፈልገዋል! ቢቻል ቢቻል Coaxial Cable ከ20 Meter ያልበለጠ መሆን አለበት ወይም ከ20ም በታች መሆን አለበት! ከ20M በላይ ሲሆን Line Amplifier (Signal Amplifier ) Signal እንዳይቀንስ ስለዚህ Device በቀጣይ በሰፊው አስረዳችኋለሁ!
2,የዲሽ ሳይዝ የግዴታ 90cm እና ከዛ በላይ መሆን አለበት Recommend የምናደርገውም! ለምሳሌ Varzish ወደ አመሻሽ ኳሊቲ እንደሚጨምረው በተቃራኒው ደሞ Red ይቀንሳል ስለዚህ የዲሽ ባለሙያዎች ኳሊት በደንብ እስከቻላችሁት ድረስ ጨምሩ በፋይንደር በXcruiser 75% እና በላይ አስገቡ! ኳሊቲ ትንሽ መሆኑ LIVE ጨዋታ የሌለ ጊዜ ችግር አይፈጥርም ግን ቀጥታ ስርጭት ሲኖር የኳሊት እና ሌሎች የጠቀስኳቸው ችግሮች ተፅዕኖ ያሳድራሉ!
3, ያረጀ LNB ከሆነ በ Goldstar High Quality Lnb ቀይሩት! ከቻላችሁ Waterproof ወይም ውሀ እንዳይገባ መከላከያውን በአግባቡ ተጠቀሙ!
4,Orginal Switch እና Connector ተጠቀሙ ይሄ የማይረባ Switch አትጠቀሙ Signal በአግባቡ አይሰጥም ይሄንንም እኛ አቢሳቶች አረጋግጠናል! የድሮው Eurostar የሚመስሉት ወፈር የሚሉ ወይም Waterproof የሆነውን Switch እና Orginal Connector ገዝታችሁ ተጠቀሙ!
5, አምስተኛው እና የመጨረሻው መቼም ቢሆን Red 51.5°E በሙሉ ዲሽ ቀድማችሁ ስሩ እና 57°E Ethiosat ከላዩ ደርቡ! ሌላው ደሞ ለቫርዚሽ ብላችሁ የRed ኳሊቲ አትቀንሱ በስርዓቱ Red 11090 H 30000 እስከ መጨረሻው ኳሊቲ ስሩ
😉ከላይ የተጠቀሱትን በአግባቡ አንብባችሁ የመቆራረጥ ችግሩን መቅረፍ ትችላላችሁ! እኔጋ ምንም የሚቆራረጥ ነገር የለም በጥራት እየሰራ ነው! General የሆነ ችግር ከተፈጠረ ከማሰራጫው የሚስተካከል ይሆናል!
🙏እባካችሁ አንብባችሁ ሳትጨርሱ ወደኮሜንት አትሩጡ! አንብቡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል🫡
Copy From Abisat
❤ 45👍 23😁 11🎉 3🤩 2🔥 1😱 1
8 645310
ጥያቄ ለቴክኒሻኖች
Red ቻናሉ ብዙ ሰዎች ስክራች ያደርጋል ይሉናል እኛጋር ደግሞ ቼክ ስናደርገው በጥራት ይሰራል ችግሩ ምን ይመስላችሗል ያላችሁን ልምድ ወይም ካጋጠማችሁ ተነስታችሁ መፍትሔ የሚሆን ሀሳብ ግሩፕ ላይ ፃፉልን እስኪ እናመሰግናለን
❤ 7😁 3
7 672058
ብዙ ሰዎች Red ቻናል ይቆራረጣል ይላሉ ግን እናንተ ጋር ብቻ ነው ችግሩ ያለው ይሔንን ለማስተካከል መጀመርያ አሪፍ ኳሊቲ ባለው እና በቀላሉ በዝናብና በንፋስ በማይረበሽ GOLDSTAR High Quality LNB ዲሻችሁን ማስተካከል ነው ከዛ ሲመሽ ኳሊቲ ስለማይቀንስ አይቆራረጥባችሁም ብዙ ግዜ ችግር ሲኖር ከነማስረጃ Spoiler ተጠቅማችሁ ቪዲዮ ብትልኩ አሪፍ ነው ያጋጠማችሁን ችግር አይተን ልናስተካክልላችሁ እንችላለን ግን ዝም ብላችሁ ስክራች እታደረገ ነው ብትሉ ምንም መፍትሔ አታገኙም ምክንያቱም ችግሩ እናንተ ጋር ብቻ ስለሆነ እናመሰግናለን
😁 17👍 10❤ 1
8 352014
ማሳሰቢያ
ለ Red ቻናል ተጠቃሚዎች ወይም ሰርቨር ሞይዎች በ inbox እየመጣችሁ አሁን Red ሰርቨር ሞልቼ አልከፍት አለ ትሉኛላችሁ እኔ ምንም የማደርገው ነገር የለም በራሱ ግዜ ይከፍታል ምንም አትነካኩት ችግሩ የሚከሰተው ሰርቨሩ ያለበት ቦታ ላይ አውሎንፋስ ያዘለ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ በሀይል መጥፋት ምክንያት ነው መብራቱ ሲመለስ አዲስ የተሞሉት ይከፍታሉ ስለዚህ በ inbox እንደዚህ አይነት ጥያቄ አትጠይቁኝ
😁 41❤ 14👍 6🔥 1
11 387012
