ch
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

前往频道在 Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
155 450
订阅者
-5824 小时
-3317
-27130
帖子存档
00:40
视频不可用在 Telegram 中显示
Join Mosaic Hub Global for two transformative events designed to guide Ethiopian high school students through every step of the U.S. college application process. 📍 Venue: Laphto Mall, Addis Ababa 📅 Dates: >> U.S. Admissions Bootcamp: November 29, 2025 & December 06, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB >> College Essay Writing Workshop: December 13, 2025 & December 20, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB 💰 Bundle Discount: 4,000 ETB for both Events 🎤 Featuring Alumni Speakers from Top U.S. Universities: >> Princeton University >> Columbia University Who Should Attend? >> Grades 9,10,11, 12/Gap Year Applicants to U.S. Colleges Aiming for Full Aid 🎓Each event includes: - Learining the U.S admissions process, - Personalized feedback, - Participants receive the exclusive MHG Admissions Guidebook and - One-on-One application strategy or essay review after the event. 🔗To register use the link below: https://forms.gle/TXqu8x8SWr7CDSH86 Contact us: Phone: +251970289778 Telegram: @mosaichubglobal
显示全部...
(Fr10) Event Promo 1.mp438.85 MB
23
照片不可用在 Telegram 中显示
#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ለተመደቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ከጥቂት ቀናት በፊት ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የምዝገባው ጥሪ ላልተወሰን ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። በመሆኑም በቀጣይ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እስከሚደረግላቹ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
36🤔 9🥰 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#DebarkUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም እንዲሁም በቅጣት ህዳር 29/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 29/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➫ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
76🤣 5👏 4👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ትምህርት ሚኒስቴር በዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤታማነት ላይ ጥናት እያካሔደ ነው፡፡ ጥናቱ በሦስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ ይፋ እንደሚደረግ በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ መንግሥት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል። እስከ 250 ሺህ የሚደርሱ ተማሪዎች በዓመት ሁለት ጊዜ የሚሰጠውን ፈተና እየወሰዱ መሆኑን የገለፁት መሪ ስራ አስፈጻሚው፤ ፈተናው ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት መቅሰም የሚጠበቅባቸውን ክህሎት እና እውቀት ለመፈተሽ ያለመ መሆኑን ገልፀዋል። የመውጫ ፈተናውን ውጤታማነት በመገምገምና በቀጣይ መሰራት ያለበትን ሥራ በመለየት የአፈጻጸም ወጥነትን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለው ጥናት በቀጣይ ሦስት ወራት ተጠናቆ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። #ኢዜአ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
39😭 8👍 4🤔 3🤣 3👎 2
Join Mosaic Hub Global for two transformative events designed to guide Ethiopian high school students through every step of the U.S. college application process. 📍 Venue: Laphto Mall, Addis Ababa 📅 Dates: >> U.S. Admissions Bootcamp: November 29, 2025 & December 06, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB >> College Essay Writing Workshop: December 13, 2025 & December 20, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB 💰 Bundle Discount: 4,000 ETB for both Events 🎤 Featuring Alumni Speakers from Top U.S. Universities: >> Princeton University >> Columbia University Who Should Attend? >> Grades 9,10,11, 12/Gap Year Applicants to U.S. Colleges Aiming for Full Aid 🎓Each event includes: - Learining the U.S admissions process, - Personalized feedback, - Participants receive the exclusive MHG Admissions Guidebook and - One-on-One application strategy or essay review after the event. 🔗To register use the link below: https://forms.gle/uYd48H1zyp3rdD8j8 Contact us: Phone: +251970289778 Telegram: @mosaichubglobal
显示全部...
VID_20251108_073349_151.mp440.02 MB
30😭 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#JinkaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 10 እና 11/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይኖርባችኋል። ትምህርት ህዳር 15/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
84👍 12🏆 3🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ዩኒቨርሲቲዎች በለብለብ እያስተማሩ ተማሪዎችን ማስመረቃቸውን እንዲያቆሙ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ የዩኒቨርሲቲዎቹ ስኬት መለካት ያለበት ባስመረቁት ተማሪ ብዛት ሳይሆን፣ በተማሪዎቻቸው ብቃት ሊሆን እንደሚገባ ሚኒስትሩ አስገንዝበዋል፡፡ 34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ነው፡፡ ተወዳዳሪ ባለሙያዎችን ለመፍጠር ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት የግድ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ በኋላ ለተማሪዎቻቸው ዲግሪ ሲሰጡ ያሰለጠኗቸው ተመራቂዎች ከሌላው ዓለም ጋር መወዳደር እንደሚችሉ ማረጋገጥ ሲችሉ ብቻ ሥራቸውን ተወጥተዋል ማለት እንደሚቻል ሚኒስሩ ገልፀዋል፡፡ በቅርቡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተደረገ ምልከታ ትምህርት ማስተማር ያልጀመሩ ዩኒቨርሲቲዎች መኖራቸውን  አረጋግጠናል ያሉት ሚኒስትሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎች ይህን “እንዝህላልነት“ ሊቆጣጠሩ ይገባል፣ “መምህራን ገብተዋል ወይ፣ ማስተማር ጀምረዋል ወይ? ይህን መቆጣጠርና ማስተካከል ይኖርብናል“ ብለዋል፡፡ #ShegerFM ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
79🤣 30🤔 6👍 5😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ በ2018 ዓ.ም በማስጀመር ላይ ይገኛሉ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮግራም ለማስጀመር በቅርቡ ስምምነት መደረሱ ይታወሳል። ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ፣ አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ ማስጀመሪያ መርሐግብር ካካሔዱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ ፕሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ ሆኖ ውጤታማ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን፤ አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ተቋሙ ከሚገኝበት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው። ፕሮጀክቱ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሔዱ ተማሪዎች መካከል የባህልና የቋንቋ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ይታመናል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
star reaction 201 13😁 4🔥 1
የፋንታ ሲኒማ ቱር የዩኒቨርሲቲ ጉዞው እንደቀጠለ ነው! ​የፋንታ ሲኒማ ቱር በተመረጡ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ ነው። በሀረር ጤና ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ከተማሪዎች ጋር የማይረሳ እና አስደሳች ጊዜ አሳልፈናል፤ ላሳያችሁን ደማቅ አቀባበል ከልብ እናመሰግናለን። ስኬታማ እና ፍሬያማ የትምህርት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ​ቀጣይ የፈንታ ሲኒማ ቱር መዳረሻዎቻችን​ ☞ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ​ ☞ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ​ ☞ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ​ ☞ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ ☞ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ☞ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዝናኝና የማይረሳ ጊዜ ለማሳለፍ ከወዲሁ ተዘጋጁ። ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር! ፈታ በፋንታ ሲኒማ #fanta #fantacinematour #fantauniversitycinematour #fantawanta 
显示全部...
40👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
#RayaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 22 እና 23/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
38👍 9👎 6
照片不可用在 Telegram 中显示
#GambellaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➫ ዲጂታል መታወቂያ፣ ➫ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
55👏 3
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሦስተኛ ካምፓሱን በጎዴ ከተማ ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ ነው። ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አሁን ላይ በሁለት ካምፓሶች ማለትም በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና በሼኽ ሀሰን የበሬ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሦስተኛ ካምፓሱን በጎዴ ከተማ ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ በዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት አብዲ አህመድ ሀሰን (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በመጋቢት 1999 ዓ.ም የተቋቋመና ከሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
84👍 4👎 4👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
Old Group ተጅምሯል!! ✅2016--2022 🇪🇹Price--1300 birr ✅2023 🇪🇹Price--900 birr የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one ◀️ለዛሬ ብቻ Limited Time (send me Link) በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇 @WhatIOwnBot
显示全部...
21👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#BahirDarUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 11 እና 12/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - ግሽ አባይ ግቢ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - ዘንዘልማ ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3x4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
39
照片不可用在 Telegram 中显示
#JigjigaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 05-08/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት ፓስፖርት መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ፡፡ ህዳር 09/2018 ዓ.ም ለአዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን፤ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት ህዳር 10/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
19
照片不可用在 Telegram 中显示
#WerabeUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ወደ ፊት የሚገለጽ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ እስከዛ ድረስ ጉርድ ፎቶግራፍ ተነስታችሁ በ https://ssms.wru.edu.et/sp አማካኝነት ወደ ሲስተም ከጥቅምት 30/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 05/2018 ዓ.ም እንድታስገቡ ተብሏል፡፡ የምታስገቡት ጉርድ ፎቶግራፍ ጥራት ባለው ስማርት ስልክ የተነሳችሁት መሆን ይኖርበታል፡፡ ፎቶው ወደ ሲስተሙ ከገባ በኋላ ተቀባይነት እስከሚያገኝ ድረስ Waiting for Approval የሚል ምላሽ ሲስተሙ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ተቀባይነት ካገኘ Approved ፤ ተቀባይነት ካላገኘ Rejected የሚል ምላሽ ሲሰተሙ የሚሰጥ ሲሆን Rejected የተባለው ፎቶግራፍ በሌላ ጥራት ባለው ጉርድ ፎቶግራፍ መቀየር ይኖርብዎታል፡፡ ለበለጠ መረጃ፦ 0925139032 / 0712595832 መኪ 0913737976 / 0717737976 ሀሺም ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
64
照片不可用在 Telegram 中显示
#DambiDolloUniversity በ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርታችሁን በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል ያመለከታችሁ የምዝገባ ጊዜው በአንድ ሳምንት መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በዚህም፦ ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማስገቢያ ቀን፦ ህዳር 09/2018 ዓ.ም ➫ የትምህርት ክፍያ መክፈያ የመጨረሻ ቀን፦ ህዳር 09/2018 ዓ.ም ➫ የኦንላይን ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን፦ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ➫ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፦ ህዳር 11/2018 ዓ.ም (ለመደበኛ) እና ህዳር 13/2018 ዓ.ም (ለእረፍት ቀናት መርሐግብር ተማሪዎች) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
21
照片不可用在 Telegram 中显示
#KabridaharUniversity በ2018 ዓ.ም ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 08 እና 09/2018 ዓ.ም እና ምዝገባ ህዳር 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬቶች ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
显示全部...
53👏 3🤔 1
የሐረመያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች  ከልብ እናመሰግናለን! ሰርፕራይዙ ቀጥሏል አርቲስት እንግዳሰዉ ሀብቴ (ቴዲ) በሐረመያ ዩኒቨርሲቲ በመገኝት ተማሪዎቹን ማስደመሙን ቀጥሏል፤ በፋንታ ሲኒማ ቱር ቆይታችን ከተማሪዎች ጋር የማይረሳ ደስ የሚል ቆይታ አሳልፈናል። የብዙዎችን ቀልብ የሳበው "አልሞቷል" ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር ፍፁም ክብረትም ዝግጅቱ ላይ ተገኝቶል። መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ እናመሰግናለን። በሰዓቱ በነበሩ አዝናኝ ጨዋታዎች ተማሪዎች የስማርት ዋች፣ የቲሸርት እና የፋንታ መጠጦች ተሸላሚ ሆነዋል። ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር! ፈታ በፋንታ ሲኒማ #fanta #fantacinematour #fantauniversitycinematour #fantawanta
显示全部...
33
照片不可用在 Telegram 中显示
Old Group ተጅምሯል!! ✅2016--2022 🇪🇹Price--1300 birr ✅2023 🇪🇹Price--900 birr የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one ◀️ለዛሬ ብቻ Limited Time (send me Link) በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇 @WhatIOwnBot
显示全部...
16👍 2🤔 2