Ethio telecom
前往频道在 Telegram
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
显示更多2025 年数字统计

306 694
订阅者
-5524 小时
-567 天
-1 19330 天
帖子存档
ለሀገራችን አትሌቶች የውድድር ዕድል በመፍጠር ለአትሌቲክሱ እድገት የራሱን ትልቅ አስተዋጽኦ በሚያበረክተው 43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በስፖንሰር አድራጊነት በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!!
#EthiopianAthletics
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 48👍 28🥰 8👏 4😁 4
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🎁 የእረፍት ቀንዎን በልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች ዘና ብለው ያሳልፉ!
ልጆችዎ እየተዝናኑ እንዲማሩ ከ #ኪድጆ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ቀርበዋል፡፡
🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4eC4wzK
🏡 መልካም የእረፍት ቀን
#WeekendPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 34👍 15😁 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ቴሌብር የሌላቸው ወዳጆቻችን የቴሌብር ደንበኛ እንዲሆኑ የግብዣ ኮድ (invitation code) በአጭር የጽሑፍ መልዕክት እየላክን፤ በሌሎችም የማህበራዊ ሚዲያዎች እየጋበዝን እና ደንበኛ እያደረግን በአንድ የግብዣ ኮድ 30 ብር እንሸለም።
በተጨማሪም ታብሌቶችን፣ ስማርት ስልኮችን እና 1.1 ጊ.ባ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅሎችን የመሸለም እድል እናግኝ!
ማስታወሻ፡ ጋባዦች ገንዘቡን የሚያገኙት የተጋበዙት ሰዎች የቴሌብር ደንበኛ ሆነው በቴሌብር ግብይት ሲፈጽሙ ብቻ ነው።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 41❤ 37😁 11🤝 8
照片不可用在 Telegram 中显示
🏃♂️🏃♂️ቅድሚያ ለጤንነት
9ኛው የልምምድ ሳምንት ቀጥሏል!
የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጽያ ለመሮጥ በ9ኛው የልምምድ ሳምንት ይቀላቀሉን!
ነገ እሑድ ከጠዋቱ 12:45 ወሎ ሰፈር አደባባይ እንገናኝ!
አብረን እንለማመድ፤ አብረን እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 22❤ 19👏 3🤩 3
02:02
视频不可用在 Telegram 中显示
በቴሌሀብ የሚገኙ አገልግሎቶች!!
ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
#telehub
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
42.36 MB
❤ 33👍 21
照片不可用在 Telegram 中显示
🏃♀🏃 43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር!
በየዓመቱ የሚካሄደው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ዘንድሮ ለ43ኛ ጊዜ የፊታችን እሑድ ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በጃንሜዳ ይካሄዳል።
የሀገራችንን አትሌቲክስ ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት በአጋርነት ከአትሌቲክሱ ጎን በመሆናችንን ታላቅ ኩራት ይሰማናል!
እሑድ ጥቅምት 30 ጃንሜዳ እንገናኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 42👍 18🤩 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ዘኔክሰስ የሞባይል ቀፎዎች አሁንም በተመጣጣኝ ዋጋ በገበያ ላይ ይገኛሉ!!
🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) መጠቀም የሚያስችሉ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫነባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hTWxQl
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 43👍 16😁 2🙏 2👌 2
照片不可用在 Telegram 中显示
✴️ የ40ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
💁♂️ 41ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!
🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 40❤ 26😢 4🤩 4
00:44
视频不可用在 Telegram 中显示
በኢኬር የተሟላ ራስ አገዝ የደንበኞች አገልግሎት እንዴት በቀላሉ የፒዩኬ ቁጥርዎን ማግኘት ይችላሉ?
#Ecare
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
15.20 MB
👍 22❤ 11🙏 6
照片不可用在 Telegram 中显示
የቮይስ ካስት አገልግሎታችንን በትውስታ ስንቃኝ!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 32❤ 21
照片不可用在 Telegram 中显示
🎮🏆 በቴሌዊን ጨዋታዎች እየተዝናኑ ይሸለሙ!
ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ!
✅ ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# ይመዝገቡ!
👉 በተጨማሪም ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!
🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
照片不可用在 Telegram 中显示
በቴሌዊን ጨዋታዎች ዘና እያሉ ይሸለሙ!!
እስከ 50ሺ ብር የሚደርስ ሽልማቶች በቴሌ ዊን ጌም ያሸንፉ።
👉 *985# ላይ በመደወል ወይም በቴለብር ሱፐርአፕ ሚኒ መተግበርሪያ ይጫወቱ!
#Telewingames
#Ethiotelecom #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 36👍 18
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉🎉 4ኛ ዙር የሳይበር ደኅንነት ወር አሸናፊዎች እነሆ!!
በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን።
✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🙏 28❤ 26👍 10😢 3🤩 3
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🎁 ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!!
ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን
✅ Ethio remit ✅ EZECALL
✅ Prepaynation ✅ ding
✅ reloady ✅ Omnivas
✅ Boss
በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ የበዓል ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 26❤ 21
01:47
视频不可用在 Telegram 中显示
የተሟላ ራስ አገዝ የደንበኞች አገልግሎት የሚያገኙበትን የኢኬር አካውንት እንዴት በቀላሉ መክፈት ይቻላል?
#Ecare
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24.42 MB
👍 22❤ 15🥰 4🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
✨💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል!
ለረጅም ጊዜ ጥቅል ደንበኞቻችን የገዙት ጥቅል ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው ከሚያሳውቅ የአጭር መልእክት ጋር ነጻ የዳታና ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
👌 ያለምንም የአገልግሎት መቆራረጥና ያለተጨማሪ ክፍያ
⏳ ወዲያው በራሱ የሚጀምር
🌐📞 እንደገዙት የረጅም ጊዜ ጥቅል መጠን ለ3 ቀናት ነጻ የዳታና ድምጽ አገልግሎት
🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/47D7pND
#FreeTransitionService
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 36👍 30🤣 2😁 1🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🎶 ጥሪዎን ያድምቁ ቀንዎን ያስውቡ!!
ደዋዮችዎን ዘና ለማድረግ ወይም እርስዎ ወደ ሌሎች ሲደውሉ ጥሪዎ እስኪነሳ በሚሰሙት የጥሪ ማሳመሪያ ዘና ለማለት:-
👉 822 ወይም *822# ደውለው የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት ይመዝገቡ ወይም http://www.crbt.et ይጎብኙ!
#CRBT
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 38👍 20
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🏆 የሳይበር ደኅንነት ወርን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ!
4ኛ ዙር ጥያቄ ❓
ከኢትዮ ቴሌኮም ነኝ የሚል አጠራጣሪ ሊንክ በጽሑፍ መልዕክት ወይም በኢሜል ከደረሰዎት ምን ማድረግ አለብዎት?
✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
#CyberSecurityContest #CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 39❤ 19🤩 2🥴 2😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 36👍 16