uk
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

Відкрити в Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
306 694
Підписники
-5524 години
-567 днів
-1 19330 день
Архів дописів
ለሀገራችን አትሌቶች የውድድር ዕድል በመፍጠር ለአትሌቲክሱ እድገት የራሱን ትልቅ አስተዋጽኦ በሚያበረክተው 43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በስፖንሰር አድራጊነት በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!! #EthiopianAthletics #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
48👍 28🥰 8👏 4😁 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨🎁 የእረፍት ቀንዎን በልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች ዘና ብለው ያሳልፉ! ልጆችዎ እየተዝናኑ እንዲማሩ #ኪድጆ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ቀርበዋል፡፡ 🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4eC4wzK 🏡 መልካም የእረፍት ቀን #WeekendPackage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
34👍 15😁 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቴሌብር የሌላቸው ወዳጆቻችን የቴሌብር ደንበኛ እንዲሆኑ የግብዣ ኮድ (invitation code) በአጭር የጽሑፍ መልዕክት እየላክን፤ በሌሎችም የማህበራዊ ሚዲያዎች እየጋበዝን እና ደንበኛ እያደረግን በአንድ የግብዣ ኮድ 30 ብር እንሸለም። በተጨማሪም ታብሌቶችን፣ ስማርት ስልኮችን እና 1.1 ጊ.ባ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅሎችን የመሸለም እድል እናግኝ! ማስታወሻ፡ ጋባዦች ገንዘቡን የሚያገኙት የተጋበዙት ሰዎች የቴሌብር ደንበኛ ሆነው በቴሌብር ግብይት ሲፈጽሙ ብቻ ነው። *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показати все...
👍 41 37😁 11🤝 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🏃‍♂️🏃‍♂️ቅድሚያ ለጤንነት 9ኛው የልምምድ ሳምንት ቀጥሏል! የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጽያ ለመሮጥ በ9ኛው የልምምድ ሳምንት ይቀላቀሉን! ነገ እሑድ ከጠዋቱ 12:45 ወሎ ሰፈር አደባባይ እንገናኝ! አብረን እንለማመድ፤ አብረን እንሩጥ! #GreatEthiopianRun #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 22 19👏 3🤩 3
02:02
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በቴሌሀብ የሚገኙ አገልግሎቶች!! ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል! #telehub #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
42.36 MB
33👍 21
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🏃‍♀🏃 43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር! በየዓመቱ የሚካሄደው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ዘንድሮ ለ43ኛ ጊዜ የፊታችን እሑድ ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በጃንሜዳ ይካሄዳል። የሀገራችንን አትሌቲክስ ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት በአጋርነት ከአትሌቲክሱ ጎን በመሆናችንን ታላቅ ኩራት ይሰማናል! እሑድ ጥቅምት 30 ጃንሜዳ እንገናኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
42👍 18🤩 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዘኔክሰስ የሞባይል ቀፎዎች አሁንም በተመጣጣኝ ዋጋ በገበያ ላይ ይገኛሉ!! 🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) መጠቀም የሚያስችሉ 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫነባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል! ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hTWxQl #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
43👍 16😁 2🙏 2👌 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✴️ የ40ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ! አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 💁‍♂️ 41ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ! 🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 40 26😢 4🤩 4
00:44
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በኢኬር የተሟላ ራስ አገዝ የደንበኞች አገልግሎት እንዴት በቀላሉ የፒዩኬ ቁጥርዎን ማግኘት ይችላሉ? #Ecare #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
15.20 MB
👍 22 11🙏 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቮይስ ካስት አገልግሎታችንን በትውስታ ስንቃኝ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 32 21
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎮🏆 በቴሌዊን ጨዋታዎች እየተዝናኑ ይሸለሙ! ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ! ✅ ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# ይመዝገቡ! 👉 በተጨማሪም ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል! 🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቴሌዊን ጨዋታዎች ዘና እያሉ ይሸለሙ!! እስከ 50ሺ ብር የሚደርስ ሽልማቶች በቴሌ ዊን ጌም  ያሸንፉ። 👉 *985# ላይ በመደወል ወይም በቴለብር ሱፐርአፕ ሚኒ መተግበርሪያ ይጫወቱ! #Telewingames #Ethiotelecom  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
36👍 18
የሳይበር_ደኅንነት_ወር_ጥያቄና_መልስ_ዙር_4_አሸናፊዎች.pdf1.17 MB
👍 54 14
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎉🎉  4ኛ ዙር የሳይበር ደኅንነት ወር አሸናፊዎች እነሆ!! በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
🙏 28 26👍 10😢 3🤩 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨🎁 ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!! ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን ✅ Ethio remit        ✅ EZECALL ✅ Prepaynation    ✅ ding ✅ reloady              ✅ Omnivas ✅ Boss በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ የበዓል ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 26 21
01:47
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የተሟላ ራስ አገዝ የደንበኞች አገልግሎት የሚያገኙበትን የኢኬር አካውንት እንዴት በቀላሉ መክፈት ይቻላል? #Ecare #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
24.42 MB
👍 22 15🥰 4🤩 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል! ለረጅም ጊዜ ጥቅል ደንበኞቻችን የገዙት ጥቅል ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው ከሚያሳውቅ የአጭር መልእክት ጋር ነጻ የዳታና ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ 👌 ያለምንም የአገልግሎት መቆራረጥና ያለተጨማሪ ክፍያ ⏳ ወዲያው በራሱ የሚጀምር 🌐📞 እንደገዙት የረጅም ጊዜ ጥቅል መጠን ለ3 ቀናት ነጻ የዳታና ድምጽ አገልግሎት 🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/47D7pND #FreeTransitionService #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
36👍 30🤣 2😁 1🤩 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨🎶  ጥሪዎን ያድምቁ ቀንዎን ያስውቡ!! ደዋዮችዎን ዘና ለማድረግ ወይም እርስዎ ወደ ሌሎች ሲደውሉ ጥሪዎ እስኪነሳ በሚሰሙት የጥሪ ማሳመሪያ ዘና ለማለት:- 👉 822 ወይም *822# ደውለው የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት ይመዝገቡ ወይም http://www.crbt.et ይጎብኙ! #CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
38👍 20
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✨🏆 የሳይበር ደኅንነት ወርን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ! 4ኛ ዙር ጥያቄ ❓ ከኢትዮ ቴሌኮም ነኝ የሚል አጠራጣሪ ሊንክ በጽሑፍ መልዕክት ወይም በኢሜል ከደረሰዎት ምን ማድረግ አለብዎት? ✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #CyberSecurityContest #CyberSecurityMonth #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 39 19🤩 2🥴 2😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ  የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
36👍 16