ch
Feedback
Tikvah-University

Tikvah-University

前往频道在 Telegram
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
352 911
订阅者
+924 小时
+3387
+2 07930

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+2 278
在3个频道中
十一月 '25
+5 768
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+8 776
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+12 397
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+4 059
在3个频道中
Get PRO
七月 '25
+2 261
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+5 445
在4个频道中
Get PRO
五月 '25
+1 906
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+1 040
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 334
在3个频道中
Get PRO
二月 '25
+6 988
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+5 073
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+7 817
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+13 293
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+17 565
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+22 453
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+11 300
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+4 931
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+14 739
在3个频道中
Get PRO
五月 '24
+2 747
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+3 740
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+4 039
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+6 355
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+9 733
在6个频道中
Get PRO
十二月 '23
+6 399
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+9 623
在5个频道中
Get PRO
十月 '23
+12 296
在6个频道中
Get PRO
九月 '23
+2 046
在6个频道中
Get PRO
八月 '23
+3 275
在6个频道中
Get PRO
七月 '23
+11 270
在4个频道中
Get PRO
六月 '23
+63
在2个频道中
Get PRO
五月 '23
+2 030
在3个频道中
Get PRO
四月 '23
+220
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+3 110
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+19 963
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+198
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+1 298
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+1 164
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+494
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+175
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+7 162
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+5 531
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+5 024
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+9 435
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+106 268
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 十二月+42
25 十二月+56
24 十二月+52
23 十二月+27
22 十二月+205
21 十二月+42
20 十二月+38
19 十二月+172
18 十二月+60
17 十二月+55
16 十二月+214
15 十二月+227
14 十二月+442
13 十二月+33
12 十二月+85
11 十二月+58
10 十二月+26
09 十二月+13
08 十二月+11
07 十二月+16
06 十二月+21
05 十二月+65
04 十二月+83
03 十二月+59
02 十二月+86
01 十二月+90
频道帖子
ዛሬ ይጠናቀቃል! የተራዘመው የ2018 አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል። የምዝገባ ጊዜው ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት የሚያ
ዛሬ ይጠናቀቃል! የተራዘመው የ2018 አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል። የምዝገባ ጊዜው ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት የሚያበቃ ይሆናል። የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም በድጋሜ የምትፈተኑ የግል ተፈታኞች በቀሩት ሰዓታት ምዝገባችሁን አድርጉ። @tikvahuniversity

28 8628362

2
#AAU 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፥ የቀድሞ ምሩቃንና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ የቤተሰብ ቀንን ከነገ ታህሳስ 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ያከብራል፡፡ ዩኒቨ
#AAU 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፥ የቀድሞ ምሩቃንና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ የቤተሰብ ቀንን ከነገ ታህሳስ 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ያከብራል፡፡ ዩኒቨርሲቲው 75ኛ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን ከባለፈው ወር ጀምሮ በተለያዩ ፕሮግራሞች በማክበር ላይ ይገኛል። የቀድሞ ተማሪዎች ሳምንት ከታህሳስ 18-24/2018 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል፡፡ የቀድሞ ተማሪዎች እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦች በበዓሉ ማክበሪያ ሳምንት ታህሳስ 18-19/2018 ዓ.ም በ6 ኪሎ ዋናው ግቢ እና ከታህሳስ 20-24/2018 ዓ.ም በሁሉም ካምፓሶች በመገኘት እንዲያከብሩ ጥሪ አድርጓል። @tikvahuniversity
31 825
3
"በአማራ ክልል 42 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች አሁንም ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም፡፡" በአማራ ክልል በ2018 የትምህርት ዘመን ለመመዝገብ ከታቀዱት ተማሪዎች መካከል 42 በመቶ የሚሆኑት በተለ
"በአማራ ክልል 42 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች አሁንም ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም፡፡" በአማራ ክልል በ2018 የትምህርት ዘመን ለመመዝገብ ከታቀዱት ተማሪዎች መካከል 42 በመቶ የሚሆኑት በተለያዩ ምክንያቶች አሁንም ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ በ2018 ዓ.ም 7.4 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለመመዝገብ ቢታቀድም፣ በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙት 4.3 ሚሊዮን ወይም 58 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ብቻ እንደሆኑ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ጥላሁን ወርቅነህ የቢሮውን የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለክልሉ ምክር ቤቱ ባቀረቡበት ወቅት ገልፀዋል፡፡ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት በክልሉ ያለው የጸጥታ ችግር መሆኑን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ሁሉም ድጋፍ ሊያረግ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ @tikvahuniversity
26 028
4
🤙🏽ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ የሚያስደውሉ የድምፅ ጥቅሎች በመጠቀም ከ 07 ➡️ 09 መስመር በእጥፍ ጉርሻ በሽ በሽ ብለን እንደዋወል! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️ በM-PESA ስንገዛ
🤙🏽ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ የሚያስደውሉ የድምፅ ጥቅሎች በመጠቀም ከ 07 ➡️ 09 መስመር በእጥፍ ጉርሻ በሽ በሽ ብለን እንደዋወል! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️ በM-PESA ስንገዛ እስከ 20% ጭማሪ ደቂቃ አለው! #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether
19 089
5
የህንፃ ኤሌክትሪክ፣ የዲሽ መስመር እና የሲሲቲቪ (CCTV) ካሜራ ዝርጋታ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 Security Solu
የህንፃ ኤሌክትሪክ፣ የዲሽ መስመር እና የሲሲቲቪ (CCTV) ካሜራ ዝርጋታ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 Security Solution ዝርጋታ በተጨማሪነት የሚሰጥበት 👉ከትምህርት ቢሮ የCOC ምዘና የተዘጋጀለት ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
21 928
6
#WSU ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በዋናው ግቢ እና በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለተመደቡ ተማሪዎች ለታህሳስ 23/2018 ዓ.ም አድርጎት የነበረውን
#WSU ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በዋናው ግቢ እና በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለተመደቡ ተማሪዎች ለታህሳስ 23/2018 ዓ.ም አድርጎት የነበረውን የምዝገባ ጥሪ አራዝሟል። በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባ ጊዜው ለጥር 01/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ቦዲቲ ካምፓስ የተመደባቹ ተማሪዎች ለጥር 01/2018 ዓ.ም ተደርጎ የነበረው ጥሪ ላይ ለውጥ አለመደረጉ ተገልጿል። @tikvahuniversity
37 486
7
ለደዋዮ ለየት ያለ የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ መጋበዝ እንደሚችሉ ሰምተዋል? አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ *722# ይደውሉ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtherahe
ለደዋዮ ለየት ያለ የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ መጋበዝ እንደሚችሉ ሰምተዋል? አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ *722# ይደውሉ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether
30 841
8
#ጥቆማ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በተለያዩ የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሥራ መደቦች ➤ ተፈላጊ
#ጥቆማ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በተለያዩ የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሥራ መደቦች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 10 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ሁለተኛ ዲግሪ (ከአንድ የሥራ መደብ በስተቀር) ➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና በላይ ➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት ➫ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላችሁ አመልካቾች ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ➫ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፋችሁበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ ➫ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ➫ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ። ➫ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል። የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት የምዝገባ አድራሻ፦ https://forms.gle/tun2LsxSk4pJLr3x7 @tikvahuniversity
36 759
9
#FellowshipOpportunity በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የራዲዮሎጂ እና MRT ትምህርት ክፍል ለ2018 ዓ.ም በ Radiology Fellowship ፕሮግራም ብቁ አመልካቾ
#FellowshipOpportunity በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የራዲዮሎጂ እና MRT ትምህርት ክፍል ለ2018 ዓ.ም በ Radiology Fellowship ፕሮግራም ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል። ለዚህ ዓመት ሁለት (2) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ጥር 02/2018 ዓ.ም የቅበላ መስፈርት፦ ዕውቅና ካለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በህክምና ትምህርት ዲግሪ ያለው/ያላት እና በአጠቃላይ ራዲዮሎጂ ስፔሻሊቲ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት (ዝርዝር መስፈርቶች፣ የምልመላ ሒደት እና የጥናት ዘርፎች በኮሌጁ ድረ-ገፅ እና ማኅበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞች ያገኛሉ፡፡) የማመልከቻ ቦታ፦ በሬጅስትራር ቢሮ ወይም በራዲዮሎጂ እና MRT ትምህርት ክፍል እንዲሁም በኢሜል አድራሻ helu9273@gmail.com አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦ ➫ CV ➫ የስፔሻሊቲ ሰርተፊኬት እና የውጤት መግለጫ ➫ የማመልከቻ ደብዳቤ ➫ የምርምር ህትመቶች ➫ የድጋፍ ደብዳቤ ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ➫ ለተጨማሪ ሥራዎች የተሰጠ የአድናቆት ደብዳቤ (ቢቻል ከሰርተፊኬት ጋር) ➫ የድኅረ ምረቃ ፈተና ውጤት @tikvahuniversity
26 870
10
ትምህርት ሚኒስቴር ከአንድ ወር በኋላ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ አገር በቀል ዕውቀቶች ቆጠራና ምዝገባ ሊያካሒድ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በየአካባቢያቸው ያሉ አገር በቀል ዕውቀቶች ላይ አስፈላጊውን ጥና+1
ትምህርት ሚኒስቴር ከአንድ ወር በኋላ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ አገር በቀል ዕውቀቶች ቆጠራና ምዝገባ ሊያካሒድ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በየአካባቢያቸው ያሉ አገር በቀል ዕውቀቶች ላይ አስፈላጊውን ጥናት በማድረግና መረጃ በመሰብሰብ ወደ ሥራ ማስገባት እንዲችሉ የሚያደርግ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ ለዚህ የሚያግዝና ከ45 ዩኒቨርሲቲዎች ለተውጣጡ ከ130 በላይ ተመራማሪዎች ለሦስት ቀናት የቆየ የአሠልጣኞች ስልጠና በሚኒስቴሩ ተሰጥቷል፡፡ አገሪቱ ምን ያህል የአገር በቀል ዕውቀት አላት የሚለውን መለየትና ሰንዶ በሳይንሳዊ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ የፕሮጀክቱ አላማ መሆኑን በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ ተናግረዋል፡፡ ቆጠራው ከስድስት ወይም ከሰባት ወራት በኋላ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ሒደቱ የሚቀጥልበት ሁኔታ እንዳለና በአንድ ጊዜ የሚገደብ እንዳልሆነ ጠቅሰዋል፡፡ @tikvahuniversity
22 982
11
📢 ሰልጥነው ይቀጠሩ! የሥራ ዘርፎች፦ ✔️ Customer Service ✔️ Call Center Agent ✔️ Sales and Marketing ✔️ Social Media Management 2ኛ ዙር ምዝገ
📢 ሰልጥነው ይቀጠሩ! የሥራ ዘርፎች፦ ✔️ Customer Service ✔️ Call Center Agent ✔️ Sales and Marketing ✔️ Social Media Management 2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🔔 የአንድ ወር ስልጠና ወስደው የሥራ ባለቤት ይሁኑ! ውስን ቦታ ነው ያለን! ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ👇 https://forms.gle/zSmdnuLY6mbv72H46 ☎️ ይደውሉ 👉 0977448467 Geez and Pan African Education and Skills
26 805
12
የድረ-ገፅ እና የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰ
የድረ-ገፅ እና የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ ከ UI/UX ዲዛይን ጋር የሚሰጥ 👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ 👉 በተግባር ድረ-ገፆች እና ሞባይል መተግበሪያዎች እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
29 784
13
#EHPLE_Exam_Protocol ተመዛኝ የጤና ባለሙያዎች በፈተናው ዕለት ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ
#EHPLE_Exam_Protocol ተመዛኝ የጤና ባለሙያዎች በፈተናው ዕለት ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ በፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ ካልፈረሙ ፈተናቸው የማይያዝ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ ስሊፕ Print አድርጎ ካልያዘ፣ ፈተናውን መውሰድ አይችልም ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
41 069
14
#ተጨማሪ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴዎድሮስ ካምፓስ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ተመዛኞች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አዲስ አ
#ተጨማሪ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴዎድሮስ ካምፓስ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ተመዛኞች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የ Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition ሙያ ተመዛኞች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ጥቁር አንበሳ) የፈተና ጣቢያ እንዲሁም የ Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy ሙያ ተመዛኞች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (5 ኪሎ) የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍፁም ፈተናውን መውሰድ እንደማትችሉ ተገልጿል፡፡ (ለፈተናው ብቁ ሆነው የተመረጡ ተመዛኞችን ዝርዝር፣ የተቋም እንዲሁም የፈተና ማዕከል ዝርዝር በጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ እና ማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል፡፡) @tikvahuniversity
33 906
15
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ - ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያ
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ - ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ የፈተናው መርሐግብር ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition. ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy. ሁሉም ተፈታኝ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ-ገለጻ (Orientation) መከታተል፣ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እና የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
34 769
16
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ወደ ተቋሙ አዲስ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018+2
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ወደ ተቋሙ አዲስ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም በተቋሙ ዋናው ግቢ፣ (ሆሳዕና ከተማ) እና ዱራሜ ካምፓስ (ዱራሜ ከተማ) ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ @tikvahuniversity
36 795
17
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግልጋሎት ሞዴል ፓተንት ሰጥቶቷል። ባለስልጣኑ በፈጠራ፣ አነስተኛ ፈጠራ እና ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዋጅ ቁጥር 123/1987 አንቀጽ 42 መ
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግልጋሎት ሞዴል ፓተንት ሰጥቶቷል። ባለስልጣኑ በፈጠራ፣ አነስተኛ ፈጠራ እና ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዋጅ ቁጥር 123/1987 አንቀጽ 42 መሰረት፤ ከአሜሳ እፅዋት ባዮአክቲቭ ውህዶችን የማውጣት እና የመለየት ዘዴ (Bioactive Compound Extracted from the Ameessa Plant) የግልጋሎት ሞዴል ፓተንት ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መስጠቱን ገልጿል። @tikvahuniversity
32 418
18
#ተጨማሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የትምህርት ማስረጃ በኦንላይን የማረጋገጥ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የምታመለክቱ ተገልጋዮች
#ተጨማሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የትምህርት ማስረጃ በኦንላይን የማረጋገጥ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የምታመለክቱ ተገልጋዮች ልታሟሏቸው የሚገቡ ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታችሁን ካረጋገጣችሁ በኋላ፤ ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉም ማስረጃዎች አንድ አንድ ስካን (Scan) በማድረግ ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ https://neta.gov.et ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ በተጨማሪ ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲሔዱ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች አማካኝት ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ ይኖርብዎታል። @tikvahuniversity
27 989
19
#ETA በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የምታመለክቱ ተገልጋዮች ልታሟሏቸው የሚገቡ ቅድመ-ሁኔታዎች፦ ➫ በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማ
#ETA በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የምታመለክቱ ተገልጋዮች ልታሟሏቸው የሚገቡ ቅድመ-ሁኔታዎች፦ ➫ በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል (Temporary) ዲግሪ፣ ➫ በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት (Student Copy) ፣ ➫ ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት፣ ➫ ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልገሎት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ፣ ➫ ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ፤ ➫ የዲግሪ መግቢያው ከውጭ ሀገር በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለሥልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ፣ ➫ የሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ ይኖርበታል፣ ➫ የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፣ ➫ የማመልከቻ ክፍያ በኤሌክትሮኒክ ክፍያ በቴሌ ብር እና በሲኢቢ ብር፣ ➫ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የፋይዳ ልዩ ቁጥር FIN፣ ➫ ስካን የተደረገ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፡፡ @tikvahuniversity
25 456
20
📢 ሰልጥነው ይቀጠሩ! የሥራ ዘርፎች፦ ✔️ Customer Service ✔️ Call Center Agent ✔️ Sales and Marketing ✔️ Social Media Management 2ኛ ዙር ምዝገ
📢 ሰልጥነው ይቀጠሩ! የሥራ ዘርፎች፦ ✔️ Customer Service ✔️ Call Center Agent ✔️ Sales and Marketing ✔️ Social Media Management 2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🔔 የአንድ ወር ስልጠና ወስደው የሥራ ባለቤት ይሁኑ! ውስን ቦታ ነው ያለን! ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ👇 https://forms.gle/zSmdnuLY6mbv72H46 ☎️ ይደውሉ 👉 0977448467 Geez and Pan African Education and Skills
24 592