ch
Feedback
Addis Ababa Education Bureau

Addis Ababa Education Bureau

前往频道在 Telegram

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
150 232
订阅者
无数据24 小时
+677
+34630

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十一月 '25
十一月 '250
在0个频道中
十月 '25
+908
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+2 286
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+12 631
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+3 496
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+7 772
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+1 887
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+251
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+72
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+297
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 233
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+374
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+593
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+2 741
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+7 251
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+5 145
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+7 468
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 478
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 805
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 099
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+2 996
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+668
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 335
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+2 215
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+2 700
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+1 154
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+2 386
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+2 147
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+3 433
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+277
在1个频道中
Get PRO
四月 '23
+241
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+152
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+18 078
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+408
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+1 553
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+1 122
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+8 044
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+149
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+673
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+97
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+138
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+325
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+83 516
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
18 十一月0
17 十一月0
16 十一月0
15 十一月0
14 十一月0
13 十一月0
12 十一月0
11 十一月0
10 十一月0
09 十一月0
08 十一月0
07 十一月0
06 十一月0
05 十一月0
04 十一月0
03 十一月0
02 十一月0
01 十一月0
频道帖子
ማስታወቂያ! (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
ማስታወቂያ! (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

10 4261810

2
የ2018 ትምህርት ዘመን 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ከቢሮ ሰራተኞች ጋር ተገመገመ:: (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 ትምህርት ዘመ+9
የ2018 ትምህርት ዘመን 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ከቢሮ ሰራተኞች ጋር ተገመገመ:: (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 ትምህርት ዘመን 1ኛ ሩብ ዓመት የቁልፍና አበይት ተግባራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ አጠቃላይ የቢሮው ሰራተኞች በተገኙበት የጋራ ውይይት አድርጓል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱ በዘርፍና በማኔጅመንት አባላት ግምገማ የተካሄደበት መሆኑን አስታውሰው የዝግጅት ምዕራፍ ሥራ ከአጠቃላይ ሥራ ግማሹን የሚወስድ በመሆኑ አጠቃላይ ሰራተኞች ሪፖርቱን የሚያዳብሩ ጥያቄና አስተያየት በማንሳት መልካም አፈፃፀም ያለውን ለማስቀጠል የታዩ ጉድለቶችን ለቀጣይ ማረም የሚያስችል ዝግጅት ለማድረግ አቅም የሚፈጥር ውይይት እንዲያደርጉ ያግዛል ብለዋል:: እቅድ አፈፃፀም ግምገማዎች ለቀጣይ ሥራ ግብዓት የሚሆኑ ነጥቦች የምናገኝበት ነው ያሉት ፅ/ቤት ኃላፊው በግምገማችን መሰረት እጥረቶችን በመቅረፍ ተናበን ውጤታማ የትምህርት ዘመን እንዲሆን በርትተን መስራት አለብን ብለዋል:: በውይይቱ የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጌታሁን ለማ በሩብ አመቱ የተከናወኑ ቁልፍና አበይት ተግባራት እቅድ አፈፃፀም እንዲሁም ሥራዎቹ ሲከናወኑ የነበሩ ጥንካሬዎች ፣ ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎችን የያዘ የሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው ውይይት ተካሂዶበታል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
10 869
3
በውይይቱ የአዲስ አበባ ተማሪ ወላጅ ማህበር የ2018 ትምህርት ዘመን 1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት በሆኑት አቶ ሃሰን ሺፋ አማካኝነት በተያያዘም የ12ኛ ክፍልተማሪዎችን ሃገር አቀፍ ውጤት ለማሻሻል የተዘጋጁ ስትራቴጂዎች የያዘ ሰነድ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ጥላዬ ዘውዴ አማካኝነት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
11 130
4
የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪ ወላጅ ማህበር (ተ. ወ. ማ) የ 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ:: (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪ ወላጅ ማህበር (+9
የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪ ወላጅ ማህበር (ተ. ወ. ማ) የ 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ:: (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪ ወላጅ ማህበር (ተ. ወ. ማ) የ 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት የሁሉም ክፍለ ከተማ ተ.ወ.ማ አባላት በተገኙበት አካሂዷል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሓላፊ አቶ ወንድሙ ዑመር በስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት የተማሪ ወላጅ ማህበሩ በዋናነት የተማሪን ውጤትና ስነምግባር ማሻሻል ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ መሆን እንዳለበት ጠቁመው ፤ተማሪን በአግባቡ አስተምሮና በስነምግባር አንፆ ውጤታማ ማድረግ ላይ ከመምህራን እኩል የወላጅ ሓላፊነት ትልቅ ሚና እንዳለው ገልጸዋል፡፡ በየትምህርት ቤቱ ያሉ ጠንካራ የተቋቋሙለትን አላማ ያሳኩ የተማሪ ወላጅ ማህበራት እንዳሉ ሁሉ ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸው መኖራቸውን የጠቆሙት አቶ ወንድሙ የማህበሩን የሩብ አመት ሪፖርት በመገምገም ሁሉም ተቀራራቢ አፈጻጸም እንዲኖራቸው በጋራ መስራት ይገባል ብለዋል፡፡ የልጆቻችንን ውጤትና ስነምግባር በምንፈልገው ልክ እንዲሆን በጋራ ጠንክረን መስራት አለብን ያሉት ምክትል ቢሮ ኃላፊው ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን ተጠቅማችሁ ተማሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ግንዛቤ መፍጠር ላይ ጠንክራችሁ እንድትሰሩ ሲሉ አሳስበዋል፡፡
9 862
5
የዘርፈ ብዙ ጉዳዮችና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የ2018ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) ግምገማው የክፍለ ከተማ የዘርፈ ብዙ ጉዳይ ቡ+3
የዘርፈ ብዙ ጉዳዮችና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የ2018ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) ግምገማው የክፍለ ከተማ የዘርፈ ብዙ ጉዳይ ቡድን መሪዎች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በመርሀግብሩ የዳይሬክቶሬቱ እና የተመረጡ ክፍለ ከተሞች የ1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮችና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ በላይነሽ የሻው በ1ኛ ሩብ አመት ከተከናወኑ ተግባራት መካከል በ2018 ዓ.ም ትራንስፎርም እንዲደረጉ በተለዩ 129 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመገኘት የሚያስፈልጋቸውን ግብአት የመለየት እንዲሁም ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ በተገኘ የበጀት በጫወታ የማስተማር ስነ ዘዴን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችሉ ግብአቶች ተገዝተው ለ20 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሰራጨቱን አስታውቀዋል። ዳይሬክተሩዋ አያይዘውም የዘርፈ ብዙ ጉዳይ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ በቢሮ ከሚገኙ ስራ ክፍሎች ጋር ትስስር በመፍጠር የተለያዩ ተግባራት ከመከናወናቸው ባሻገር ወላጆቻቸውን በኤች አይ ቪ ላጡ ህጻናት በየወሩ ከደሞዝ የሚደረገው ድጋፍ እንዲቀጥል መደረጉንም አመላክተዋል። በሩብ አመቱ በአፈጻጸም የነበሩ ውጤታማ ተግባራትን በማስቀጠልም ሆነ በሂደት የተስተዋሉ ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀጣይ የተሻለ ስራ መስራት እንደሚገባ በመርሀግብሩ ተገልጿል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
9 440
6
ምክትል ቢሮ ኃላፊው አያይዘውም የትምህርትቤት መሻሻል ስትራቴጂክ እቅድ በየሶስት አመት የሚታቀድ መሆኑን ተከትሎ 2018ዓ.ም ስትራቴጂክ እቅዱ የሚዘጋጅበት አመት በመሆኑ የስልጠናው ተሳታፊዎች በየትምህርት ቤቱ በመገኘት ስትራቴጂክ አቅዱ እና አመታዊ እቅዱ በአግባቡ ተዘጋጅቶ ተግባረዊ መደረጉን መከታተል የሚገባቸው መሆኑን አመላክተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤት መሻሻል ባለሙያው አቶ አራጋው ዘውዴ ለ3ኛ ጊዜ የተሸሻለው የትምህርት ቤት መሻሻል ማዕቀፍ የነባሩን ማዕቀፍ አተገባበር በዝርዝ በመገምገም የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አካቶ መዘጋጀቱን ስልጠናውን በሰጡበት ወቅት ገልጸዋል፡፡ በመርሀግብሩ በትምህርትቤት መሻሻል ስትራቴጂክ ዕቅድ ዙሪያ በንድፈ ሀሳብ ከተሰጠው ስልጠና ባሻገር ሰልጠኞቹ እቅዱን በተግባር እንዲያዘጋጁ የተደረገ ሲሆን በቀጣይ ለሲፐርቫይዘሮች ተመሳሳይ ስልጠና እንደሚሰጥ ከዳይረየክቶሬቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
8 236
7
የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት በተሸሻለው የትምህርትቤት መሻሻል ማዕቀፍ እና በስትራቴጂክ ዕቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) ስልጠናው ለክፍለከተማና ወረዳ ት+4
የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት በተሸሻለው የትምህርትቤት መሻሻል ማዕቀፍ እና በስትራቴጂክ ዕቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ (መስከረም 30/2018 ዓ.ም) ስልጠናው ለክፍለከተማና ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት የትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሰሰጠ ሲሆን የመርሀግብሩ ተሳታፊዎች የወሰዱትን ስልጠና መሰረት በማድረግ በቀጣይ በየትምህርት ተቃማቱ በመገኘት ተገቢውን ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንዲችሉ ታስቦ ስልጠናው መዘጋጀቱን ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር በመርሀግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት መርሀግብሩ የስልጠናው ተሰታፊዎች በተሻሻለው የትምህርትቤት መሻሻል ማዕቀፍ ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ፈጥረው የትምህርት ቤቶች ደረጃ እንዲሻሻል አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንዲችሉ ታስቦ እንደመዘጋጀቱ በስልጠናው ያገኙትን ግንዛቤ መሰረት ውጤታማ ስራ መስራት እንዲጠበቅባቸው አስገንዝበዋል፡፡
10 829
8
https://youtu.be/dJhsmgNmdWQ
11 562
9
https://youtu.be/_7lhrQqeDxk
10 833
10
https://youtu.be/LgddkZyXumA
11 943
11
https://youtu.be/S0uVGBsE-8s
11 842
12
ማስታወቂ! (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc+2
ማስታወቂ! (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
18 461
13
ሀገር አቀፉን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ለማሻሻል በተዘጋጀ ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) ውይይቱ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሚያስፈትኑ የመንግስት እ+9
ሀገር አቀፉን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ለማሻሻል በተዘጋጀ ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) ውይይቱ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሚያስፈትኑ የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ ርዕሳነ መምህራን ጋር የተካሄደ ሲሆን የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጥላዬ ዘውዴ ስትራቴጂውን አቅርበው ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በየአመቱ መሻሻል እያሳየ ቢገኝም ከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ሴክተሩ ከሚያወጣው ኢንቨስትመንት አንጻር ውጤቱ በሚፈለገው ደረጃ ባለመሆኑ ስትራቴጂው መዘጋጀቱን ጠቁመው ስትራቴጂው በአግባቡ ተግባራዊ እንዲሆን የርዕሳነ መምህራን አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ የዛሬው ውይይት መዘጋጀቱን አመላክተዋል። ኃላፊው አያይዘውም በስትራቴጂው ከተካተቱ ተግባራት መካከል በአቅራቢያ ከሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅዳሜ ሙሉ ቀን እና እሁድ ግማሽ ቀን በየክላስተር ማዕከላቱ በጋራ እንዲማሩ ምቹ ሁኔታ መፍጠርን ጨምሮ በየትምህርት ቤቱ ከመደበኛ የትምህርት ሰአት ውጭ በሳምንት ሶስት ቀን የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሰጥ ማድረግ በስትራቴጂው መቀመጡን ገልጸው ስትራቴጂው የሚፈለገውን ውጤት ማስመዝገብ እንዲችል ከወላጆች ጋር በጋራ መስራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል። ስትራቴጂው በአግባቡ ተግባራዊ እንዲሆን መመሪያ የሚያዘጋጁ አካላት የተመረጡ ሲሆን መመሪያው ተዘጋጅቶ ሲጠናቀቅ ለትምህርት ቤቶች የሚላክ መሆኑን በውይይቱ ተገልጿል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
17 559
14
የከንቲባ ፅ/ቤት ድጋፍና ክትትል ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ድጋፍና ክትትል አካሄደ:: (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) የከንቲባ ፅ/ቤት ድጋፍና ክትትል ቡድን በአዲስ አበባ+3
የከንቲባ ፅ/ቤት ድጋፍና ክትትል ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ድጋፍና ክትትል አካሄደ:: (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) የከንቲባ ፅ/ቤት ድጋፍና ክትትል ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በመገኘት በ2018 የዝግጅት ምዕራፍ KPI አፈፃፀምና ትግበራ፤ ቅንጅታዊ ሥራዎች ከተግባር ልየታ እስከ አፈፃፀም እንዲሁም በመልካም አስተዳደር የተሰሩ ሥራዎችና የተፈቱ ችግሮች አፈፃፀም ላይ ትኩረት ያደረ ክትትልና ድጋፍ አካሄደ:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ የከንቲባ ፅ/ቤት በየጊዜው እያደረገ ያለው የድጋፍና ክትትል ሥራ ለቢሮው ውጤታማነት ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑን ገልፀው የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ቀጣይ ለስራችን ስኬት የሚያነሳሳ ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን እንጠብቃለን ብለዋል:: የተቋማት ቅንጅታዊ ሥራ ክትትል ድጋፍ ፕላንና መሰረተ ልማት ቡድን መሪ አቶ ሰለሞን ሀይሉ ከንቲባ ፅ/ቤት ድጋፍና ክትትል ቡድን በከተማ አስተዳደሩ ስር የሚገኙ ቢሮዎች ላይ የክትትል: ድጋፍና ማስተባበር ሥራዎች የሚሰራ መሆኑን ገልፀው፤ በትምህርት ቢሮ በመልካም አስተዳደርና ቅንጅታዊ ሥራዎች እንዲሁም ቅሬታ አቀራረብ ላይ መሰረት አድርጎ ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ አመላክተዋል:: መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
15 180
15
38ኛውን የአለም የቱሪዝም ቀን ምክንያት በማድረግ በትምህርት ተቋማት ሲካሄድ የቆየው ተንቀሳቃሽ አውደ ርዕይ በቦሌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቀቀ። (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) በማጠቃለያ አው+9
38ኛውን የአለም የቱሪዝም ቀን ምክንያት በማድረግ በትምህርት ተቋማት ሲካሄድ የቆየው ተንቀሳቃሽ አውደ ርዕይ በቦሌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቀቀ። (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) በማጠቃለያ አውደ ርዕዩ የቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር እንደገና አበበን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ እና የትምህርት ቤቱ አመራሮች እንዲሁም መምህራን እና ተማሪዎች ተገኝተዋል። የኢፌድሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር እንደገና አበበ በማጠቃለያ አውደ ርዕዩ ባስተላለፉት መልዕክት ተንቀሳቃሽ አውደ ርዕዩ ተማሪዎች በሀገራቸው የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን አውቀው ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ማስተዋወቅ እንዲችሉ ታስቦ ከቱሪዝም ኮሚሽን እና ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በጋራ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ በበኩላቸው ተማሪዎች የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎቹ የት እንደሚገኙ እና ለሀገሪቱ እያበረከቱ የሚገኘው ፋይዳ ምን እንደሆነ እንዲገነዘቡ በማሰብ ተንቀሳቃሽ አውደ ርዕዩ ቀደም ሲል በዳግማዊ ሚኒሊክ፣በጥቁር አንበሳ እና በጄነራል ታደሰ ብሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለእይታ ቀርቦ በዛሬው እለት በቦሌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጠናቀቁን ገልጸው ቢሮው በቀጣይ ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን ተማሪዎች የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎቹን የሚጎበኙበት እድል የሚመቻች መሆኑን አመላክተዋል። በአውደ ርዕዩ እድሳት የተደረገላቸው ታሪካዊ የቱሪዝም ስፍራዎች ፣አዳዲስ መዳረሻዎች እና በዩኔስኮ የተመዘገቡ የቱሪዝም መዳረሻዎች ለተመልካች ለዕይታ ቀርበዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
13 744
16
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስፕላሽ ኢንተርናሽናል ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስፕላሽ ኢንተርናሽናል ከመ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስፕላሽ ኢንተርናሽናል ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስፕላሽ ኢንተርናሽናል ከመጡ ልኡካን ቡድን አባላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በውይይቱ ላይ እንዳሉት የትምህርት ጥራትና ምቹ የመማሪያ አካባቢን ለመፍጠር ቢሮው እያከናወነ ያለውን ስራ የሚደግፍ በርካታ ስራዎች በስፕላሽ ኢንተርናሽናል በኩል ሲሰራ መቆየቱን ገልጸው በቀጣይም ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡ በውይይቱ ቢሮው ከስፕላሽ ኢንተርናሽናል ጋር በጋራ ሲሰሩ የቆዩ ስራዎች ላይ ግምገማ ያካሄደ ሲሆን ቀጣይ ስራዎችን በጋራ ለመፈጸም የሚያስችሉ ዋና ዋና ተግባራት ላይ የጋራ ውይይት አካሂደዋል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
11 248
17
በ25/75 ፕሮግራም የተደራጁ ቤት ፈላጊ መምህራንን ወደ ስራ ለማስገባት እንዲቻል የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) በ+9
በ25/75 ፕሮግራም የተደራጁ ቤት ፈላጊ መምህራንን ወደ ስራ ለማስገባት እንዲቻል የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። (መስከረም 29/2018 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስትራቴጂክ ካውንስል አባላትን ጨምሮ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የስራ ኃላፊዎች ፣ የመሬት አስተዳደር ቢሮ እና የህብረት ስራ ኮሚሽን አመራሮች እንዲሁም የመምህራን ማህበር ተወካዮች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ የቴክኒክ ኮሚቴው የመምህራንን አቅም ታሳቢ በማድረግ በቀረቡ የዲዛይን አማራጮች ላይ ቤት ለመስራት በማህበር የተደራጁ መምህራን በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ጠቁመዋል። በስራው ላይም የግንዛቤ ማስፈፀሚያ ስራዎች መስራት እደሚገባ ገልፀዋል። እንዲሁም የመደራጀት ፍላጎት እያላቸው ያልተደራጅ መምህራን በፍጥነት መደራጀት እደሚገባቸው አቅጣጫ አስቀምጠዋል። የቤት ባለቤት ለመሆን በማህበር የተደራጅ መምህራን በማህበራቸው የመረጣቸው የማህበሩ ኮሚቴዎች ቶሎ ወደ ቤት ግንባታው ለመግባት እንዲቻል በትኩረት መሰራት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። ሀላፊው አክለውም ወደ ግንባታ መግባት እንዲቻል የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተሰጣቸው ኃላፊነት መሰረት በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
18 016
18
https://youtu.be/hprsOPOL4XE
16 608
19
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጀነራል ካውንስል አባላት የ2018 ትምህርት ዘመን 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙ:: (መስከረም 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ+9
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጀነራል ካውንስል አባላት የ2018 ትምህርት ዘመን 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙ:: (መስከረም 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጀነራል ካውንስል አባላት የ2018 ትምህርት ዘመን 1ኛ ሩብ ዓመት የቁልፍና አበይት ተግባራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ የጋራ ውይይት አካሂደዋል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱ ቀደም ሲል በየሥራ ክፍሉ ፣ በየዘርፉና በስትራቴጂክ ካውንስል አባላት ግምገማ የተካሄደ መሆኑን ገልፀው ሪፖርቱ የዝግጅት ምዕራፍ ስራው በተቀመጠው እቅድ መሰረት በስኬት የተጠናቀቀ መሆኑን ያሳያል ብለዋል:: እቅድ አፈፃፀም ግምገማዎች ለቀጣይ ሥራ ግብዓት የሚሆኑ ነጥቦች የምናገኝበት ነው ያሉት ቢሮ ኃላፊው በግምገማችን መሰረት ለላቀ ውጤታማነት ተናቦ መስራት ይገባል ብለዋል:: አክለውም በጋራ ውይይቱ የተነሱ ሀሳቦች ተካተው በቀጣይ የቢሮው ጠቅላላ ሰራተኞች በሚገኙበት ለውይይት የሚቀርብ መሆኑን ተናግረዋል:: በውይይቱ የቢሮው ጠቅላላ ካውንስል አባላት የተገኙ ሲሆን የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ በሩብ አመቱ የተከናወኑ ቁልፍና አበይት ተግባራት እቅድ አፈፃፀም እንዲሁም ሥራዎቹ ሲከናወኑ የነበሩ ጥንካሬዎች፣ ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎችን የያዘ የሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው ውይይት ተካሂዶበታል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
17 483
20
የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ድጋፍና ክትትል ለሚያካሂዱ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ሰጠ፡፡ (መስከረም 28/2018 ዓ.ም) ድጋፍና ክትትሉ በክፍለ ከተማ ትምህርት+4
የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ድጋፍና ክትትል ለሚያካሂዱ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ሰጠ፡፡ (መስከረም 28/2018 ዓ.ም) ድጋፍና ክትትሉ በክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቶችና በተመረጡ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በአንደኛ ሩብ አመት በመምህራን ልማት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ የሚካሄድ ሲሆን በዛሬው እለት ድጋፍና ክትትሉን ለሚያካሂዱ የቢሮ ሱፐርቫይዘሮችና ለክፍለከተማ የመምህራን ልማት ባለሙያዎች አረንቴሽን ተሰቱዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ አበራ ድጋፍና ክትትሉ በዋናነት በ2018 ዓ.ም አንደኛ ሩብ አመት በክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች እና በተመረጡ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመምህራን ልማት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን መሰረት አድርጎ የሚካሄድ መሆኑን ገልጸው በትምህርት ቤቶች የመምህራን ምደባን ጨምሮ የእቅድ ዝግጅትና አተገባበር ምንደረጃ ላይ እንደሚገኝ በቼክሊስቱ መካተቱን አስታውቀዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አያይዘውም ቢሮው ከ2017 ዓ.ም የክረምት ወቅት ጀምሮ በርካታ መምህራንን በዝውውርና በቅጥር በየትምህርት ቤቱ ሲመድብ መቆየቱን በማስታወስ መምህራኑ በተቋማቱ በአግባቡ መመደባቸውን የማረጋገጥ ስራ እንደመሰራ ጠቁመው የድጋፍና ክትትሉን ግብረመልስ መሰረት በማድረግ ፍረጃ ተሰርቶ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት እንደሚደረግ አመላክተዋል፡፡ የዳይሬክቶሬቱ የመምህራን ልማት ባለሙያ ወይዘሮ ፍሬህይወት አሰፋ በበኩላቸው የቢሮው ሱፐርቫይዘሮች በክፍለከተማ ትምህርትጽህፈት ቤቶች እንዲሁም የክፍለከተማ የመምህራን ልማት ባለሙያዎች ደግሞ በትምህርት ቤቶች ድጋፍና ክትትሉን የሚያካሂዱ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
15 516