ch
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

前往频道在 Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
30 525
订阅者
+1624 小时
+797
+20530
帖子存档
00:32
视频不可用在 Telegram 中显示
Entertaining  fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and  available for reading at reasonable prices in all our stores. JAFER BOOKS
显示全部...
10.10 MB
🔥 6 2🙏 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
" አጤ ቴዎድሮስ በሶስቱ ቀደምት ጸሐፍት " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
显示全部...
14👍 1👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
"ዥዋዥዌ" ++++++ የእኔ ነገር አላርፍም አይደል? እነሆ ስድስተኛ መጽሐፌን ላስመርቅ ነው። "ዥዋዥዌ" ብዬዋለሁ። አርባ ሰባት የዘመን ማስታወሻ ታሪኮችን የያዘ ነው፡፡ የተስተካከለና የተመሰቃቀለው፤ የተሳካና የተሰናከለው፤ የሚያምርና የሚያስቀይመው፤ የሚያስደስትና የሚያማርረው፤ የሚያኮራና የሚያሳፍረው ዘመነኛ ኢትዮጵያዊ ሕይወታችንን እንደ ወረደ በእነዚህ ታሪኮች ልሰንድ ሞክሬያለሁ፡፡ የዥዋዥዌ ምርቃት እንደ ሌላው ጊዜ በተንጣለለ አዳራሽ የሚቀርብና በቅንጫቢ ንባብ፣ በሙዚቃ እና ሌላ ጨዋታ የተሞላ ዝግጅት አይደለም። ቀለል ያለ የሽያጭና የፊርማ ፕሮግራም ነው። ያስለመድኳችሁን ፓስቲና ሻይ ግን አላስቀርም። ቅዳሜ ሕዳር 6  አዲሱ እና ሸላዩ የጃፋር መጽሐፍት  መደብር (ለገሃር) እስክትመጡ እናቱን እንደናፈቀ ጨቅላ በር በሩን እያየሁ እጠብቃችሁዋለሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ከቀኑ 8 እስከ 10 ሰዓት ባለው ጊዜ ያመቻችሁን መርጣችሁ ዘው ማለት ብቻ ነው።  ማስታወሻ! -+--- የእኔን ዝግጅቶች ታድመው የሚያውቁ አንባቢዎቼ ካልኩት ሰዓት ዝንፍ ብዬ እንደማላውቅ ምስክር ናቸውና ታረፍዳለች ብላችሁ እንዳታረፍዱ። በዚህ አጋጣሚ ምንግዜም ለማይለየኝ ድጋፍና ማበረታቻችሁ፣ ስልጡን ትችትና ወቀሳችሁ ምስጋናዬን ውሰዱ፡፡
显示全部...
53🙏 7🥰 1
00:31
视频不可用在 Telegram 中显示
The best and most popular self-help books of all time. We have published them locally with high quality and offer them for sale at reasonable prices. Available in all our stores. JAFER BOOKS
显示全部...
9.86 MB
13🔥 3👍 1
00:43
视频不可用在 Telegram 中显示
እነዚህን የአማርኛ መጻሕፍት በመደብሮቻችን ያገኟቸዋል :: " ያነበበ ተጠቀመ ዕውቀትን ቀሰመ " ጃዕፈር መጻሕፍት !
显示全部...
14.15 MB
15👍 2👎 2🥰 2
00:31
视频不可用在 Telegram 中显示
New Books ALERT 🎆🔖📑
显示全部...
9.86 MB
7🔥 2
አዳዲስ መጻሕፍት
显示全部...
4
00:17
视频不可用在 Telegram 中显示
Entertaining  fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and  available for reading at reasonable prices in all our stores. JAFER BOOKS
显示全部...
4.87 MB
9🔥 1
00:49
视频不可用在 Telegram 中显示
#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።  የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል። በJafer Books፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል።  ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን።  ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን! TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
显示全部...
5.06 MB
3
00:21
视频不可用在 Telegram 中显示
#አስታወሱ በ ብዙ ጉዳዮች ምክንያት ወደ መደብራችን መምጣት ለማትችሉ ዉድ ደንበኞቻችን በሙሉ የዴሊቨሪ አማራጭ አገልግሎት  መጠቀም እንደሚችሉ ያዉቃሉ?ይደዉሉ ባሉበት ቦታ  በፍጥነት እናደርሳለን። ጃዕፈር መሐፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
显示全部...
o0kA1ivAmQYBSG2GQBZI25fkCcgiqEizoIgESG.mp41.40 MB
5
照片不可用在 Telegram 中显示
#የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ በገበያ ላይ እነሆ እንደ ማር የሚጣፍጠው የዴል ካርኒጌ HOW TO WIN FRIENDS & INFLUENCE PEOPLE መጽሐፍ #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና በሚል አማርኛው መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ። የመጽሐፉ ምርጥ ምክር፦ #ማር_ለመቁረጥ_ከፈለግክ_ቀፎውን_አትነቅንቅ!!! #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና_መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል።
显示全部...
👍 7 4🥰 2🔥 1
00:18
视频不可用在 Telegram 中显示
Entertaining fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and available for reading at reasonable prices in all our stores. JAFER BOOKS
显示全部...
5.73 MB
1
00:17
视频不可用在 Telegram 中显示
We have put up for sale three of Lauren Roberts' most popular books, Powerful, Fearless, and Reckless. All three books are available in all our stores. Jafer Books
显示全部...
15.60 MB
5🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በበኃይሉ ሙሉጌታ የተደረሱት ሁለት መጻሕፍት በመደብሬቻችን ሽያጭ ላይ ነን ! የበኃይሉ " ቤተልሄም " እና " ፪ኛው ዕትብት " የተሰኙት መጻሕፍቱ ለንባብ ቀርበዋል :: መጻሕፍቱ በመደብሮቻችን ይገኛሉ !
显示全部...
28🔥 8
00:32
视频不可用在 Telegram 中显示
የዓለማየሁ ማሞ አብዛኞቹን መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ :: ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱና ዘመናዊውን የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ጎብኙልን :: መሸጫ ዋጋችን እንደተለመደው ሁሉ ከ 20% - 50 % ቅናሽ አለው ::
显示全部...
13.04 MB
9
00:25
视频不可用在 Telegram 中显示
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱና ዘመናዊውን የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ጎብኙልን :: እነዚህን አዳዲስ የገቡ መጻሕፍት ሸምቱ ፣ አንብቡ :: መሸጫ ዋጋችን እንደተለመደው ሁሉ ከ 20% - 50 % ቅናሽ አለው ::
显示全部...
10.08 MB
👍 10🥰 2 1👎 1
We have put up for sale three of Lauren Roberts' most popular books, Powerful, Fearless, and Reckless. All three books are available in all our stores. Jafer Books
显示全部...
8🔥 1🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በግርማ አውግቸው ደመቀ የተዘጋጀው " ኩሽ እና ኩሻዊ " መጽሐፍ በመደብሬቻችን ብምሽያጭ ላይ ነን ::
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
" የምስጋና ገጾች " መጽሐፍ በመደብሮቻችን ይገኛል ::
显示全部...
🔥 7 6
Repost from TgId: 1601431578
照片不可用在 Telegram 中显示
‎“ትናንት እመጣለሁ” መጽሐፍ ዙሪያ የተሰጠ ዳሠሣ ‎ ‎በሥነ ጽሁፍ ውስጥ የተለመዱ አሠራሮችን እና ሕጎችን በተወሰነ መልኩ በማሻሻል (modify) በማድረግ ሙከራዎችን ወይም (experiments) በጥቂት መጽሐፍት አማካኝነት መመልከት ከጀመርን ጥቂት ሳንሰነባብት አልቀረንም፡፡ ‎ ‎“ትናንት እመጣለሁ” በተሰኘው ድርሰት ውስጥ የተመለከትናቸው ሙከራዎች ወይም (experiments) ለሥነ ጽሁፋችን ምን ጨመሩ? ወይም ከሥነ ጽሁፋችን ምን አጎደሉ? መጽሀፉንስ Experimental ነው ብዬ ከብያኔ ላይ ለመድረስ ምን አነሳሳኝ? ‎እንደሚታወቀው ከexperimental ሥነ ጽሁፍ መገለጫዎች መካከል የተወሰኑትን ለመመልከት ብንሞክር አንዱ የምናገኘው መገለጫ የጽሁፉ ከማሕበረሰባዊው ልምድ ወይም (norm) መነጠል መቻሉ ነው፡፡ ልምድ ስንል ከአኗኗል ዘይቤያችን ጋር ብቻም ሳይሆን ሥነ ጽሁፋችን የተቀረጸበትንና እየተላለፈበት ያለበትን መንገድም ማስተዋል ልብ ይሏል፡፡ ‎ ተጨማሪውን ያንብቡ:https://shorturl.at/KF969
显示全部...
9👍 3