Jafer Books 📚
Открыть в Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Больше2025 год в цифрах

30 525
Подписчики
+1624 часа
+797 дней
+20530 день
Архив постов
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
Entertaining fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and available for reading at reasonable prices in all our stores.
JAFER BOOKS
10.10 MB
🔥 6❤ 2🙏 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" አጤ ቴዎድሮስ በሶስቱ ቀደምት ጸሐፍት " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
❤ 14👍 1👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ዥዋዥዌ"
++++++
የእኔ ነገር አላርፍም አይደል?
እነሆ ስድስተኛ መጽሐፌን ላስመርቅ ነው።
"ዥዋዥዌ" ብዬዋለሁ።
አርባ ሰባት የዘመን ማስታወሻ ታሪኮችን የያዘ ነው፡፡ የተስተካከለና የተመሰቃቀለው፤ የተሳካና የተሰናከለው፤ የሚያምርና የሚያስቀይመው፤ የሚያስደስትና የሚያማርረው፤ የሚያኮራና የሚያሳፍረው ዘመነኛ ኢትዮጵያዊ ሕይወታችንን እንደ ወረደ በእነዚህ ታሪኮች ልሰንድ ሞክሬያለሁ፡፡
የዥዋዥዌ ምርቃት እንደ ሌላው ጊዜ በተንጣለለ አዳራሽ የሚቀርብና በቅንጫቢ ንባብ፣ በሙዚቃ እና ሌላ ጨዋታ የተሞላ ዝግጅት አይደለም። ቀለል ያለ የሽያጭና የፊርማ ፕሮግራም ነው።
ያስለመድኳችሁን ፓስቲና ሻይ ግን አላስቀርም።
ቅዳሜ ሕዳር 6 አዲሱ እና ሸላዩ የጃፋር መጽሐፍት መደብር
(ለገሃር) እስክትመጡ እናቱን እንደናፈቀ ጨቅላ በር በሩን እያየሁ እጠብቃችሁዋለሁ።
ከእናንተ የሚጠበቀው ከቀኑ 8 እስከ 10 ሰዓት ባለው ጊዜ ያመቻችሁን መርጣችሁ ዘው ማለት ብቻ ነው።
ማስታወሻ!
-+---
የእኔን ዝግጅቶች ታድመው የሚያውቁ አንባቢዎቼ ካልኩት ሰዓት ዝንፍ ብዬ እንደማላውቅ ምስክር ናቸውና ታረፍዳለች ብላችሁ እንዳታረፍዱ።
በዚህ አጋጣሚ ምንግዜም ለማይለየኝ ድጋፍና ማበረታቻችሁ፣ ስልጡን ትችትና ወቀሳችሁ ምስጋናዬን ውሰዱ፡፡
❤ 53🙏 7🥰 1
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
The best and most popular self-help books of all time. We have published them locally with high quality and offer them for sale at reasonable prices. Available in all our stores.
JAFER BOOKS
9.86 MB
❤ 13🔥 3👍 1
00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
እነዚህን የአማርኛ መጻሕፍት በመደብሮቻችን ያገኟቸዋል ::
" ያነበበ ተጠቀመ
ዕውቀትን ቀሰመ "
ጃዕፈር መጻሕፍት !
14.15 MB
❤ 15👍 2👎 2🥰 2
00:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
Entertaining fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and available for reading at reasonable prices in all our stores.
JAFER BOOKS
4.87 MB
❤ 9🔥 1
00:49
Видео недоступноПоказать в Telegram
#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው። የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል።
በJafer Books፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል። ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን። ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን!
Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website
📞+251911932088 || +251911125324
5.06 MB
❤ 3
00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
o0kA1ivAmQYBSG2GQBZI25fkCcgiqEizoIgESG.mp41.40 MB
❤ 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ በገበያ ላይ
እነሆ እንደ ማር የሚጣፍጠው የዴል ካርኒጌ HOW TO WIN FRIENDS & INFLUENCE PEOPLE መጽሐፍ #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና በሚል አማርኛው መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ።
የመጽሐፉ ምርጥ ምክር፦
#ማር_ለመቁረጥ_ከፈለግክ_ቀፎውን_አትነቅንቅ!!!
#የማሸነፍ_ስነ_ልቦና_መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል።
👍 7❤ 4🥰 2🔥 1
00:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
Entertaining fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and available for reading at reasonable prices in all our stores.
JAFER BOOKS
5.73 MB
❤ 1
00:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
We have put up for sale three of Lauren Roberts' most popular books, Powerful, Fearless, and Reckless. All three books are available in all our stores.
Jafer Books
15.60 MB
❤ 5🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በበኃይሉ ሙሉጌታ የተደረሱት ሁለት መጻሕፍት በመደብሬቻችን ሽያጭ ላይ ነን !
የበኃይሉ " ቤተልሄም " እና " ፪ኛው ዕትብት " የተሰኙት መጻሕፍቱ ለንባብ ቀርበዋል ::
መጻሕፍቱ በመደብሮቻችን ይገኛሉ !
❤ 28🔥 8
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
የዓለማየሁ ማሞ አብዛኞቹን መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ ::
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱና ዘመናዊውን የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ጎብኙልን ::
መሸጫ ዋጋችን እንደተለመደው ሁሉ ከ 20% - 50 % ቅናሽ አለው ::
13.04 MB
❤ 9
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱና ዘመናዊውን የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ጎብኙልን :: እነዚህን አዳዲስ የገቡ መጻሕፍት ሸምቱ ፣ አንብቡ ::
መሸጫ ዋጋችን እንደተለመደው ሁሉ ከ 20% - 50 % ቅናሽ አለው ::
10.08 MB
👍 10🥰 2❤ 1👎 1
We have put up for sale three of Lauren Roberts' most popular books, Powerful, Fearless, and Reckless. All three books are available in all our stores.
Jafer Books
❤ 8🔥 1🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በግርማ አውግቸው ደመቀ የተዘጋጀው " ኩሽ እና ኩሻዊ " መጽሐፍ በመደብሬቻችን ብምሽያጭ ላይ ነን ::
Repost from TgId: 1601431578
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ትናንት እመጣለሁ” መጽሐፍ ዙሪያ የተሰጠ ዳሠሣ
በሥነ ጽሁፍ ውስጥ የተለመዱ አሠራሮችን እና ሕጎችን በተወሰነ መልኩ በማሻሻል (modify) በማድረግ ሙከራዎችን ወይም (experiments) በጥቂት መጽሐፍት አማካኝነት መመልከት ከጀመርን ጥቂት ሳንሰነባብት አልቀረንም፡፡
“ትናንት እመጣለሁ” በተሰኘው ድርሰት ውስጥ የተመለከትናቸው ሙከራዎች ወይም (experiments) ለሥነ ጽሁፋችን ምን ጨመሩ? ወይም ከሥነ ጽሁፋችን ምን አጎደሉ? መጽሀፉንስ Experimental ነው ብዬ ከብያኔ ላይ ለመድረስ ምን አነሳሳኝ?
እንደሚታወቀው ከexperimental ሥነ ጽሁፍ መገለጫዎች መካከል የተወሰኑትን ለመመልከት ብንሞክር አንዱ የምናገኘው መገለጫ የጽሁፉ ከማሕበረሰባዊው ልምድ ወይም (norm) መነጠል መቻሉ ነው፡፡ ልምድ ስንል ከአኗኗል ዘይቤያችን ጋር ብቻም ሳይሆን ሥነ ጽሁፋችን የተቀረጸበትንና እየተላለፈበት ያለበትን መንገድም ማስተዋል ልብ ይሏል፡፡
ተጨማሪውን ያንብቡ:https://shorturl.at/KF969
❤ 9👍 3
