Jafer Books 📚
前往频道在 Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
显示更多2025 年数字统计

30 543
订阅者
+1924 小时
+737 天
+21930 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ቀን 7 ባዛር
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይ ዛሬ ብቻ ይቀጥላል ከነገ ያበቃል የዛሬን እድሎ ይጠቀሙበት
ጃዕፈር መጸሐፍት መደብር
እዉነተኛ ቅናሽ
👍 9❤ 6
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይና ባዛር ነገ በዕለተ እሁድም ይቀጥላል ::
በዓይነት ብዙ አማራጭ ይዘን ገብተናል ::
❤ 9👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይና ባዛር ነገ በዕለተ እሁድም ይቀጥላል ::
በዓይነት ብዙ አማራጭ ይዘን ገብተናል ::
❤ 16👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
Twisted series
አሁን በመደብራችን እና 6 ኪሎ ዩንቨርስርስቲ የመጸሐፍ አዉደ ርዕዩ ላይ ያገኙታል
ጃዕፈር መጸሐፍት
❤ 6👍 2👎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ለተከበራችሁ ደንበኞቻን በtele super app ላይ ዘመን ገበያ ላይ መፅሐፍቶችን መሸጥ የጀመርን መሆናችን በደስታ እናሳውቃለን
❤ 17👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ማርቭል የግብረ-ገብ ትምህርት አጋዥ መጽሐፍ
ü የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም ሞዴል ጥያቄዎችን የያዘ ነው።
ü ቀላልና ግልጽ በሆነ ቋንቋ የተዘጋጀ ሆኖ ለማንበብ አመቺ ነው።
ü ተማሪዎች የፅንሰ-ሃሳብ ጥያቄዎችን የመስራት ችሎታ እና ልምድ እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል።
ü ለተለያዩ ሞዴል ጥያቄዎች መልስ በመስጠት የተሻሻለው የኢትዮጵያ ሥርዓተ-ትምህርት ላይ የተመሰረተ እና የተሟላ ነው።
ü የ5ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎችን በሚመጥንና ቀለል ባለ መልኩ የተጻፈ ነው።
ü ተማሪዎቹ የገጠማቸውን ችግሮች ለመፍታት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ü ለጥያቄዎቹ ውጤታማ መልስ መስጠት የሚቻልበትን መንገድ ጨምሮ በየርዕሰ ጉዳዩቹ ላይ የሚነሱትን ጥያቄዎች ለመመለስና ተማሪዎች ችሎታቸውን እንዲያጎለብቱ እንዲሁም የርዕሰ-ጉዳዩን ችግሮች በጥልቅ ደረጃ ለመፍታት ያላቸውን ክህሎት እንዲያጠናክሩ ይረዳል።
ü አምስት የሞዴል ፈተናዎችን ከመልሶቻቸው ጋር ማካተቱ በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው።
ü አጭርና ቀላል ልዩ ልዩ ማጠቃለያ፣ክለሳ እና ሥዕላዊ መግለጫዎች የሚገኙበት ድንቅ መጽሐፍ ነው።
ü በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት (2014 እ.ኢ.አ በተሻሻለው) ላይ የተመሠረተ ነው።
ü በሁለቱም ክፍል ደረጃ (ለ5ኛ ክፍል እና ለ6ኛ ክፍል) እና 12ቱ ምዕራፎች ላይ ተጨማሪ የመልመጃ ጥያቄዎች ያሉት የመጀመሪያ መጽሐፍ በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል።
ü ተማሪዎችን ለ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ማዘጋጀት ላይ ትኩረት ይሰጣል፡፡
ü መጽሐፉ የተዘጋጀው ከ15 ዓመት በላ
👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ቀን 5 ባዛር
ዛሬ አይቀርም
የዛሬ ቀጠርዎን አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመፀሃፍ ዓውደ ርዕይ ያድርጉ ልዩ የሆነ ቅናሽ ያገኛሉ ለ እርሶ እንዲሁም ለልጆዎቾ የተለያዩ ጣፋጭ እና አስተማሪ ተረቶች ፐዝሎች ሁሉን በአንድ ይዘን እየጠበቅኖ ነዉ
እውነተኛ ቅናሽ
ጃዕፋር መጸሐፍት
🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በክርስቶፈር ክላፋም ተጽፎ በኃይለመስቀል በሸዋምየለ " የአፍሪካ ቀንድ " በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ሁለተኛው ዕትም ለንባብ በቅቷል ::
ጃዕፈር መጻሕፍት ::
👍 9🕊 3
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ ሁለት ቁጥር አንድ
በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital
ቲክቶክ (TikTok) https://www.tiktok.com/@bayramedia?_t=8r47KnYX7cz&_r=1
ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ
ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 1.pdf3.03 MB
👍 2❤ 1🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሌ/ጄነራል ዮሃንስ ገብረመስቀል “አዙሪት” የተሰኘዉ መጸሐፍ 2 እትም ለሽያጭ ቀርቦዋል
መጸሐፋን በመደብራችን ያገኙታል።
ጃዕፋር መጸሐፍት
🥰 3
Repost from TgId: 1877363286
እነሆ
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 2 ቁጥር 1
በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital
ቲክቶክ (TikTok) https://www.tiktok.com/@bayramedia?_t=8r47KnYX7cz&_r=1
ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ
ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 1.pdf3.01 MB
🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የግብረገብ አጋዥ ስትጠይቁን ለነበራችሁ ደንበኞቻችን ማርቭል ግብረገብ 5ኛ ክፍል እና ለ6ኛክፍል እንዲሆን ተደርጐ በከፍተኛ ጥንቃቄ ተዘጋጅዋል ይሸምቱ !
👍 11
