en
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Open in Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
30 543
Subscribers
+1924 hours
+737 days
+21930 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 7 ባዛር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይ ዛሬ ብቻ ይቀጥላል ከነገ ያበቃል የዛሬን እድሎ ይጠቀሙበት ጃዕፈር መጸሐፍት መደብር እዉነተኛ ቅናሽ
Show all...
👍 9 6
ቀን 7 ባዛር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይ ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ
Show all...
ቀን 7 ባዛር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይ ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ
Show all...
11
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይ
Show all...
👍 17
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይና ባዛር ነገ በዕለተ እሁድም ይቀጥላል :: በዓይነት ብዙ አማራጭ ይዘን ገብተናል ::
Show all...
9👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ያለው የመጻሕፍት ዐውደ - ርዕይና ባዛር ነገ በዕለተ እሁድም ይቀጥላል :: በዓይነት ብዙ አማራጭ ይዘን ገብተናል ::
Show all...
16👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 5 አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመፀሃፍ ዓውደ ርዕይ በምስል
Show all...
👍 9 2
Photo unavailableShow in Telegram
Twisted series አሁን በመደብራችን እና 6 ኪሎ ዩንቨርስርስቲ የመጸሐፍ አዉደ ርዕዩ ላይ ያገኙታል ጃዕፈር መጸሐፍት
Show all...
6👍 2👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለተከበራችሁ ደንበኞቻን በtele super app ላይ ዘመን ገበያ ላይ መፅሐፍቶችን መሸጥ የጀመርን መሆናችን በደስታ እናሳውቃለን
Show all...
17👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማርቭል የግብረ-ገብ ትምህርት አጋዥ መጽሐፍ ü  የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም ሞዴል ጥያቄዎችን የያዘ ነው። ü  ቀላልና ግልጽ በሆነ ቋንቋ የተዘጋጀ ሆኖ ለማንበብ አመቺ ነው። ü  ተማሪዎች የፅንሰ-ሃሳብ ጥያቄዎችን የመስራት ችሎታ እና ልምድ እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል። ü  ለተለያዩ ሞዴል ጥያቄዎች መልስ በመስጠት የተሻሻለው የኢትዮጵያ ሥርዓተ-ትምህርት ላይ የተመሰረተ እና የተሟላ ነው። ü  የ5ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎችን በሚመጥንና ቀለል ባለ መልኩ የተጻፈ ነው። ü  ተማሪዎቹ የገጠማቸውን ችግሮች ለመፍታት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ü  ለጥያቄዎቹ ውጤታማ መልስ መስጠት የሚቻልበትን መንገድ ጨምሮ በየርዕሰ ጉዳዩቹ ላይ የሚነሱትን ጥያቄዎች ለመመለስና ተማሪዎች ችሎታቸውን እንዲያጎለብቱ እንዲሁም የርዕሰ-ጉዳዩን ችግሮች በጥልቅ ደረጃ ለመፍታት ያላቸውን ክህሎት እንዲያጠናክሩ ይረዳል። ü  አምስት የሞዴል ፈተናዎችን ከመልሶቻቸው ጋር ማካተቱ በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው። ü  አጭርና ቀላል ልዩ ልዩ ማጠቃለያ፣ክለሳ እና ሥዕላዊ መግለጫዎች የሚገኙበት ድንቅ መጽሐፍ ነው። ü  በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት (2014 እ.ኢ.አ በተሻሻለው) ላይ የተመሠረተ ነው። ü  በሁለቱም ክፍል ደረጃ (ለ5ኛ ክፍል እና ለ6ኛ ክፍል) እና 12ቱ ምዕራፎች ላይ ተጨማሪ የመልመጃ ጥያቄዎች ያሉት የመጀመሪያ መጽሐፍ በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል። ü  ተማሪዎችን ለ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ማዘጋጀት ላይ ትኩረት ይሰጣል፡፡ ü  መጽሐፉ የተዘጋጀው ከ15 ዓመት በላ
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 5 ባዛር ዛሬ አይቀርም የዛሬ ቀጠርዎን አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመፀሃፍ ዓውደ ርዕይ ያድርጉ ልዩ የሆነ ቅናሽ ያገኛሉ ለ እርሶ እንዲሁም ለልጆዎቾ የተለያዩ ጣፋጭ እና አስተማሪ ተረቶች ፐዝሎች ሁሉን በአንድ ይዘን እየጠበቅኖ ነዉ እውነተኛ ቅናሽ ጃዕፋር መጸሐፍት
Show all...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
በክርስቶፈር ክላፋም ተጽፎ በኃይለመስቀል በሸዋምየለ " የአፍሪካ ቀንድ " በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ሁለተኛው ዕትም ለንባብ በቅቷል :: ጃዕፈር መጻሕፍት ::
Show all...
👍 9🕊 3
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ ሁለት ቁጥር አንድ በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital ቲክቶክ (TikTok) https://www.tiktok.com/@bayramedia?_t=8r47KnYX7cz&_r=1 ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
Show all...
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 1.pdf3.03 MB
👍 2 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሌ/ጄነራል ዮሃንስ ገብረመስቀል “አዙሪት” የተሰኘዉ መጸሐፍ 2 እትም ለሽያጭ ቀርቦዋል መጸሐፋን በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፋር መጸሐፍት
Show all...
🥰 3
Repost from TgId: 1877363286
እነሆ ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 1 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital ቲክቶክ (TikTok) https://www.tiktok.com/@bayramedia?_t=8r47KnYX7cz&_r=1 ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
Show all...
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 1.pdf3.01 MB
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የግብረገብ አጋዥ ስትጠይቁን ለነበራችሁ ደንበኞቻችን ማርቭል ግብረገብ 5ኛ ክፍል እና ለ6ኛክፍል እንዲሆን ተደርጐ በከፍተኛ ጥንቃቄ ተዘጋጅዋል ይሸምቱ !
Show all...
👍 11
ቀን 4 ባዛር ጃዕፋር መጥተዉ ብዙ ቅናሽ ያግኙ።
Show all...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
ምንሆኛለዉ 9 እትም በመደብራችን ያገኙታል
Show all...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
የ ሽዋንግዛዉ ተፈራ (ሻምበል) ግለታሪክ መጸሐፍ በመደብራችን ያገኙታል።
Show all...
5
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 4 ባዛር
Show all...
👍 6 3