ch
Feedback
@mensurabdulkeniofficial

@mensurabdulkeniofficial

前往频道在 Telegram

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
253 092
订阅者
-6724 小时
-5097
-1 79030
帖子存档
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/LvQdBSQeNJk?si=jy9sHCk-H9cBPTIV
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=4oGPz5aIj0M
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=v4KN_L7d-PE
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=KbwSHHnG6m8
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/HzSuQa51ppA?si=NZoHfvkPDMEtdo-5
显示全部...
🔴🔴🔴 (እሁድ ታህሳስ 12 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - የ2025ቱ አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ በሞሮኮና ኮሞሮስ ጨዋታ ይከፈታል። ለውድድሩ መጀመር ምን ያህል ጓጉታችኋል?  - የአፍሪካ ዋንጫ ከ2028 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ ቀርቶ፣ በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ እንዲዝጋጅ ተወስኗል። ለውጡን እንዴት አያችሁት? - በፕሪምየር ሊግ ሰንጠረዥ አናት ላይ ማንቸስተር ሲቲና አርሰናል (በሰዓታት ውስጥ) የደረጃ ልውውጥ አድርገው ቅዳሜ አልፏል። ይኽው ቦታን የመቀማማት ፉክክር እስከ ግንቦት ይቀጥል ይሆን? የሲቲ በተፎካካሪነት እንዲህ ማንሰራራት በአርሰናል የዋንጫ ህልም ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖስ ምን ያህል ሊሆን ይችላል? በቅዳሜ ጨዋታዎች ዙሪያ ያሏችሁን አስተያየቶች አጋሩን። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ጠዋት 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/yRoHTKWa_ZI?si=XFeXor0bQSnD7wP_
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/nUt8MLAIPLU?si=81vj6VgQuZbyi-b5
显示全部...
Repost from TgId: 1571225671
照片不可用在 Telegram 中显示
🇲🇦⚔️🇰🇲 ሞሮኮ ከ ኮሞሮስ ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ? 🎁 ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ፕሪሚየም የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሜዳ ማልያ ይሸለማሉ! ⚠️ የውድድሩ ህጎች ማሳሰቢያ፦ ✔️የዋናው ስፖርትስዌርን (https://web.facebook.com/wanawsportwear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ። ✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ላይ በኮሜንት መስጫው የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ። ✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ። ✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/lOJhFTwBOsU?si=7E_ISxAlM9D4lKDr
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=U7ozZqlHZdI
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=DQxLQRlzC6Q
显示全部...
🔴🔴🔴 (ዓርብ ታህሳስ 10 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ወሬው በታመኑት ሚድያዎች ሳይቀር እየናኘ ነው። ፔፕ ጋርዲዮላና ማንቸስተር ሲቲ በዚህ ውድድር ዘመን ማጠናቀቂያ ላይ ሳይለያዩ አይቀሩም። ፔፕን እንዲተኩ የታሰቡት ቀዳሚው ዕጩ ደግሞ ኤንዞ ማሬስካ ናቸው። ማሬስካ ሰሞኑን ከቼልሲ ጋር ቅሬታ ውስጥ መግባታቸውስ ከዚህ ጋር ሊያያዝ ይችላል? የሚወራው ምንድነው? ጠለቅ ብለን እንዳስሰዋለን። ለውይይት👇 - ነገሩ እውን ከሆነስ? ከጋርዲዮላ በኋላ ማንቸስተር ሲቲ ምን ሊመስል ይችላል? የፕሪምየር ሊጉ የፉክክር ሚዛንስ? ሃሳብ ስጡበት። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...