@mensurabdulkeniofficial
Ir al canal en Telegram
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Mostrar más2025 año en números

253 080
Suscriptores
-6724 horas
-5097 días
-1 79030 días
Archivo de publicaciones
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=cCngEq1d_H4
🔴🔴🔴
(ሰኞ ታህሳስ 13 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- አስቶን ቪላ በሞርጋን ሮጀርስ ጎሎች የአሸናፊነት ጉዞውን አጠናክሯል። ለተሸናፊው ዩናይትድ የብሩኖ ጉዳት "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" ሆኖበታል።
- የአሌክሳንደር ኢሳቅ ጉዳት ሊቨርፑልን የሚያሳስብ ጣጣ ሳይኖረው አልቀረም። ወደ ዝውውር ገበያው ይመለሱ?
- የአፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ውሎና በድል የጀመረችው አስተናጋጅ ሃገር - ሞሮኮ፤ የምንለው ይኖረናል።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/LvQdBSQeNJk?si=jy9sHCk-H9cBPTIV
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=4oGPz5aIj0M
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=v4KN_L7d-PE
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=KbwSHHnG6m8
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/HzSuQa51ppA?si=NZoHfvkPDMEtdo-5
🔴🔴🔴
(እሁድ ታህሳስ 12 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- የ2025ቱ አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ በሞሮኮና ኮሞሮስ ጨዋታ ይከፈታል። ለውድድሩ መጀመር ምን ያህል ጓጉታችኋል?
- የአፍሪካ ዋንጫ ከ2028 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ ቀርቶ፣ በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ እንዲዝጋጅ ተወስኗል። ለውጡን እንዴት አያችሁት?
- በፕሪምየር ሊግ ሰንጠረዥ አናት ላይ ማንቸስተር ሲቲና አርሰናል (በሰዓታት ውስጥ) የደረጃ ልውውጥ አድርገው ቅዳሜ አልፏል። ይኽው ቦታን የመቀማማት ፉክክር እስከ ግንቦት ይቀጥል ይሆን? የሲቲ በተፎካካሪነት እንዲህ ማንሰራራት በአርሰናል የዋንጫ ህልም ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖስ ምን ያህል ሊሆን ይችላል?
በቅዳሜ ጨዋታዎች ዙሪያ ያሏችሁን አስተያየቶች አጋሩን።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ጠዋት 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/yRoHTKWa_ZI?si=XFeXor0bQSnD7wP_
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/nUt8MLAIPLU?si=81vj6VgQuZbyi-b5
Repost from TgId: 1571225671
Photo unavailableShow in Telegram
🇲🇦⚔️🇰🇲
ሞሮኮ ከ ኮሞሮስ
ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ?
🎁 ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ፕሪሚየም የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሜዳ ማልያ ይሸለማሉ!
⚠️ የውድድሩ ህጎች ማሳሰቢያ፦
✔️የዋናው ስፖርትስዌርን (https://web.facebook.com/wanawsportwear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ላይ በኮሜንት መስጫው የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ።
✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ።
✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።
Photo unavailableShow in Telegram
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/lOJhFTwBOsU?si=7E_ISxAlM9D4lKDr
