ch
Feedback
@mensurabdulkeniofficial

@mensurabdulkeniofficial

前往频道在 Telegram

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
253 087
订阅者
-6724 小时
-5097
-1 79030
帖子存档
🔴🔴🔴 (ማክሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ማንቸስተር ዩናይትድ ሶስት ጊዜ መሪነቱን ማስጠበቅ ያልቻለበት፣ የቡድኑ ጥንካሬም ሆነ ድክመት በታየበት ጨዋታ ቦርንመዝ በቀላሉ እጅ የሚሰጥ አልሆነም። - የስምንቱን ጎል "thriller" እንዴት ትገልጹታላችሁ? - አሞሪም የፎርሜሽን ለውጥ ሊያደርጉ ማሰባቸውስ? በዩናይትድ የተሻለ ጊዜ ሊመጣ ይሆን? ወይስ የሲስተሙ ለውጥም ዘላቂ መፍትሔ አይሆንም? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/QzSYdFmWbM0?si=BtExCj1TnLvk2O5V
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=1PFB4IBOwN8
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=a8aS0I3eNcs
显示全部...
🔴🔴🔴 (ሰኞ ታህሳስ 6 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - በፕሪምየር ሊጉ ዓለም በጉጉት የሚጠበቃቸው የትልልቆቹ ግጥሚያዎች እንኳን እንዲህ አልደመቁም። በስታድየም ኦፍ ላይት ከ10 ዓመታት በኋላ ፕሪምየር ሊግ የታይን-ዊር ደርቢን አሳየን። ሁልጊዜም እሳት የሆነው የሰሜን-ምስራቁ ደርቢ በሰንደርላንድ አሸናፊነት አበቃ። ከውጤቱ ይልቅ የደጋፊዎቹ ስሜትና መራሩ ተቃርኖ ትኩረት ይስብ ነበር። በትውልዶች መካካል ስር የሰደደውን የዚህን ደርቢ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዳራ እንዳስሳለን። - ብዙ የተጠበቀው የሊዮኔል ሜሲ የህንድ ጉብኝት ከባድ ረብሻ ተከትሎታል። ፖሊስ ጣልቃ የገባበትና የጉብኝቱ አዘጋጅ የታሰረበት ጉዳይ የዛሬው ሌላው ርዕሳችን ይሆናል። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
  🆕 አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ 📌 https://t.me/sellphone2777 📞  0929008292 📩 inbox @bina27 📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=jQK_1HVGh2w
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/_UCl5d9RuCs?si=yOK8LVohKgzE0YFj
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/hi0jYAACfCM?si=hDB4uA_JUEAAHCW9
显示全部...
🔴🔴🔴 (እሁድ ታህሳስ 5 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ዎልቭስ ራሱ ላይ  ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች አርሰናል ሶስት ነጥብ አግኝቷል።  ይህን ድል እንዴት ትገልጹታላችሁ? ለቀጣዩ የመድፈኞቹ ጉዞ ማስጠንቀቂያ ይሆን? አርሰናል በሊጉ ደካማው በድን ዎልቭስ የተፈተነው ለምንድነው? አስተያየቶቻችሁን አጋሩን። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ጠዋት 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/6AW__U5QlIs?si=xsnUfHdhPqeenqVX
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/3ysMsGurnWM?si=wLLvMCNRYPLsuPca
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=Nz5jMy4ulyE
显示全部...