@mensurabdulkeniofficial
Open in Telegram
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Show more2025 year in numbers

253 087
Subscribers
-6724 hours
-5097 days
-1 79030 days
Posts Archive
🔴🔴🔴
(ማክሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- ማንቸስተር ዩናይትድ ሶስት ጊዜ መሪነቱን ማስጠበቅ ያልቻለበት፣ የቡድኑ ጥንካሬም ሆነ ድክመት በታየበት ጨዋታ ቦርንመዝ በቀላሉ እጅ የሚሰጥ አልሆነም።
- የስምንቱን ጎል "thriller" እንዴት ትገልጹታላችሁ?
- አሞሪም የፎርሜሽን ለውጥ ሊያደርጉ ማሰባቸውስ? በዩናይትድ የተሻለ ጊዜ ሊመጣ ይሆን? ወይስ የሲስተሙ ለውጥም ዘላቂ መፍትሔ አይሆንም?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/QzSYdFmWbM0?si=BtExCj1TnLvk2O5V
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=1PFB4IBOwN8
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=a8aS0I3eNcs
🔴🔴🔴
(ሰኞ ታህሳስ 6 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- በፕሪምየር ሊጉ ዓለም በጉጉት የሚጠበቃቸው የትልልቆቹ ግጥሚያዎች እንኳን እንዲህ አልደመቁም። በስታድየም ኦፍ ላይት ከ10 ዓመታት በኋላ ፕሪምየር ሊግ የታይን-ዊር ደርቢን አሳየን። ሁልጊዜም እሳት የሆነው የሰሜን-ምስራቁ ደርቢ በሰንደርላንድ አሸናፊነት አበቃ። ከውጤቱ ይልቅ የደጋፊዎቹ ስሜትና መራሩ ተቃርኖ ትኩረት ይስብ ነበር። በትውልዶች መካካል ስር የሰደደውን የዚህን ደርቢ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዳራ እንዳስሳለን።
- ብዙ የተጠበቀው የሊዮኔል ሜሲ የህንድ ጉብኝት ከባድ ረብሻ ተከትሎታል። ፖሊስ ጣልቃ የገባበትና የጉብኝቱ አዘጋጅ የታሰረበት ጉዳይ የዛሬው ሌላው ርዕሳችን ይሆናል።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Photo unavailableShow in Telegram
🆕 አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ
📌 https://t.me/sellphone2777
📞 0929008292
📩 inbox @bina27
📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=jQK_1HVGh2w
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/_UCl5d9RuCs?si=yOK8LVohKgzE0YFj
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/hi0jYAACfCM?si=hDB4uA_JUEAAHCW9
🔴🔴🔴
(እሁድ ታህሳስ 5 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- ዎልቭስ ራሱ ላይ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች አርሰናል ሶስት ነጥብ አግኝቷል። ይህን ድል እንዴት ትገልጹታላችሁ? ለቀጣዩ የመድፈኞቹ ጉዞ ማስጠንቀቂያ ይሆን? አርሰናል በሊጉ ደካማው በድን ዎልቭስ የተፈተነው ለምንድነው?
አስተያየቶቻችሁን አጋሩን።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ጠዋት 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/6AW__U5QlIs?si=xsnUfHdhPqeenqVX
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/3ysMsGurnWM?si=wLLvMCNRYPLsuPca
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Nz5jMy4ulyE
