ch
Feedback
@mensurabdulkeniofficial

@mensurabdulkeniofficial

前往频道在 Telegram

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
253 070
订阅者
-6724 小时
-5097
-1 79030
帖子存档
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=GpqtavWUehA
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=t7RAjufRnzk
显示全部...
🔴🔴🔴 (ማክሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ማንቸስተር ዩናይትድ ከረጅም ጊዜ በኋላ ከኦልድ ትራፎርድ ውጪ በሰፊ ጎል ልዩነት አሸንፏል። ተጋጣሚው ፈታኝ ባይሆንም፣ ከዕረፍት በፊት የታየው ድክመት ሳይቀጥል፣ ዩናይትድ ዕድሉን ተጠቅሞበታል። ጨዋታውን እንዴት ገመገማችሁት? - የትልልቅ ተጫዋቾችና የአሰልጣኝ አለመግባባት በሪያል ማድሪድም ለውጥ ሊያስከትል ተቃርቧል። ቻቢ አሎንሶ በከበደ ጫና ውስጥ ይገኛል። ማንቸስተር ሲቲን ማሸነፍ ብቻ ሊያድነው እንደሚችል ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው እየተነገረ ነው። አሎንሶ ከዚህ ነውጥ የሚተርፍ ይመስላችኋል? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/-4nzCmBdKG4?si=LeVrYaBeVinzTln4
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/0xG0asG8rHQ?si=3cvAmLkeqGr5GDbq
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🏆 2025 የአፍሪካ ዋንጫ ⚽️ 24 ቡድኖች 👕፣ 52 ግጥሚያዎች 🏟፣ 29 ቀናት! 🗓 የአፍሪካ አንደኛ ለመባል ይጫወታሉ! 🥇🔥 አንድም ደቂቃ እንዳያመልጥዎ! ⏰ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ከጎጆ ፓኬጅ ጀምሮ ይከታተሉ! 📺📡 ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!​ 👇​ https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/mabkg72w   ​ ​#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #AFCON​ #2025የአፍሪካዋንጫ
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=M2fUZGCcEUg
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=qP5nQbghojA
显示全部...
🔴🔴🔴 (ሰኞ ኅዳር 29 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - የነገር አቧራ ካስነሳው ቃለምልልስ በኋላ ሞ ሳላህ ከእንግዲህ ከአሰልጣኙ ጋር የመስራት ፍላጎት እንደሌለው ግልጽ ሆኗል። አሁን ቀዮቹ ከባድ ውሳኔ ማሳለፍ የሚገባቸው ሰዓት ላይ ይገኛሉ። ሳላህን ይሽጡ? ወይስ ስሎትን ያሰናብቱ? - ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ዎልቭስ በሚሄድበት ዕለት የሊሳንድሮ ማርቲኔዝን ጉዳይ በርዕስነት መርጠነዋል። አሁን ለጨዋታ ዝግጁ ነው። ታድያ እንዴት ይሰለፍ? በጥሩ ብቃት ላይ የሚገኘው የሉክ ሻውስ ነገር? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=5HA9XuFUnpA
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=hoRbdzpQ0uI
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=Ps2qP7brqL4
显示全部...
ሞ ሳላህ ተጠባባቂ መደረጉ ስህተት ነው?Anonymous voting
  • አዎ፣ ትክክለኛ ውሳኔ ነው
  • አይ፣ ትክክለኛ ውሳኔ ኡይደለም
  • ለመመለስ ግራ ተጋብቻለሁ
0 votes
🔴🔴🔴 (እሁድ ኅዳር 28 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) *** በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አርሰናል በአስቶን ቪላ ተሸንፏል። ሲቲ ድል ስለቀናው የነጥብ ልዩነቱ ወደ ሁለት ጠቧል። - የሲቲ አመጣጥ ለአርሰናል የዋንጫ ህልም ምን ያህል ስጋት ይሆናል? - አስቶቪላን እንደዋንጫው ተፎካካሪ እንቁጠረው? - ስለጨዋታው ምን ትላላችሁ? -*** ሞ ሳላህ በአርነ ስሎት ላይ የመረረ ወቀሳን ሰንዝሯል። ለሶስተኛ ጊዜ ተጠባባቂ የመደረጉ ውሳኔ የታመቀውን የነገር ፈንጂ አፈንድቶታል። - ስሎት ግብጻዊውን ተጠባባቂ ማድረጋቸው ስህተት ነው? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ጠዋት 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...