2025 год в цифрах

253 065
Подписчики
-6724 часа
-5097 дней
-1 79030 день
Архив постов
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=GpqtavWUehA
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=t7RAjufRnzk
🔴🔴🔴
(ማክሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- ማንቸስተር ዩናይትድ ከረጅም ጊዜ በኋላ ከኦልድ ትራፎርድ ውጪ በሰፊ ጎል ልዩነት አሸንፏል። ተጋጣሚው ፈታኝ ባይሆንም፣ ከዕረፍት በፊት የታየው ድክመት ሳይቀጥል፣ ዩናይትድ ዕድሉን ተጠቅሞበታል። ጨዋታውን እንዴት ገመገማችሁት?
- የትልልቅ ተጫዋቾችና የአሰልጣኝ አለመግባባት በሪያል ማድሪድም ለውጥ ሊያስከትል ተቃርቧል። ቻቢ አሎንሶ በከበደ ጫና ውስጥ ይገኛል። ማንቸስተር ሲቲን ማሸነፍ ብቻ ሊያድነው እንደሚችል ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው እየተነገረ ነው። አሎንሶ ከዚህ ነውጥ የሚተርፍ ይመስላችኋል?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/-4nzCmBdKG4?si=LeVrYaBeVinzTln4
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/0xG0asG8rHQ?si=3cvAmLkeqGr5GDbq
Фото недоступноПоказать в Telegram
🏆 2025 የአፍሪካ ዋንጫ ⚽️
24 ቡድኖች 👕፣
52 ግጥሚያዎች 🏟፣
29 ቀናት! 🗓
የአፍሪካ አንደኛ ለመባል ይጫወታሉ! 🥇🔥
አንድም ደቂቃ እንዳያመልጥዎ! ⏰ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ከጎጆ ፓኬጅ ጀምሮ ይከታተሉ! 📺📡
ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/mabkg72w
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #AFCON #2025የአፍሪካዋንጫ
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=M2fUZGCcEUg
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=qP5nQbghojA
🔴🔴🔴
(ሰኞ ኅዳር 29 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- የነገር አቧራ ካስነሳው ቃለምልልስ በኋላ ሞ ሳላህ ከእንግዲህ ከአሰልጣኙ ጋር የመስራት ፍላጎት እንደሌለው ግልጽ ሆኗል። አሁን ቀዮቹ ከባድ ውሳኔ ማሳለፍ የሚገባቸው ሰዓት ላይ ይገኛሉ። ሳላህን ይሽጡ? ወይስ ስሎትን ያሰናብቱ?
- ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ዎልቭስ በሚሄድበት ዕለት የሊሳንድሮ ማርቲኔዝን ጉዳይ በርዕስነት መርጠነዋል። አሁን ለጨዋታ ዝግጁ ነው። ታድያ እንዴት ይሰለፍ? በጥሩ ብቃት ላይ የሚገኘው የሉክ ሻውስ ነገር?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=5HA9XuFUnpA
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=hoRbdzpQ0uI
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Ps2qP7brqL4
ሞ ሳላህ ተጠባባቂ መደረጉ ስህተት ነው?Anonymous voting
- አዎ፣ ትክክለኛ ውሳኔ ነው
- አይ፣ ትክክለኛ ውሳኔ ኡይደለም
- ለመመለስ ግራ ተጋብቻለሁ
🔴🔴🔴
(እሁድ ኅዳር 28 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
*** በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አርሰናል በአስቶን ቪላ ተሸንፏል። ሲቲ ድል ስለቀናው የነጥብ ልዩነቱ ወደ ሁለት ጠቧል።
- የሲቲ አመጣጥ ለአርሰናል የዋንጫ ህልም ምን ያህል ስጋት ይሆናል?
- አስቶቪላን እንደዋንጫው ተፎካካሪ እንቁጠረው?
- ስለጨዋታው ምን ትላላችሁ?
-*** ሞ ሳላህ በአርነ ስሎት ላይ የመረረ ወቀሳን ሰንዝሯል። ለሶስተኛ ጊዜ ተጠባባቂ የመደረጉ ውሳኔ የታመቀውን የነገር ፈንጂ አፈንድቶታል።
- ስሎት ግብጻዊውን ተጠባባቂ ማድረጋቸው ስህተት ነው?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ጠዋት 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
