ch
Feedback
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

前往频道在 Telegram

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
142 972
订阅者
-1224 小时
-1947
+1 07530
帖子存档
ልብን የሚያጨልሙ 4 ተግባራት https://youtube.com/watch?v=7kpOWG2OSYk&si=uL3qdAn5Ify49Fpa
显示全部...
30💯 6
ልብን የሚያጨልሙ 4 ተግባራት https://youtube.com/watch?v=7kpOWG2OSYk&si=uL3qdAn5Ify49Fpa
显示全部...
23👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
显示全部...
20
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
照片不可用在 Telegram 中显示
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
显示全部...
8💯 1
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
照片不可用在 Telegram 中显示
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
显示全部...
38
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Repost from TgId: 2131344856
照片不可用在 Telegram 中显示
« አይባልም » « እኔኮ ግራፊክስ ዲዛይን መማር እፈልጋለሁ ግን በቃ ሰዎች የሚሠሩትን ሳይ እንደነሱ Creative መሆን ስለማልችል መማር ይቅርብኝ » ብዙ ጊዜ ብለናል 🤭 እኛኮ ይህንን ነው የምናስተምራቹ ፣ ያልቻላችሁትን እንድትችሉ ትማራላቹ ከዛ ሰው እንደሆነው ትሆናላቹ አለቀ 🎯 5ኛው ዙር  በ   ቅ     ር       ብ ቀ ን @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
显示全部...
29
照片不可用在 Telegram 中显示
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
显示全部...
9
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
照片不可用在 Telegram 中显示
122👍 24🥰 10

27👍 13🎉 13💯 13😍 11🔥 8🥰 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
显示全部...
13
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
እነዚህ ድንጋዮች ምንድናቸው? https://youtube.com/watch?v=nPbqg9G_aOg&si=xjrJfrHnJeGjoOuk
显示全部...
23🕊 2
照片不可用在 Telegram 中显示
👌የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ጥዑም ዝማሬዎችን በቴሌግራም ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️               👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
显示全部...
6
☦️ሊቀ መዘምህራን ይልማ ኃይሉ☦️
📷የድሮ ዝማሬዎች📷
♥️አረሳት ኢትዮጵያ♥️
🔊አዲስ ዝማሬዎች🔊
👌ይቀላቀሉ👌
በምድራችን ላይ አበባ ታየ https://youtube.com/watch?v=_xoC8YTTLhY&si=S-RDCtk73kR0Nidy
显示全部...
45
✞ቅዱስ ያሬድ✞ ⭐ኮከብ ሐዋርያት የኢትዮጵያ(፪) ካህኑ ለዓለም ያሬድ ማኅሌታይ(፪) የሱራፊ አምሳያ መዝሙር ዘበድርሳን መዓሪረ ዜማ የኢትዮጵያ ብርሃን አንደበተ ርቱዕ መናኝ ባሕታዊ ልዑለ ስብከት ነህ ወመልከ ሐምራዊ
ኦ ያሬድ እናመስግንህ(፪) ለእኛ የከተብከው ጣፍጦናል ቃልህ
አዝ= = = = = ራዕየ ምስጢር ነፃሬ ሕቡዓት ቅኔን የተሞላ አርከ ዘሊቃውንት የመላእክት ምስጢር ጸዋትወ ዜማ ከአንድ አንተ በስተቀር አላየን ያስማማ
ኦ ያሬድ እናወድስህ(፪) በአንተ የተቃኘን እኛ ልጆችህ
አዝ= = = = = በእጅህ ተከትቧል የዜማው ምልክት ከሰውም ይለያል የሰጠህ አንደበት ሆነሃታል ፋና ጌጥና መሰረት ታበራለች ዛሬም በአንተ መብራትነት
ኦ ያሬድ መምህራችን(፪) በጥዑመ ቃልህ ደጋግመህ ጎብኘን
አዝ= = = = = ራዕየ ምስጢር ነፃሬ ሕቡዓት ቅኔን የተሞላ አርከ ዘሊቃውንት የመላእክት ምስጢር ጸዋትወ ዜማ ከአንድ አንተ በስተቀር አላየን ያስማማ
ኦ ያሬድ ፈለገ ጥበብ(፪)
ይዘርጉ እጆችህ ከአንተ እንመገብ
መዝሙር ሲስተር ሕይወት ተፈሪ "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።"                    መዝ፻፶፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
显示全部...
ቅዱስ ያሬድ.mp37.00 MB
138🕊 12👏 9🥰 3👍 1
ሼር 💛
照片不可用在 Telegram 中显示
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
显示全部...
👏 4
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
✞ምስጋና✞ ምስጋና ለስምህ ይገባል አኮቴት ለስምህ ይገባል ተነግሮ አያልቅም የአንተ ልግስና አንደበታችንም በአንተ ጽድቅ ትታደስ ለስምህ እንዘምር በደስታ መንፈስ አዝ= = = = = ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ስለዚህ አንጠግብም ስምህን ዘምረን የማይታይ ስውር ጥበብ አስተማርከን በእሺታ መንፈስ ጌታ ሆይ ከለልከን አዝ= = = = = ስለ እኛ ያስባል እግዚአብሔር ሁልጊዜ ፈጥኖ እየደረሰ በሰዎች ትካዜ ነፍሴ ሆይ ስለምን ታዝኛለሽ በጽኑ ከአንቺ ጋር እኮ ነው ፈዋሹ አዳኙ አዝ= = = = = እርሱን የታመኑ ታደሱ እንደ ንስር ምስጋና ይድረሰው ለቸሩ እግዚአብሔር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ በእግር ክርስቶስ ያለው ሰው አይይዘውም ጠፈር አዝ= = = = = ከክፉ ጠብቆ ይታደጋል ጌታ በሰይጣን አሽክላ ከቶ እንዳንረታ ሸክሙ የከበደ ወደ አምላኩ ይቅረብ ያሳርፋል ጌታ ከአስጨናቂው ሃሳብ
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ
ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ
እንደ አንተ ያለ መሃሪ ማን ነው ሁሉም አንተን ተስፋ ያደርጋል ለዘለዓለሙ አሜን መዝሙር ይልማ ኃይሉ "እግዚአብሔርን አመስግኑ መዝሙር መልካም ነውና"                 መዝ፻፵፯፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
显示全部...
ምስጋና.mp34.34 MB
122👏 8💯 6👍 5
ሼር 💛