💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
Открыть в Telegram
🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት 👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako
Больше2025 год в цифрах

142 972
Подписчики
-1224 часа
-1947 дней
+1 07530 день
Архив постов
ልብን የሚያጨልሙ 4 ተግባራት
https://youtube.com/watch?v=7kpOWG2OSYk&si=uL3qdAn5Ify49Fpa
❤ 30💯 6
ልብን የሚያጨልሙ 4 ተግባራት
https://youtube.com/watch?v=7kpOWG2OSYk&si=uL3qdAn5Ify49Fpa
❤ 23👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
❤ 20
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
❤ 8💯 1
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
❤ 38
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Repost from TgId: 2131344856
Фото недоступноПоказать в Telegram
« አይባልም »
« እኔኮ ግራፊክስ ዲዛይን መማር እፈልጋለሁ ግን በቃ ሰዎች የሚሠሩትን ሳይ እንደነሱ Creative መሆን ስለማልችል መማር ይቅርብኝ »
ብዙ ጊዜ ብለናል 🤭
እኛኮ ይህንን ነው የምናስተምራቹ ፣
ያልቻላችሁትን እንድትችሉ
ትማራላቹ ከዛ ሰው እንደሆነው ትሆናላቹ
አለቀ
🎯
5ኛው ዙር
በ
ቅ
ር
ብ
ቀ
ን
@greenbirdtechs
@greenbirdtechs
የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
❤ 29
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
❤ 9
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Repost from TgId: 2131344856
Фото недоступноПоказать в Telegram
« አይባልም »
« እኔኮ ግራፊክስ ዲዛይን መማር እፈልጋለሁ ግን በቃ ሰዎች የሚሠሩትን ሳይ እንደነሱ Creative መሆን ስለማልችል መማር ይቅርብኝ »
ብዙ ጊዜ ብለናል 🤭
እኛኮ ይህንን ነው የምናስተምራቹ ፣
ያልቻላችሁትን እንድትችሉ
ትማራላቹ ከዛ ሰው እንደሆነው ትሆናላቹ
አለቀ
🎯
5ኛው ዙር
በ
ቅ
ር
ብ
ቀ
ን
@greenbirdtechs
@greenbirdtechs
የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
❤ 27👍 13🎉 13💯 13😍 11🔥 8🥰 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
❤ 13
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
እነዚህ ድንጋዮች ምንድናቸው?
https://youtube.com/watch?v=nPbqg9G_aOg&si=xjrJfrHnJeGjoOuk
❤ 23🕊 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
👌የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ጥዑም ዝማሬዎችን በቴሌግራም ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
❤ 6
☦️ሊቀ መዘምህራን ይልማ ኃይሉ☦️
📷የድሮ ዝማሬዎች📷
♥️አረሳት ኢትዮጵያ♥️
🔊አዲስ ዝማሬዎች🔊
👌ይቀላቀሉ👌
Показать все...
❤ 5👍 2
💁♂ መልሱን ለማግኘት?
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉ
✞ቅዱስ ያሬድ✞
⭐ኮከብ ሐዋርያት የኢትዮጵያ(፪)
ካህኑ ለዓለም ያሬድ ማኅሌታይ(፪)
የሱራፊ አምሳያ መዝሙር ዘበድርሳን
መዓሪረ ዜማ የኢትዮጵያ ብርሃን
አንደበተ ርቱዕ መናኝ ባሕታዊ
ልዑለ ስብከት ነህ ወመልከ ሐምራዊ
ኦ ያሬድ እናመስግንህ(፪) ለእኛ የከተብከው ጣፍጦናል ቃልህአዝ= = = = = ራዕየ ምስጢር ነፃሬ ሕቡዓት ቅኔን የተሞላ አርከ ዘሊቃውንት የመላእክት ምስጢር ጸዋትወ ዜማ ከአንድ አንተ በስተቀር አላየን ያስማማ
ኦ ያሬድ እናወድስህ(፪) በአንተ የተቃኘን እኛ ልጆችህአዝ= = = = = በእጅህ ተከትቧል የዜማው ምልክት ከሰውም ይለያል የሰጠህ አንደበት ሆነሃታል ፋና ጌጥና መሰረት ታበራለች ዛሬም በአንተ መብራትነት
ኦ ያሬድ መምህራችን(፪) በጥዑመ ቃልህ ደጋግመህ ጎብኘንአዝ= = = = = ራዕየ ምስጢር ነፃሬ ሕቡዓት ቅኔን የተሞላ አርከ ዘሊቃውንት የመላእክት ምስጢር ጸዋትወ ዜማ ከአንድ አንተ በስተቀር አላየን ያስማማ
ኦ ያሬድ ፈለገ ጥበብ(፪)
ይዘርጉ እጆችህ ከአንተ እንመገብመዝሙር ሲስተር ሕይወት ተፈሪ "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።" መዝ፻፶፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ቅዱስ ያሬድ.mp37.00 MB
❤ 138🕊 12👏 9🥰 3👍 1
ሼር 💛
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
👏 4
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
✞ምስጋና✞
ምስጋና ለስምህ ይገባል
አኮቴት ለስምህ ይገባል
ተነግሮ አያልቅም የአንተ ልግስና
አንደበታችንም በአንተ ጽድቅ ትታደስ
ለስምህ እንዘምር በደስታ መንፈስ
አዝ= = = = =
ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን
ስለዚህ አንጠግብም ስምህን ዘምረን
የማይታይ ስውር ጥበብ አስተማርከን በእሺታ መንፈስ ጌታ ሆይ ከለልከን
አዝ= = = = =
ስለ እኛ ያስባል እግዚአብሔር ሁልጊዜ
ፈጥኖ እየደረሰ በሰዎች ትካዜ
ነፍሴ ሆይ ስለምን ታዝኛለሽ በጽኑ
ከአንቺ ጋር እኮ ነው ፈዋሹ አዳኙ
አዝ= = = = =
እርሱን የታመኑ ታደሱ እንደ ንስር
ምስጋና ይድረሰው ለቸሩ እግዚአብሔር
በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ በእግር
ክርስቶስ ያለው ሰው አይይዘውም ጠፈር
አዝ= = = = =
ከክፉ ጠብቆ ይታደጋል ጌታ
በሰይጣን አሽክላ ከቶ እንዳንረታ
ሸክሙ የከበደ ወደ አምላኩ ይቅረብ
ያሳርፋል ጌታ ከአስጨናቂው ሃሳብ
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ
ወኩሉ ይሴፎ ኪያከእንደ አንተ ያለ መሃሪ ማን ነው ሁሉም አንተን ተስፋ ያደርጋል ለዘለዓለሙ አሜን መዝሙር ይልማ ኃይሉ "እግዚአብሔርን አመስግኑ መዝሙር መልካም ነውና" መዝ፻፵፯፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ምስጋና.mp34.34 MB
❤ 122👏 8💯 6👍 5
ሼር 💛
