"ኡማ ቲቪ " Tv
前往频道在 Telegram
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
显示更多2025 年数字统计

46 279
订阅者
无数据24 小时
-877 天
-54930 天
帖子存档
ዘምዘም ባንክ ለምስራቅ ሐረርጌ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፋይናንስ በማድረግ ዘመናዊ ተሽከርካሪ ገዝቶ አስረከበ!!
ምክር ቤቱ የተለያዩ እስላማዊ አገልግሎቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ መስጠት ያስችለዉ ዘንድ እንዲሁም የመስክ ምልከታዎችን በቀላሉ ለማካሄድ የተሽከርካሪው ግዢ አስፈላጊ እንደነበር ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ዘምዘም ባንክ መሰል ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን በፋይናንስ መደገፉን በመቀጠል ህዝባዊ አለኝታነቱን ያረጋግጣል!!
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
❤ 23
照片不可用在 Telegram 中显示
እንኳን ደስ አልዎ!!
አዲሱ ኢ ፓስፖርት በሁሉም የሃገራችን ክልሎች አገልግሎቱን ጀመረ!
ካሉበት ሆነው አስፈላጊ ሰነዶችን በኦንለይን(በቴሌግራም) በመላክ ብቻ ቀጠሮ አሲዘው፤ በቀጠሮ ቀን ወዳመለከቱበት ቅርንጫፍ ሄደው አሻራ በመስጠት በመደበኛ እና በአስቸኳይ (2 ቀን ወይም 5 ቀን) ፓስፖርቶን በእጅዎ ያድርጉ።
አስፈላጊ ሰነዶች
አዲስ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት ከ 41 አመት በታች ለሆኑ
ፓስፖርት እድሳት
1. የቀድሞ ፓስፖርት የመረጃ ገጽ
2. ፓስፖርት መጠን (3*4) ቅርብ ግዜ የተነሱት ፎቶ
ለተበላሸ/ለጠፋ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. ለፖሊስ ያመለከቱበት መረጃ (ከጠፋ)
ለህጻናት (ከ 18 አመት በታች)
1. የአመልካች አባት ወይም እናት ወይም ሞግዚት የታደሰ መታወቂያ
2. የልጅ የልደት ካርድ
3. ልጅ ከ 5 አመት በላይ ከሆነ ፋይዳ መታወቂያ
ፓስፖርት ለመቀበል
1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
2.ፋይዳ መታወቂያ
3. ኦንለይን ያመለከቱበት ፕሪንት አውት
4. ክፊያ የፈጸሙበት ደረሰኝ (CBE birr, CBE mobile banking, Tele birr)
እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ!!! ይደውሉ፤ያማክሩን!!!
ለበለጠ መረጃ;
0940958895 ይደውሉ።
Join telegram group https://t.me/Urgentpassport157
❤ 8👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ከእንግዲህ የእንግድነት ወግ አይኖርም!
የኢትዮጵያ ሙስሊም ከእንግድነት ተረክ ወጥቶ የሀገሪቱ ታሪካዊ ባለቤት መሆኑን አውጇል። እስልምና የጥንት ማንነታችን ሲሆን፣ የነጃሺና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቁርኝትም ሃይማኖታዊ ክርክር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን በፍትህ ላይ የመሰረተ ታላቅ መንግሥታዊ ፕሮጀክት ነው። ከእንግዲህ የምንኖረው ይህንን ታሪካዊ መሪነትና ባለቤትነት በተግባር በማረጋገጥ አዲስ ምዕራፍ ለመክፈት ነው።
በቅርቡ አላህ በአፊያ ያገናኘን!!
ዐብዱልጀሊል ሸኽ ዐሊ ካሳ/ Abduljelil Ali
❤ 77👍 21🥰 8😁 1💯 1😡 1
#ባንግላዲሽ
#ሸሪፍ_ኦስማን_ሃዲ የወጣቶች መሪ እና የምርጫ እጩ ተወዳዳሪ የነበረ ከመስጅድ ሲወጣ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች በጥይት ተመትቶ በደረሰበት ጉዳት ህይወቱ አልፏል። አላህ ይዘንለት
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል።
😢 60❤ 20😭 7😡 4👍 1
#ማሻ_አላህ
🇸🇦 በአብዛኞቹ አየር መንገዶች በረዥም በረራ ጊዜ ለመስገጃ ቦታ ማግኘት ፈጽሞ የማይቻል ነገር ነው።
🕋✈️ ነገር ግን፣ በሳውዲ አየር መንገድ ፣ የኋለኛው ክፍል 8 ያህል መቀመጫዎች ተነስተው እንደ መስገጃ እንዲሆን ተደርጓል፣ ትልቅ ምንጣፎች ና ለብቻ ለመስገድ ለሚፈልጉ መጋረጃዎች ያሉት ነው።
🥰 75❤ 32👍 18
እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ
በዛሬው እለት እሁድ 12/04/2018 በምስራቋ ኮከብ አፋር ክልል የኢትዮጵያ ሙስሊም ካውንስል የአፋር ክልል ወጣቶች ካውንስል የምስረታ ጉባኤ በደማቅ ሁኔታ ታላላቅ መሻኢሆች ፣ ኡስታዞች ፣ ከሁሉም የክልሉ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች እንድሁም የሰመራ ሎጊያ ማህበረሰብ በተገኙበት ባማረ እና በደመቀ መልኩ ተመስርቷል።
በፕሮግራሙ ላይ ከፍታኛ የክልሉ የመንግስትና የመጅሊስ አመራሮች የፌደራል መጅሊስ አመራሮችና የፌደራል ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል አመራሮች በተገኙበት የምስረታ ፕሮግራሙ ተካሂዶል::
የክልሉን ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እንዲመሩ ተመርጠዋል።
1 ኡስታዝ ዶ/ር ሰኢድ አሊ ሀሩን ፕሬዝዳንት
2 አቶ ኡመር ኑር አሊ ም/ፕሬዝዳንት
3 አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ ሀሰን ፀሀፊ
4 አቶ አሚን ሙሀመድ ቦዳያ
5 አቶ ሙሀመድ አብዱ ሰኢድ
6 አቶ ሁሴን ሁመድ አሊ
7 አቶ ኡስማን ቦልኮ ሙሀመድ
8 ወ/ሮ ከዲጃ ሁሴን ሀሰን
9 ወ/ሮ ሀስና ሙሀመድ አህመድ
ሁነው ተመርጠዋል አላህ የተሻለ ስራ ሰርተው ሀቃቸውን እዲወጡ እንመኛለን
❤ 38👍 6🥰 1😁 1
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት እና ልዑካቸው ከሀረር ከተማ ዒማሞች፣ መሻይሆችና እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ል| ጁማደል አል ሳኒ 30/1447 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ሀረር
ለስራ ጉዳይ በዛሬው ዕለት የጠቅላይ ምክር ቤቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተካተቱበትን ልዑክ እየመሩ ወደ ሀረር ከተማ ያቀኑት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በሀረር ቆይታቸው ከኢሞማሞች፣ መሻይኾች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በከተማዋ ባለው ኢስላማዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
በውይይታቸውም የክልሉን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም የቀጣይ 100 ቀናት ዕቅድ እንዲዘጋጅ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
በክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም የተመራው የጠቅላይ ምክር ቤቱ ልዑክ አባላት ዝሁር ሶላትን በታላቁ ኢማም አህመድ መስጂድ ከሰገዱ በኋላ የመስጂዱን የማስፋፊያ ፕሮጀክት እና ኮሪደርን ጨምሮ ከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን በከተማዋ የስራ ኃላፊዎች መሪነት ከጎበኙ በኋላ ተልዕኳቸውን አጠናቀው ወደ ድሬደዋ ከተማ ተመልስዋል።
•••••••••••••••••••••••••••••
የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት
👍 14❤ 10
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
00:38
视频不可用在 Telegram 中显示
በካፌወችና በሬስቶራንት እንዲሁም በሆቴል ዘርፍ ላይ የተሰማራቹህ ቤተሰቦቻችን ይህንን እንደ ዘመኑ ዝምን ያለ ያለ ቴክኖሎጂ ለድርጅታቹህ መጠቀም ከፈለጋቹህ ከኛ ጋር ታገኛላቹህ ።
- OIL PRESS MACHINE
- COFFEE PRINTER
- DABO KOLO MACHINE
- COOKS MACHINE
- PEANUT BUTTER MACHINE
By Kitchen Power Brand
0904032200
0990900909
091183 6029
የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።
https://t.me/kitchenpowerr
7.52 MB
❤ 8
የነሲሐ-የዒልም ቅፍለት በሀላባ ያሰናዱት የዳእዋና የስልጠና ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ የመዝጊያው ፕሮግራም ዛሬ ጠዋት በታላቁ ኑር መስጂድ ተካሂዷል።
ይህን ደማቅ ፕሮግራም ያሰናዳችሁ የአንሳር መስጂድ ጀመዓዎች አላህ ከይር ስራችሁን ይቀበላችሁ🫡
የሀበሻው ያስር
ነሲሓ ቲቪ / Nesiha Tv
❤ 32
照片不可用在 Telegram 中显示
♦️ መጽሐፍ ቅዱስ ባለፉት 2ሺህ ዓመታት
➢ ሙሉ ቅጂው ከ776 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ተተርጉሟል።
➢ በእንግሊዝኛ ብቻ 500 የሚደርስ የቃላት እርምት ተደርጎበታል።
➢ በአማርኛ 8 የሚደርሱ የተሻሻሉ ትርጓሜዎች አሉ።
➢ በሁሉም ቋንቋዎች ደግሞ በሺህ የሚቆጠር የቃላት እርምት ተደርጎበታል።
♦️ ቁርኣን ከወረደ 1400 ዓመታት ሆኖታል።
➢ ከ100 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ተተርጉሟል።
➢ በእነዚህ ዓመታት ሁሉ እስካሁን ዐረቢኛው አንድም የቃላት እርምት አልተደረገበትም።
⏺ ይህንን ብቻ ያስተዋለ ሰው የትኛውን መጽሐፍ ማመን እንዳለበት ማስረጃ ይሆነዋል።
❤ 90👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በደቡብ አፍሪካ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ
በደቡብ አፍሪካ ከጆሃንስበርግ በስተ ምዕራብ በሚገኘው ቤከርዳል ከተማ ታጣቂዎች በከፈቱት የተኩስ እሩምታ፤ ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን ያስታወቀው ፖሊስ ነው። ከተገደሉት በተጨማሪ 10 ቆስለዋል።
በሁለት መኪኖች ወደ ሥፍራው የደረሱት ታጣቂዎች ተኩሱን የከፈቱት በከተማው በሚገኝ መጠጥ ቤት ላይ ነው። ከሥፍራው በመሸሽ ላይ ሳሉም ተኩሱን ቀጥለዋል።
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት (SAPS)፤ በጥቃቱ የተሳተፉትን ተጠርጣሪዎች የማደን ዘመቻ መጀመሩን በኤክስ ላይ ባሠፈረው ጽሑፍ ገልጿል።
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ጣቢያ ኤስኤቢሲ በመጀመሪያ ሪፖርቱ 10 ሰዎች መገደላቸውን ቢገልጽም በኋላ ግን የሟቾቹ ቁጥር ዘጠኝ መሆኑን አስታውቋል። ወንጀሉ የተፈፀመበት የጋውቴንግ ግዛት ፖሊስ ቃል አቀባይ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል እንደተናገሩት፤ አስር ሰዎች ቢገደሉም የሟቾቹ ማንነት እየተጣራ ይገኛል።
ወንጀሉ የተፈፀመው በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከጧት 1 ሰዓት በፊት ነው። በሀገሪቱ ተመሣሣይ ጥቃት ሲፈፀም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።
❤ 30😭 4😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በሂጅሪ የዘመን ቀመር አዲስ ጨረቃ መታየቱን ተከትሎ ዛሬ እሑድ ሰባተኛው የረጀብ ወር ጀምሯል። በዚህም የረመዳን ወር ስልሳ ቀናት ቀርተውታል።
👍 43🥰 22❤ 11😢 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
የሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ እናት ወደ አኼራ ሄዱ!
-------------------
በነሲሓ ቲቪ የተጅዊድ፣ ፊቅህ እና ናህው ሲያቀሩ የምናውቃቸው የሸኽ ሙሐመድ ኢድሪስ ወላጅ እናት ወደ አኼራ ሄደዋል!!
ነገ ዙሁር ሰላት ላይ አወሊያ ተሰግዶባቸው የቀብር ስነስርአቱ ደግሞ ጉለሌ መካነ መቃብር (እንቁላል ፋብሪካ ወደ ጉሊት መውረጃ ያለው) እንደሚቀበሩ ተናግረዋል!!
ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እና ለእናታቸውም ጀነትን እንዲወፍቃቸው አላህን እየጠየቅን የቻላችሁ ቀብር እንድትገኙ እናሳስባለን!!
Viaሁዳ መልቲሚዲያ / Huda Multimedia
😢 49❤ 20🙏 3
Repost from TgId: 1008885013
01:23
视频不可用在 Telegram 中显示
ለጀነት ሙዕሚኖች ኑሩላት!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና
34.20 MB
🥰 25❤ 11
照片不可用在 Telegram 中显示
ነገ የረጀብ ወር 1 ብሎ ይጀምራል
የረጀብ ወረ ከተከበሩ ወራት አንዱ በመሆኑ በሱ ውስጥ ወንጀሎችን ከመዳፈር ከሌላ ጊዜ በበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል::
ታላቁ ታቢዒ ቀታዳ አሏህ ይዘንላቸውና በዚህ ዙሪያ የሚከተለውን ብለዋል " በተከበሩ ወራት ውስጥ እራስንም ይሁን ሰዎችን መበደል ከሌሎች ወራት የበለጠ ይከለከላል ወንጀል ምንግዜም ከባድ ቢሆንም በነዚህ ወራት በሚሰሩ ወንጀሎች ግን አሏህ ከባድ ቅጣትን ይቀጣል
"በነዚህ ወራት ውስጥ ወንጀሎች ልዩ ቅጣት እንደሚያስቀጡት ሁሉ መልካም ስራዎችም ልዩ አጅር ያሰጣሉ::
ረጀብ የዝግጅት ወር ነው፡ በዚህ ወር ንያዎች የሚስተካከሉበት ፣ ረመዳንን ለመቀበል ልቦች የሚዘጋጁበት ወር ነው።
አላህ ሆይ‼
ወደ አንተ የቀረበ ልቦችን ይዘን ለረመዳን አድርሰን🤲🌙
❤ 76🙏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
በጅማ ዞን ለሚገኘው ቢላል መስጅድና መድረሳ ግንባታ የሚውል ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም እንደሚካሄድ ተገለፀ!
- ሀሩን ሚዲያ፥ ታህሳስ 11/2018
በጅማ ዞን ዴዶ ወረዳ ሼኺ ከተማ ለሚገኘው ቢላል መስጅድና መድረሳ ግንባታ የሚውል ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም የፊታችን ጥር 10/2018 ዓ.ል በጅማ ከተማ ሸኺ ስታዲየም እንደሚካሄድ አስተባባሪ ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡
በዝግጅቱ ላይም የፌደራል፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ መጅሊስ ከፍተኛ አመራሮች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም አስተባባሪ ኮሚቴዎቹ ጨምረው ገልፀዋል፡፡
በጅማ ዞን ዴዶ ወረዳ ሼኺ ከተማ የሚገኘው ቢላል መስጅድና መድረሳ ረጅም ዓመታት ማስቆጠሩ የተነሳ ሲሆን መስጂዱንም በዘመናዊ መልኩ ለመገንባት የዲዛይን ስራ መጠናቀቁንም አንስተዋል፡፡
ሙስሊሙ ማህበረሰብ በቀጣይ ወር በሚካሄደው ዝግጅት ላይ በነቂስ ወጥቶ እንዲሳተፍም ጥሪ ቀርቧል፡፡
© ሀሩን ሚዲያ
❤ 17👍 7
#ሱብሃን_አላህ 😱
በሶሻል ሚዲያ በብዛት እየተሰራጨ ያለ ምስልና ቪዲዩ ገና የተወለደ ህፃን ነገሩ እንዲህ ነው ...
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
AI ነው እንዳትሸወዱ ኢሄኔ #ሱብሃን_አላህ እያለቹህ ይሆናል ኮ
