"ኡማ ቲቪ " Tv
Open in Telegram
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Show more2025 year in numbers

46 279
Subscribers
No data24 hours
-877 days
-54930 days
Posts Archive
ከ 18,000 በላይ ሰማዕታት
===========
ጭራቋ እስራኤል በጋዛ ላይ ባካሄደችው የሁለት ዓመቱ የጅምላ ጭፍጨፋና የዘር ማፅደት ጦርነት ላይ ከ18,000 በላይ ሟቾችን (ሰማዕታት) በእጁ እንደቀበረ …ቀባሪ ዩሱፍ ሀታም ይናገራል።
😭 52❤ 9
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርበት የማቃት አንዲት ታታሪ እህቴ በአዲስ ስራ መታለች የዚህ ቻናሌ ቤተሰቦቼ ደሞ የሚሰሩ እጆችን ስለምትተባበሩ ይችን እህታችንን ቤተሰብ ሁኖት
በአይነታቸው ልዩ እና ጣፋጭ ሆነው የሚዘጋጁትን ቴራሚሱ ዴዘርቶች
በተለያዩ ጣእም(ፍሌቨሮች) አስቀድመው በማዘዝ ልዩነቱን ያጣጥሙ ቀኖን ያሳምሩ!!!
ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል አስቀድመው ይዘዙ
0967006882
0967008862
0965694688
በቴሌግራም
https://t.me/sistersdesserts
በቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@sisters.dessert0?_r=1&_t=ZM-92QyV3hg4tM
❤ 16
ዘምዘም ባንክ ለምስራቅ ሐረርጌ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፋይናንስ በማድረግ ዘመናዊ ተሽከርካሪ ገዝቶ አስረከበ!!
ምክር ቤቱ የተለያዩ እስላማዊ አገልግሎቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ መስጠት ያስችለዉ ዘንድ እንዲሁም የመስክ ምልከታዎችን በቀላሉ ለማካሄድ የተሽከርካሪው ግዢ አስፈላጊ እንደነበር ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ዘምዘም ባንክ መሰል ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን በፋይናንስ መደገፉን በመቀጠል ህዝባዊ አለኝታነቱን ያረጋግጣል!!
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
❤ 23
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አልዎ!!
አዲሱ ኢ ፓስፖርት በሁሉም የሃገራችን ክልሎች አገልግሎቱን ጀመረ!
ካሉበት ሆነው አስፈላጊ ሰነዶችን በኦንለይን(በቴሌግራም) በመላክ ብቻ ቀጠሮ አሲዘው፤ በቀጠሮ ቀን ወዳመለከቱበት ቅርንጫፍ ሄደው አሻራ በመስጠት በመደበኛ እና በአስቸኳይ (2 ቀን ወይም 5 ቀን) ፓስፖርቶን በእጅዎ ያድርጉ።
አስፈላጊ ሰነዶች
አዲስ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት ከ 41 አመት በታች ለሆኑ
ፓስፖርት እድሳት
1. የቀድሞ ፓስፖርት የመረጃ ገጽ
2. ፓስፖርት መጠን (3*4) ቅርብ ግዜ የተነሱት ፎቶ
ለተበላሸ/ለጠፋ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. ለፖሊስ ያመለከቱበት መረጃ (ከጠፋ)
ለህጻናት (ከ 18 አመት በታች)
1. የአመልካች አባት ወይም እናት ወይም ሞግዚት የታደሰ መታወቂያ
2. የልጅ የልደት ካርድ
3. ልጅ ከ 5 አመት በላይ ከሆነ ፋይዳ መታወቂያ
ፓስፖርት ለመቀበል
1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
2.ፋይዳ መታወቂያ
3. ኦንለይን ያመለከቱበት ፕሪንት አውት
4. ክፊያ የፈጸሙበት ደረሰኝ (CBE birr, CBE mobile banking, Tele birr)
እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ!!! ይደውሉ፤ያማክሩን!!!
ለበለጠ መረጃ;
0940958895 ይደውሉ።
Join telegram group https://t.me/Urgentpassport157
❤ 8👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከእንግዲህ የእንግድነት ወግ አይኖርም!
የኢትዮጵያ ሙስሊም ከእንግድነት ተረክ ወጥቶ የሀገሪቱ ታሪካዊ ባለቤት መሆኑን አውጇል። እስልምና የጥንት ማንነታችን ሲሆን፣ የነጃሺና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቁርኝትም ሃይማኖታዊ ክርክር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን በፍትህ ላይ የመሰረተ ታላቅ መንግሥታዊ ፕሮጀክት ነው። ከእንግዲህ የምንኖረው ይህንን ታሪካዊ መሪነትና ባለቤትነት በተግባር በማረጋገጥ አዲስ ምዕራፍ ለመክፈት ነው።
በቅርቡ አላህ በአፊያ ያገናኘን!!
ዐብዱልጀሊል ሸኽ ዐሊ ካሳ/ Abduljelil Ali
❤ 77👍 21🥰 8😁 1💯 1😡 1
#ባንግላዲሽ
#ሸሪፍ_ኦስማን_ሃዲ የወጣቶች መሪ እና የምርጫ እጩ ተወዳዳሪ የነበረ ከመስጅድ ሲወጣ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች በጥይት ተመትቶ በደረሰበት ጉዳት ህይወቱ አልፏል። አላህ ይዘንለት
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል።
😢 60❤ 20😭 7😡 4👍 1
#ማሻ_አላህ
🇸🇦 በአብዛኞቹ አየር መንገዶች በረዥም በረራ ጊዜ ለመስገጃ ቦታ ማግኘት ፈጽሞ የማይቻል ነገር ነው።
🕋✈️ ነገር ግን፣ በሳውዲ አየር መንገድ ፣ የኋለኛው ክፍል 8 ያህል መቀመጫዎች ተነስተው እንደ መስገጃ እንዲሆን ተደርጓል፣ ትልቅ ምንጣፎች ና ለብቻ ለመስገድ ለሚፈልጉ መጋረጃዎች ያሉት ነው።
🥰 75❤ 32👍 18
እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ
በዛሬው እለት እሁድ 12/04/2018 በምስራቋ ኮከብ አፋር ክልል የኢትዮጵያ ሙስሊም ካውንስል የአፋር ክልል ወጣቶች ካውንስል የምስረታ ጉባኤ በደማቅ ሁኔታ ታላላቅ መሻኢሆች ፣ ኡስታዞች ፣ ከሁሉም የክልሉ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች እንድሁም የሰመራ ሎጊያ ማህበረሰብ በተገኙበት ባማረ እና በደመቀ መልኩ ተመስርቷል።
በፕሮግራሙ ላይ ከፍታኛ የክልሉ የመንግስትና የመጅሊስ አመራሮች የፌደራል መጅሊስ አመራሮችና የፌደራል ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል አመራሮች በተገኙበት የምስረታ ፕሮግራሙ ተካሂዶል::
የክልሉን ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እንዲመሩ ተመርጠዋል።
1 ኡስታዝ ዶ/ር ሰኢድ አሊ ሀሩን ፕሬዝዳንት
2 አቶ ኡመር ኑር አሊ ም/ፕሬዝዳንት
3 አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ ሀሰን ፀሀፊ
4 አቶ አሚን ሙሀመድ ቦዳያ
5 አቶ ሙሀመድ አብዱ ሰኢድ
6 አቶ ሁሴን ሁመድ አሊ
7 አቶ ኡስማን ቦልኮ ሙሀመድ
8 ወ/ሮ ከዲጃ ሁሴን ሀሰን
9 ወ/ሮ ሀስና ሙሀመድ አህመድ
ሁነው ተመርጠዋል አላህ የተሻለ ስራ ሰርተው ሀቃቸውን እዲወጡ እንመኛለን
❤ 38👍 6🥰 1😁 1
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት እና ልዑካቸው ከሀረር ከተማ ዒማሞች፣ መሻይሆችና እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ል| ጁማደል አል ሳኒ 30/1447 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ሀረር
ለስራ ጉዳይ በዛሬው ዕለት የጠቅላይ ምክር ቤቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተካተቱበትን ልዑክ እየመሩ ወደ ሀረር ከተማ ያቀኑት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በሀረር ቆይታቸው ከኢሞማሞች፣ መሻይኾች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በከተማዋ ባለው ኢስላማዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
በውይይታቸውም የክልሉን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም የቀጣይ 100 ቀናት ዕቅድ እንዲዘጋጅ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
በክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም የተመራው የጠቅላይ ምክር ቤቱ ልዑክ አባላት ዝሁር ሶላትን በታላቁ ኢማም አህመድ መስጂድ ከሰገዱ በኋላ የመስጂዱን የማስፋፊያ ፕሮጀክት እና ኮሪደርን ጨምሮ ከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን በከተማዋ የስራ ኃላፊዎች መሪነት ከጎበኙ በኋላ ተልዕኳቸውን አጠናቀው ወደ ድሬደዋ ከተማ ተመልስዋል።
•••••••••••••••••••••••••••••
የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት
👍 14❤ 10
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
00:38
Video unavailableShow in Telegram
በካፌወችና በሬስቶራንት እንዲሁም በሆቴል ዘርፍ ላይ የተሰማራቹህ ቤተሰቦቻችን ይህንን እንደ ዘመኑ ዝምን ያለ ያለ ቴክኖሎጂ ለድርጅታቹህ መጠቀም ከፈለጋቹህ ከኛ ጋር ታገኛላቹህ ።
- OIL PRESS MACHINE
- COFFEE PRINTER
- DABO KOLO MACHINE
- COOKS MACHINE
- PEANUT BUTTER MACHINE
By Kitchen Power Brand
0904032200
0990900909
091183 6029
የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።
https://t.me/kitchenpowerr
7.52 MB
❤ 8
የነሲሐ-የዒልም ቅፍለት በሀላባ ያሰናዱት የዳእዋና የስልጠና ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ የመዝጊያው ፕሮግራም ዛሬ ጠዋት በታላቁ ኑር መስጂድ ተካሂዷል።
ይህን ደማቅ ፕሮግራም ያሰናዳችሁ የአንሳር መስጂድ ጀመዓዎች አላህ ከይር ስራችሁን ይቀበላችሁ🫡
የሀበሻው ያስር
ነሲሓ ቲቪ / Nesiha Tv
❤ 32
Photo unavailableShow in Telegram
♦️ መጽሐፍ ቅዱስ ባለፉት 2ሺህ ዓመታት
➢ ሙሉ ቅጂው ከ776 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ተተርጉሟል።
➢ በእንግሊዝኛ ብቻ 500 የሚደርስ የቃላት እርምት ተደርጎበታል።
➢ በአማርኛ 8 የሚደርሱ የተሻሻሉ ትርጓሜዎች አሉ።
➢ በሁሉም ቋንቋዎች ደግሞ በሺህ የሚቆጠር የቃላት እርምት ተደርጎበታል።
♦️ ቁርኣን ከወረደ 1400 ዓመታት ሆኖታል።
➢ ከ100 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ተተርጉሟል።
➢ በእነዚህ ዓመታት ሁሉ እስካሁን ዐረቢኛው አንድም የቃላት እርምት አልተደረገበትም።
⏺ ይህንን ብቻ ያስተዋለ ሰው የትኛውን መጽሐፍ ማመን እንዳለበት ማስረጃ ይሆነዋል።
❤ 90👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በደቡብ አፍሪካ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ
በደቡብ አፍሪካ ከጆሃንስበርግ በስተ ምዕራብ በሚገኘው ቤከርዳል ከተማ ታጣቂዎች በከፈቱት የተኩስ እሩምታ፤ ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን ያስታወቀው ፖሊስ ነው። ከተገደሉት በተጨማሪ 10 ቆስለዋል።
በሁለት መኪኖች ወደ ሥፍራው የደረሱት ታጣቂዎች ተኩሱን የከፈቱት በከተማው በሚገኝ መጠጥ ቤት ላይ ነው። ከሥፍራው በመሸሽ ላይ ሳሉም ተኩሱን ቀጥለዋል።
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት (SAPS)፤ በጥቃቱ የተሳተፉትን ተጠርጣሪዎች የማደን ዘመቻ መጀመሩን በኤክስ ላይ ባሠፈረው ጽሑፍ ገልጿል።
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ጣቢያ ኤስኤቢሲ በመጀመሪያ ሪፖርቱ 10 ሰዎች መገደላቸውን ቢገልጽም በኋላ ግን የሟቾቹ ቁጥር ዘጠኝ መሆኑን አስታውቋል። ወንጀሉ የተፈፀመበት የጋውቴንግ ግዛት ፖሊስ ቃል አቀባይ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል እንደተናገሩት፤ አስር ሰዎች ቢገደሉም የሟቾቹ ማንነት እየተጣራ ይገኛል።
ወንጀሉ የተፈፀመው በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከጧት 1 ሰዓት በፊት ነው። በሀገሪቱ ተመሣሣይ ጥቃት ሲፈፀም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።
❤ 30😭 4😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሂጅሪ የዘመን ቀመር አዲስ ጨረቃ መታየቱን ተከትሎ ዛሬ እሑድ ሰባተኛው የረጀብ ወር ጀምሯል። በዚህም የረመዳን ወር ስልሳ ቀናት ቀርተውታል።
👍 43🥰 22❤ 11😢 2
