ch
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

前往频道在 Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
46 270
订阅者
-1424 小时
-827
-52630
帖子存档
13ሺ ብር ቀናቶናል የሚሸፍን ?
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አንድ ወንድም ሀላሌ ላደርጋት የምፈልጋት አንዲት ልጅ አለች እሺ እንድትለኝ ዱዓ አድርጉልኝ ተብላቹሀል ። አላህ ይቀበልህ ያሰብከው ነገር ባማረ መልኩ ይሳካልህ አላህ ይውደድህ ። አላህ በዱንያም በአኼራም በትዳርህ ላይ ይደሰትብህ ልጆቶም እሺ ትበልህና ያማረ ህይወትን አላህ ይወፍቃቹህ እስከ ጀነተል ፊርደውስ የሚዘልቅ ትዳርን አላህ ይወፍቃቹህ ።
显示全部...
30😁 10🥰 1
15ሺ ብር ይቀረናል እቅዳችንን ልንጨርስ ማነው የተመረጠ የሚሸፍነው ?
显示全部...
6
ከ200 ብር እስከ 10ሺ ብር የአላህ ባሪያወች እየተሳተፉ ነው ። አላህ ይቀበላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ አላህ የሁለት አለምን ስኬት ይወፍቃቹህ እጣቹህ ይመር ለአላህ ቤት ጉዳይ እንደቆማችሁት አላህ በጉዳዬቻቹህ ላይ ይቁምላቹህ ። ሌሎቻችሁም ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ስለደረስን ተሳተፉ
显示全部...
🥰 10 2👍 2
አልሀምዱሊላህ የ120ሺ ብሩ ዘመቻ ሊሳካ 30 ሺ ብር ብቻ ይቀረናል ተሳተፉ ከዝሁር በፊት እንጨርስ ። 1000429906737  መሀመድ ጁድ
显示全部...
10
የ120ሺ ብሩ ዘመቻ ሊሳካ የሚቀረን 40ሺ ብር ብቻ ነው ። ይህ እንዲሳካ በዚህ ዘመቻ ይሳተፉ 4 ሰወች እያንዳንዳቹህ 10ሺ ብር 40 ሰወች እያንዳንዳቹህ 1ሺ ብር 80 ሰወች እያንዳንዳቹህ 500 ብር እንዲሁም አቅም ያላቹህ ሰወች ተሳተፉና እንጨርስ የጁመዓ ኹጥባ በእስፒከራቹህ ይሰማ
显示全部...
6
መጪው ጊዜ ረመዷን ነው በዚህ ወቅት የአላህ ባሪያወች ወደ መስጅድ እንዲመጡ አዛን እና ሶላት ማውጫ የግድ እስፒከር ያስፈልጋል ። ለአላህ ቤት እስፒከር /አንፕሪፍየር/ ሆርን ለመግዛት እየተንቀሳቀስን ነውና ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም
显示全部...
👍 5
照片不可用在 Telegram 中显示
አንዲት እህታችን ለአባቴና ለእህቱ ይሆን ዘንድ ብላ 1ሺ ብር አስገብታለች ። አላህ ይማራቸው አላህ የተሻለ ሀገር ያርግላቸው አላህ በረህመቱ ይቀበላቸው ። ሌሎቻችሁም ተሳተፉ?
显示全部...
9🙏 1
ሁሉም በሚችለው እየተሳተፈ ነው አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ በጉዳዬቻቹህ ላይ ይወከላቹህ ። በርካቶች ቀናቸውን በሰደቃ እየጀመሩ ነው ። አብሽሩ ተሳተፉ ከሰደቃ ገንዘብ ጎሎ አያቅም ። ማነው ቀኑን በሰደቃ የሚጀምር @faysul
显示全部...
3
እቅዳችን ሊሳካ 50ሺ ብር ብቻ ይቀረናል ዛሬውኑ ጨርሰን ለጁመዓ ሶላት እንዲደርስ ሁላችሁም በቻላችሁት ተሳተፉ ?
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
አላሁ አክበር አላህ ብዙ ባሪያወች አሉት ሁሌም ከኸይር የማጠፍ እህት 50ሺ ብር አስገብታለች አላህ ሀጃዋን ያውጣላት ። ለአላህ ቤት እንደቆመቺው አላህ ይቁምላት ። አላህ ዱንያ አኼራዋን ያሳምርላት አላህ የተሻለ ህይወትን ይወፍቃት ። በገንዘቦ ላይ በረካን በስራዋ ላይ ትርፍን በጤናዋ ላይ አፊያን ይጨምርላት ። ከሚያስጨንቁ ነገራቶች ሁሉ አላህ ይጠብቃት ። አላህ እጣሽን ያማረ አድርጎ ሁሌም የመልካም ስራ ሰበብ ያርግሽ ።
显示全部...
16💯 1
የመስጅዳችን የማይክ ጉዳይ እንዲሳካ 218 ሰወች እያንዳንዳቹህ 500 ብር ብትነይቱ 545 ሰወች እያንዳንዳቹህ 200 ብር ብትነይቱ 109 ሰወች እያንዳንዳቹህ 1000 ብር ብትነይቱ 10 ሰወች እያንዳንዳቹህ 10ሺ ብር ብትነይቱ እንዲሁም አላህ ሰፍ ያለ ሪዝቅ የሰጣቹህ ሰወች ለአላህ ቤት ነይቱ ?
显示全部...
7🥰 1
በርካቶች እየተሳተፉ ነው ። አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ ይቅር ይበላቹህ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያሳምርላቹህ አላህ በገንዘባቹህ ላይ በረካን በጤናቹህ ላይ አፊያን ይጨምርልላቹህ ። ሌሎቻችሁም ተቀላቀሉ
显示全部...
5😭 3👍 2
አቅም የለንም የምትሉ ሰወች በቻላችሁት ተሳተፉ እንዲሁም አላህ መካከለኛ ሪዝቅ ለወፈቃቹህ ሰወች ደሞ ለአላህ ቤት ነይቱ 1000429906737  መሀመድ ጁድ
显示全部...
1
"ሰደቃ ገንዘብን አትቀንስም። ይልቁንም አላህ ይቅር ለሚል ባሪያ ክብርን እንጂ አይጨምርለትም። ለአላህ ሲል የሚተናነስን ሰው አላህ ከፍ ያደርገዋል!" ሶሂህ ሙስሊም
显示全部...
4👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሁሌም ከመልካም ስራ የማይጠፍ ሌላ ወንድም ለአላህ ቤት 5000 ብር አስገብቷል ። አላህ ዱንያ አኼራህን ያሳምርልህ አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የምትሰራቸው መልካም ስራወች ብርሀን ይሁኑህ በቤተሰብህ ላይ ውዴታን በጤናህ ላይ አፊያን በገንዘብህ ላይ በረካን አላህ ይጨምርልህ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 11ሺ ብር ደርሰናል የሚቀረን 109ሺ ብር ነው ።
显示全部...
6🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
2
ያላችሁን በዚህ አካውንት አስገቡ 1000429906737 መሀመድ ጁድ አብሽሩ ተሳተፉ @faysul
显示全部...
4👍 2
የ120ሺ ብሩን ጉዳይ ወላሂ አላህ የመረጠው ብቻውን ይሸፍነዋል ። ለአላህ ቤት የሚሰጥ ሰደቃ ምነኛ አማረች በዛላይ ሰወችን አዛን ሰምተው ወደ መስጅድ እንዲመጡ መጥሪያ ሰበብ መሆን ምነኛ አማረ?
显示全部...
👍 3🥰 2💯 1
ዘመቻው ተጀምሮ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 2000 ብር ደርሰናል ። አንድ ወንድማችን ስራ የለኝም ብሎ 500 ብር አስገብቷል ። ዱዓ አድርጉለት አላህ ሀጃውን ያውጣለት ። እየተሲተፍቹህ ያላችሁ ወንድምና እህቶች አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው ።
显示全部...
8