"ኡማ ቲቪ " Tv
Kanalga Telegram’da o‘tish
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

46 270
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-877 kunlar
-54930 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ወንድም ሀላሌ ላደርጋት የምፈልጋት አንዲት ልጅ አለች እሺ እንድትለኝ ዱዓ አድርጉልኝ ተብላቹሀል ።
አላህ ይቀበልህ ያሰብከው ነገር ባማረ መልኩ ይሳካልህ አላህ ይውደድህ ። አላህ በዱንያም በአኼራም በትዳርህ ላይ ይደሰትብህ ልጆቶም እሺ ትበልህና ያማረ ህይወትን አላህ ይወፍቃቹህ እስከ ጀነተል ፊርደውስ የሚዘልቅ ትዳርን አላህ ይወፍቃቹህ ።
❤ 30😁 10🥰 1
ከ200 ብር እስከ 10ሺ ብር የአላህ ባሪያወች እየተሳተፉ ነው ። አላህ ይቀበላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ አላህ የሁለት አለምን ስኬት ይወፍቃቹህ እጣቹህ ይመር ለአላህ ቤት ጉዳይ እንደቆማችሁት አላህ በጉዳዬቻቹህ ላይ ይቁምላቹህ ።
ሌሎቻችሁም ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ስለደረስን ተሳተፉ
🥰 10❤ 2👍 2
አልሀምዱሊላህ
የ120ሺ ብሩ ዘመቻ ሊሳካ 30 ሺ ብር ብቻ ይቀረናል ተሳተፉ ከዝሁር በፊት እንጨርስ ።
1000429906737 መሀመድ ጁድ
❤ 10
የ120ሺ ብሩ ዘመቻ ሊሳካ የሚቀረን 40ሺ ብር ብቻ ነው ።
ይህ እንዲሳካ በዚህ ዘመቻ ይሳተፉ
4 ሰወች እያንዳንዳቹህ 10ሺ ብር
40 ሰወች እያንዳንዳቹህ 1ሺ ብር
80 ሰወች እያንዳንዳቹህ 500 ብር
እንዲሁም አቅም ያላቹህ ሰወች ተሳተፉና እንጨርስ የጁመዓ ኹጥባ በእስፒከራቹህ ይሰማ
❤ 6
መጪው ጊዜ ረመዷን ነው
በዚህ ወቅት የአላህ ባሪያወች ወደ መስጅድ እንዲመጡ አዛን እና ሶላት ማውጫ የግድ እስፒከር ያስፈልጋል ። ለአላህ ቤት እስፒከር /አንፕሪፍየር/ ሆርን ለመግዛት እየተንቀሳቀስን ነውና ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አንዲት እህታችን ለአባቴና ለእህቱ ይሆን ዘንድ ብላ 1ሺ ብር አስገብታለች ።
አላህ ይማራቸው አላህ የተሻለ ሀገር ያርግላቸው አላህ በረህመቱ ይቀበላቸው ።
ሌሎቻችሁም ተሳተፉ?
❤ 9🙏 1
ሁሉም በሚችለው እየተሳተፈ ነው
አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ በጉዳዬቻቹህ ላይ ይወከላቹህ ።
በርካቶች ቀናቸውን በሰደቃ እየጀመሩ ነው ። አብሽሩ ተሳተፉ ከሰደቃ ገንዘብ ጎሎ አያቅም ።
ማነው ቀኑን በሰደቃ የሚጀምር @faysul
❤ 3
እቅዳችን ሊሳካ 50ሺ ብር ብቻ ይቀረናል
ዛሬውኑ ጨርሰን ለጁመዓ ሶላት እንዲደርስ ሁላችሁም በቻላችሁት ተሳተፉ ?
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
አላሁ አክበር
አላህ ብዙ ባሪያወች አሉት
ሁሌም ከኸይር የማጠፍ እህት 50ሺ ብር አስገብታለች
አላህ ሀጃዋን ያውጣላት ። ለአላህ ቤት እንደቆመቺው አላህ ይቁምላት ። አላህ ዱንያ አኼራዋን ያሳምርላት አላህ የተሻለ ህይወትን ይወፍቃት ። በገንዘቦ ላይ በረካን በስራዋ ላይ ትርፍን በጤናዋ ላይ አፊያን ይጨምርላት ። ከሚያስጨንቁ ነገራቶች ሁሉ አላህ ይጠብቃት ። አላህ እጣሽን ያማረ አድርጎ ሁሌም የመልካም ስራ ሰበብ ያርግሽ ።
❤ 16💯 1
የመስጅዳችን የማይክ ጉዳይ እንዲሳካ
218 ሰወች እያንዳንዳቹህ 500 ብር ብትነይቱ
545 ሰወች እያንዳንዳቹህ 200 ብር ብትነይቱ
109 ሰወች እያንዳንዳቹህ 1000 ብር ብትነይቱ
10 ሰወች እያንዳንዳቹህ 10ሺ ብር ብትነይቱ
እንዲሁም አላህ ሰፍ ያለ ሪዝቅ የሰጣቹህ ሰወች ለአላህ ቤት ነይቱ ?
❤ 7🥰 1
በርካቶች እየተሳተፉ ነው ።
አላህ ሀጃችሁን ያውጣው አላህ ይቅር ይበላቹህ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያሳምርላቹህ አላህ በገንዘባቹህ ላይ በረካን በጤናቹህ ላይ አፊያን ይጨምርልላቹህ ።
ሌሎቻችሁም ተቀላቀሉ
❤ 5😭 3👍 2
አቅም የለንም የምትሉ ሰወች በቻላችሁት ተሳተፉ እንዲሁም አላህ መካከለኛ ሪዝቅ ለወፈቃቹህ ሰወች ደሞ ለአላህ ቤት ነይቱ
1000429906737 መሀመድ ጁድ
❤ 1
"ሰደቃ ገንዘብን አትቀንስም። ይልቁንም አላህ ይቅር ለሚል ባሪያ ክብርን እንጂ አይጨምርለትም። ለአላህ ሲል የሚተናነስን ሰው አላህ ከፍ ያደርገዋል!"
ሶሂህ ሙስሊም
❤ 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌም ከመልካም ስራ የማይጠፍ ሌላ ወንድም ለአላህ ቤት 5000 ብር አስገብቷል ። አላህ ዱንያ አኼራህን ያሳምርልህ አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የምትሰራቸው መልካም ስራወች ብርሀን ይሁኑህ በቤተሰብህ ላይ ውዴታን በጤናህ ላይ አፊያን በገንዘብህ ላይ በረካን አላህ ይጨምርልህ
በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 11ሺ ብር ደርሰናል
የሚቀረን 109ሺ ብር ነው ።
❤ 6🥰 1
የ120ሺ ብሩን ጉዳይ ወላሂ አላህ የመረጠው ብቻውን ይሸፍነዋል ። ለአላህ ቤት የሚሰጥ ሰደቃ ምነኛ አማረች በዛላይ ሰወችን አዛን ሰምተው ወደ መስጅድ እንዲመጡ መጥሪያ ሰበብ መሆን ምነኛ አማረ?
👍 3🥰 2💯 1
ዘመቻው ተጀምሮ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ 2000 ብር ደርሰናል ።
አንድ ወንድማችን ስራ የለኝም ብሎ 500 ብር አስገብቷል ። ዱዓ አድርጉለት አላህ ሀጃውን ያውጣለት ። እየተሲተፍቹህ ያላችሁ ወንድምና እህቶች አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው ።
❤ 8
