ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
272 717
订阅者
+14124 小时
+1887
+1 37230
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት ቼልሲ 1 - 0 አስቶን ቪላ ⚽ ፔድሮ ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
59👏 8👍 4😢 2👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ማቲ ካሽ ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሆነ ! አስቶን ቪላ ከቼልሲ እያደረገ በሚገኘው የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማቲ ካሽ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል። ይህንንም ተከትሎ የአስቶን ቪላው ተጨዋች ማቲ ካሽ በቅጣት ምክንያት አንድ ጨዋታ የሚያልፈው ይሆናል። አስቶን ቪላ የፊታችን ማክሰኞ ከሊጉ መሪ አርሰናል ተጠባቂ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
👍 223😢 76 39😁 24👏 13👎 11😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
37' ቼልሲ 1 - 0 አስቶን ቪላ ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
45👍 11👎 8🔥 5
照片不可用在 Telegram 中显示
20' ቼልሲ 0 - 0 አስቶን ቪላ ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
32👍 8
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ዴቪድ ራያ አድናቆት ይገባዋል “ ኦዴጋርድ “ ድሉ ይገባናል “ የመድፈኞቹ አምበል ማርቲን ኦዴጋርድ የቡድናቸውን ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ “ አስደናቂ ግብ ጠባቂ “ ሲል ገልፆታል። ብራይተን “ ግብ ካስቆጠሩ በኋላ ወደ ጨዋታ ተመልሰው ነበር “ ያለው ኦዴጋርድ “ ነገርግን እኛ በደንብ ተቆጣጥረናል ፤ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል “ ብሏል። ዴቪድ ራያ ስላዳነው የግብ ሙከራ የተጠየቀው “ ተጨዋቹ “ እነሱ ወደጎል የሞከሩት ብቸኛው ትልቅ ሙከራ ይመስለኛል “ በማለት ተናግሯል። አክሎም “ ዴቪድ ራያ እንደምታውቁት አስደናቂ ነው ትልቅ አድናቆት ይገባዋል ፤ ያዳነው ኳስ ለቡድኑጨወሳኝ እና ትልቅ ነበር “ ብሏል።
显示全部...
357👍 41😁 28👎 15🔥 5👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
1' ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ ቼልሲ 0 - 0 አስቶን ቪላ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
35🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ማሸነፋችንን መቀጠል አለብን “ ሮናልዶ ለአል ነስር ሁለት ግቦችን ያስቆጠረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቡድኖ ማሸነፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል። “ የውድድር አመቱ ገና ረጅም ነው “የሚለው ሮናልዶ “ ግዴታ በአሸናፊነት መቀጠል አለብን በማለት ገልጿል። “ የውድድር አመቱ አጋማሽ ላይ ሊጉን ያሸነፈ ማንም የለም “ ሲል ሮናልዶ ተናግሯል። አል ነስር በሳውዲ አረቢያ ሊግ ታሪክ የመጀመሪያ አስር ጨዋታዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ታሪኩ 956ኛ ጎሉ ማስቆጠር ችሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
408👍 26😁 21👎 9🔥 4
照片不可用在 Telegram 中显示
#CAN2025 በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ሴኔጋል ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የዲሞክራቲክ ኮንጎን ግብ ቤካምቡ ሲያስቆጥር ሳዲዮ ማኔ ሴኔጋልን አቻ አድርጓል። የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ? 1️⃣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ :- 4 ነጥብ 2️⃣ ሴኔጋል :- 4 ነጥብ 3️⃣ ቤኒን :- 3 ነጥብ 4️⃣ ቦትስዋና :- ምንም ነጥብ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
87🥰 2
አርሰናል እና ሊቨርፑል አሸንፈዋል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አርሰናል ብራይተንን 2ለ1 እንዲሁም ሊቨርፑል ዎልቨስን በተመሳሳይ 2ለ1 ማሸነፍ ችለዋል። የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ኦዴጋርድ እና ሩተር በራሱ መረብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለብራይተን ጎሜዝ ከመረብ አሳርፏል። ሊቨርፑልን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ፍሎሪያን ቨርትዝ እና ግራቨንበርች ከመረብ ሲያሳርፉ ለዎልቭስ ቡና አስቆጥሯል። ፍሎሪያን ቨርትዝ ለሊቨርፑል የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል። በሌሎች ጨዋታዎች - ፉልሀም ዌስትሀም ዩናይትድን 1ለ0 - ብሬንትፎርድ በርንማውዝን 4ለ1 ሲያሸንፉ - ኤቨርተን ከበርንሌይ 0ለ0 ተለያይተዋል የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ አርሰናል :- 42 ነጥብ 4️⃣ ሊቨርፑል 32 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ :- አርሰናል ከ አስቶን ቪላ ሐሙስ :- ሊቨርፑል ከ ሊድስ
显示全部...
392👍 43👏 20👎 15😁 11🔥 4🥰 2🎉 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጠናቀቀ | አል ነስር 3-0 አል አክዱድ               ⚽⚽ ሮናልዶ                ⚽ ጇ ፊሊክስ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አራተኛው የአል ነስር የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል። ሮናልዶ በውድድር አመቱ 12ኛ የሊግ ጎሉን ሲያስቆጥር ጇ ፊሊክስ በተመሳሳይ ያስቆጠራቸውን ግቦች ወደ 12 ከፍ አድርጓል። አል ነስር በሊጉ ያደረጋቸውን አስር ጨዋታዎች በማሸነፍ በ 30 ነጥቦች ሊጉን በበላይነት እየመራ ይገኛል።
显示全部...
308👍 47🔥 20😁 13🥰 10
照片不可用在 Telegram 中显示
85' አርሰናል 2- 1 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ                 ⚽ ጎሜዝ ⚽ ሩተር ( በራስ ላይ ) ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች     ⚽ ቡኖ ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ⚽ ፔትሮቪች አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ ዌስትሀም 0-1 ፉልሀም @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
85👍 6👏 6👎 1
45👍 5😁 3🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
69' ዲሞክራቲክ ኮንጎ 1 - 1 ሴኔጋል ⚽ ባካምቡ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
39👍 6
照片不可用在 Telegram 中显示
“ የጨመርኩትን ክብደት አጣሁት “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የዛሬው መርሐግብር አስጨናቂ እንደነበር ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል። “ ለበዓል ጨምሮ የነበረው ክብደቴ በዛሬው ጨዋታ ሙሉ ጠፍቷል “ ሲሉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። የኖቲንግሀም አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ በበኩላቸው “ ለሽንፈታችን የጨዋታው ዳኛ ዋናውን ሚና ተጫውቷል “ሲሉ በዳኝነቱ መበሳጨታቸውን ገልጸዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
😁 211 63👍 12
照片不可用在 Telegram 中显示
63' አርሰናል 2- 1 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ⚽ ሩተር ( በራስ ላይ ) ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች     ⚽ ቡኖ ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ⚽ ፔትሮቪች አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
58😁 20🤬 6👎 4🥰 1🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
62' ዲሞክራቲክ ኮንጎ 1 - 0 ሴኔጋል ⚽ ባካምቡ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
16😢 3👍 2👌 2
照片不可用在 Telegram 中显示
50' አርሰናል 2- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች     ⚽ ቡኖ ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ⚽ ፔትሮቪች ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
119👎 13🔥 6🥰 4👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
50' አርሰናል 1- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ⚽ ፔትሮቪች ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
41😁 4
እረፍት አርሰናል 1- 0 ብራይተን ⚽ ኦዴጋርድ ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች ⚽ ቨርትዝ   ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ ⚽ ሻድ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል 45 ' አል ነስር 2-0 አል አክዱድ ⚽⚽ ሮናልዶ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
131👍 12👏 11👌 4
照片不可用在 Telegram 中显示
42' ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ ⚽ ግራቨንበርች @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
123😱 15🔥 9👎 5👏 1