ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
272 599
订阅者
-1724 小时
+2617
+1 25830

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+1 848
在1个频道中
十一月 '25
+2 768
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+2 053
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+4 084
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+3 721
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+2 549
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+1 518
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+2 160
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+3 242
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+2 044
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 587
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+3 948
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+5 128
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+4 887
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+4 574
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+3 022
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+13 426
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+6 958
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+3 674
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+6 505
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+9 144
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+7 067
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+4 749
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+3 943
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+3 898
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1 512
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+2 335
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+1 652
在2个频道中
Get PRO
八月 '23
+6 122
在1个频道中
Get PRO
七月 '23
+1 115
在1个频道中
Get PRO
六月 '23
+5
在1个频道中
Get PRO
五月 '23
+1 633
在1个频道中
Get PRO
四月 '23
+1 948
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+104
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+13 190
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+1 656
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+1 964
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+3 021
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+4 290
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+2 218
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+7 113
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+1 787
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+2 316
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+1 606
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+151 510
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 十二月+20
26 十二月+31
25 十二月+19
24 十二月+40
23 十二月+44
22 十二月+26
21 十二月+145
20 十二月+232
19 十二月+33
18 十二月+49
17 十二月+12
16 十二月+35
15 十二月+61
14 十二月+111
13 十二月+141
12 十二月+44
11 十二月+50
10 十二月+119
09 十二月+63
08 十二月+36
07 十二月+30
06 十二月+215
05 十二月+32
04 十二月+61
03 十二月+96
02 十二月+82
01 十二月+21
频道帖子
“ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል “ ሚኬል አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባለፈው አመት ከብራይተን የነበራቸውን ጨዋታ ለአፍታም እንደማይዘነጉት ተናግረዋል። በአቻ ውጤት በተጠናቀ
“ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል “ ሚኬል አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባለፈው አመት ከብራይተን የነበራቸውን ጨዋታ ለአፍታም እንደማይዘነጉት ተናግረዋል። በአቻ ውጤት በተጠናቀቀው መርሐግብር አርሰናል ዴክላን ራይስን በቀይ ካርድ አጥቶ እንደነበር ይታወሳል። ራይስ የብራይተንን ቅጣት ምት በማዘግየቱ ስለተመለከተው ሁለተኛ ቢጫ ያነሱት አሰልጣኙ “ ክስተቱ በጣም አበሳጭቶኝ ነበር “ ሲሉ አስታውሰዋል። “ በአሁኑ ሁኔታው የተለየ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ “ ያሉት አርቴታ “ አሁን ህጉ የተለየ ይመስለኛል “ ሲሉ ገልጸዋል። አክለውም “ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል እንደማይደገም ተስፋ አለኝ “ ሲሉ ተናግረዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe

15 441232

2
“ ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ መራቅ አለባቸው “ የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቀጣዩ ትውልድ እና ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ ሊርቁ እንደሚገባ አሳስቧል። “ ቀላ
“ ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ መራቅ አለባቸው “ የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቀጣዩ ትውልድ እና ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ ሊርቁ እንደሚገባ አሳስቧል። “ ቀላል አይደለም “ ሲል የማህበራዊ ሚዲያውን ተፅዕኖ የገለፀው ቫን ዳይክ “ ለቀጣዩ ትውልድ ከባድ ይሆናል “ ሲልም ይናገራል። “ እኔ እና ሞሀመድ ሳላህ ሁሌም ቢሆን ለወጣት ተጫዋቾቻችን ከማህበራዊ ሚዲያ እንዲርቁ እንነግራቸዋለን “ ቫን ዳይክ @tikvahethsport @kidusyoftahe
22 936
3
🕹️Ethio Car Sell Bnd Buy🕹️በሚፈልጉት ሞዴል እና አይነት የሚፈልጉትን የመኪና አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ ቢፈልጉ በአዲስ አልያም በUsed ከተሟላ የባንክ አማራጭ ጋር 🤝 🕹️ME
🕹️Ethio Car Sell Bnd Buy🕹️በሚፈልጉት ሞዴል እና አይነት የሚፈልጉትን የመኪና አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ ቢፈልጉ በአዲስ አልያም በUsed ከተሟላ የባንክ አማራጭ ጋር 🤝 🕹️MERCEDES 🕹️TOYOTA 🕹️BYD 🕹️BMW 🕹️TESLA 🕹️JETOUR 🕹️BENBEN 🕹️MITSUBISHI 🕹️NISSAN 🕹️CHANGEN 🕹️LEOPARD በተለያዩ የሞዴል አማራጮች 🔵LEXURY 🟢COMFORT ⚪️MODERN መኪኖችን እናቀርብሎታለን። ለበለጠ መረጃ አንድ ቀን መኪና መግዛትዎ ወይም መሸጥዎ ስለማይቀር ከስር ያስቀመጥንላችሁ የቴሌግራም ሊንክ በመንካት ጆይኔ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ አንድ ቀን ይጠቅሞታል። 👇 👇 👇 🌎https://t.me/ethio_car join 📱 +251937154096 እናመሰግናለን 🤝
22 067
4
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና 9:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ሲቲ 12:00 ሴኔጋል ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 12:00 አርሰናል ከ ብራይተን 12:00 ሊቨርፑል ከ ዎ
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና 9:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ሲቲ 12:00 ሴኔጋል ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 12:00 አርሰናል ከ ብራይተን 12:00 ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ 2:30 ዩጋንዳ ከ ታንዛኒያ 2:30 ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ 4:45 ፒሳ ከ ጁቬንቱስ 5:00 ናይጄርያ ከ ቱኒዚያ @tikvahethsport @kidusyoftahe
33 100
5
“ ሜሰን ማውንት ጉዳት ተሰምቶታል “ ሩበን አሞሪም “ ሊጉን የምናሸንፍበት እድል አለ “ ሄቨን የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሜሰን ማውንት የተቀየረው በጉዳት ስሜት መሆኑን አስረድተዋል።
“ ሜሰን ማውንት ጉዳት ተሰምቶታል “ ሩበን አሞሪም “ ሊጉን የምናሸንፍበት እድል አለ “ ሄቨን የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሜሰን ማውንት የተቀየረው በጉዳት ስሜት መሆኑን አስረድተዋል። “ ማውንት በእረፍት ሰዓት የሆነ ነገር ተሰምቶት ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ “ መጫወት መቀጠል ፈልጎ ነበር ነገርግን ተጨማሪ ተጨዋች ማጣት አንችልም " ብለዋል። “ ማኑኤል ኡጋርቴ በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ሆኖ ነበር ያመሸው “ ሩበን አሞሪም አይደን ሄቨን በበኩሉ “ አራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት ማድረግ አለብን “ ሲል አሳስቧል። አክሎም “ ፕሪሚየር ሊጉንም ልናሸንፍ እንችላለን ሁሉም ሊሆን የሚችል ነገር ነው ጥረታችንን መቀጠል አለብን “ብሏል።
44 836
6
“ የዩናይትድ ቦታ የአውሮፓ መድረክ ነው “ የቀያዮቹ ሰይጣኖች የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን ቡድናቸው በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ እንደሚጥር ገልጿል። “ የማንችስተር ዩናይትድ ቦታ በአውሮፓ መ
“ የዩናይትድ ቦታ የአውሮፓ መድረክ ነው “ የቀያዮቹ ሰይጣኖች የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን ቡድናቸው በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ እንደሚጥር ገልጿል። “ የማንችስተር ዩናይትድ ቦታ በአውሮፓ መድረክ ነው በሚቀጥለው አመት ማለፍ እና እዛ መጫወት እንፈልጋለን “ ሲል ሄቨን ተናግሯል። “ በመጨረሻም ግብ ሳይቆጠርብን ወጥተናል ይህንን በማሳካታችን ደስተኞች ነን “ ሄቨን
43 563
7
“ የማያምር ድል ነው “ የቀድሞ የቀያይ ሰይጣኖቹ ተጨዋች ሮይኪን የምሽቱን የማንችስተር ዩናይትድ ድል “ አስቀያሚ ነገርግን ትልቅ ድል “ ሲል ገልፆታል። ጋሪ ኔቭል በበኩሉ “ ሄቨን በዛሬው ጨዋታ
“ የማያምር ድል ነው “ የቀድሞ የቀያይ ሰይጣኖቹ ተጨዋች ሮይኪን የምሽቱን የማንችስተር ዩናይትድ ድል “ አስቀያሚ ነገርግን ትልቅ ድል “ ሲል ገልፆታል። ጋሪ ኔቭል በበኩሉ “ ሄቨን በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ሲል አሞካሽቶታል። “ ኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታውን በበላይነት ተቆጣጥሯል ነገርግን ማንችስተር ዩናይትድ ጎል ላይ ስጋት አልፈጠሩም “ ጄሚ ካራጋር
42 559
8
የአትላስ አንበሶቹ ነጥብ ጥለዋል ! የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። የሞሮኮን ግብ ብራሂም ዲያዝ ሲያስቆጥር ሲናዮኮ ማሊን
የአትላስ አንበሶቹ ነጥብ ጥለዋል ! የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። የሞሮኮን ግብ ብራሂም ዲያዝ ሲያስቆጥር ሲናዮኮ ማሊን አቻ አድርጓል። ጨዋታውን ከ 63,000 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ ሞሮኮ :- 4 ነጥብ 2️⃣ ማሊ :- 2 ነጥብ 3️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ 4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
41 748
9
ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ያደርጉትን ጨዋታ 1ለ0 አሸንፈዋል። የቀያይ ሰይጣኖቹኖ የማሸነፊያ ግብ ፓትሪክ ዶርጉ አስቆጥ+1
ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ያደርጉትን ጨዋታ 1ለ0 አሸንፈዋል። የቀያይ ሰይጣኖቹኖ የማሸነፊያ ግብ ፓትሪክ ዶርጉ አስቆጥሯል። ፓትሪክ ዶርጉ ለማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል። ኒውካስል በበዓል ሰሞን መርሐግብር 1️⃣7️⃣ ጨዋታዎች በመሸነፍ በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ክለብ ሆኗል። ማንችስተር ዩናይትድ በበዓል ሰሞን በርካታ ጨዋታዎች በማሸነፍ ( 23 ) ያለውን ሪከርድ አሻሽሏል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 5️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 29 ነጥብ 1️⃣1️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 23 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ ማክሰኞ - በርንሌይ ከ ኒውካስል ዩናይትድ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
46 780
10
90' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ -የዕለቱ ዳኛ ተጨማሪ 7️⃣ ደቂቃዎች አስመልክተዋል። @Tikvahethsport @kidusyoftahe
90' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ -የዕለቱ ዳኛ ተጨማሪ 7️⃣ ደቂቃዎች አስመልክተዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
44 414
11
79 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ⚽ ሲናዮኮ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
79 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ        ⚽ ሲናዮኮ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
38 576
12
70' ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
70' ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
35 011
13
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ - ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ - ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል @Tikvahethsport @kidus
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ - ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ - ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
32 555
14
56' ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
56' ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
32 256
15
48' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ - በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል። @Tikvahethsport @kidusyoftahe
48' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ - በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
32 077
16
እረፍት ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
32 799
17
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
31 260
18
እረፍት ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
32 117
19
40' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
40' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
32 319
20
30' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
30' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
31 885