TIKVAH-SPORT
Ir al canal en Telegram
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Mostrar más2025 año en números

272 604
Suscriptores
-1724 horas
+2617 días
+1 25830 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '25
diciembre '25
+1 853
en 1 canales
noviembre '25
+2 768
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+2 053
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+4 084
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+3 721
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+2 549
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+1 518
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+2 160
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+3 242
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+2 044
en 2 canales
Get PRO
febrero '25
+1 587
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+3 948
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+5 128
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+4 887
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+4 574
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+3 022
en 2 canales
Get PRO
agosto '24
+13 426
en 3 canales
Get PRO
julio '24
+6 958
en 2 canales
Get PRO
junio '24
+3 674
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+6 505
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+9 144
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+7 067
en 2 canales
Get PRO
febrero '24
+4 749
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+3 943
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+3 898
en 1 canales
Get PRO
noviembre '23
+1 512
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+2 335
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+1 652
en 2 canales
Get PRO
agosto '23
+6 122
en 1 canales
Get PRO
julio '23
+1 115
en 1 canales
Get PRO
junio '23
+5
en 1 canales
Get PRO
mayo '23
+1 633
en 1 canales
Get PRO
abril '23
+1 948
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+104
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+13 190
en 0 canales
Get PRO
enero '230
en 0 canales
Get PRO
diciembre '220
en 0 canales
Get PRO
noviembre '220
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+1 656
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+1 964
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+3 021
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+4 290
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+2 218
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+7 113
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+1 787
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+2 316
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+1 606
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+151 510
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 27 diciembre | +25 | |||
| 26 diciembre | +31 | |||
| 25 diciembre | +19 | |||
| 24 diciembre | +40 | |||
| 23 diciembre | +44 | |||
| 22 diciembre | +26 | |||
| 21 diciembre | +145 | |||
| 20 diciembre | +232 | |||
| 19 diciembre | +33 | |||
| 18 diciembre | +49 | |||
| 17 diciembre | +12 | |||
| 16 diciembre | +35 | |||
| 15 diciembre | +61 | |||
| 14 diciembre | +111 | |||
| 13 diciembre | +141 | |||
| 12 diciembre | +44 | |||
| 11 diciembre | +50 | |||
| 10 diciembre | +119 | |||
| 09 diciembre | +63 | |||
| 08 diciembre | +36 | |||
| 07 diciembre | +30 | |||
| 06 diciembre | +215 | |||
| 05 diciembre | +32 | |||
| 04 diciembre | +61 | |||
| 03 diciembre | +96 | |||
| 02 diciembre | +82 | |||
| 01 diciembre | +21 |
Publicaciones del Canal
ተጋጣሚያቸውን ማጥናት የጀመሩት አሰልጣኝ !
በካሪቢያን ከሚገኙ ደሴቶች አንዷ የሆነችው ሀይቲ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ ለአለም ዋንጫ ውድድር አልፋለች።
ሀይቲ በአለም ዋንጫው ከብራዚል ፤ ሞሮኮ እና ስኮትላንድ ጋር ተደልድላለች።
የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሰባስቲያን ሚኜ ከዚህ በፊት ከምድብ ተጋጣሚያቸው አንዷን ሞሮኮ ለመከታተል በአፍሪካ ዋንጫ እገኛለሁ ብለው ነበር።
አሰልጣኙ እንዳሉትም በአሁኑ ሰዓት በሞሮኮ ተገኝተው የሀገሪቱን ጨዋታዎች በመከታተል ላይ ይገኛሉ።
4 52001
| 2 | “ በዚህ አጨዋወት ከቀጠልን የትም አንደርስም “ የወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት የምሽቱን የብሔራዊ ቡድኑ አጨዋወት ተችተዋል።
የአሰልጣኙ ወላጅ አባት ሞሀመድ አብዱሰላም ረክራኪ በሰጡት አስተያየት “ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን እንቅስቃሴ በፍጹም አላሳመነኝም “ ብለዋል።
አክለውም “ በዚህ አጨዋወት የሚቀጥሉ ከሆነ በአፍሪካ ዋንጫው ሩቅ መጓዝ በጣም አዳጋች ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል።
የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ ሞሮኮ ትላንት ምሽት በማሊ ነጥብ መጣሏ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ከጨዋታው በኋላ “ ተጨዋቾቹ ጫና አለባቸው መተቸት ከጀመርን ነገሩ ይወሳሰባል አፍሪካ ዋንጫን በቀላሉ ማሸነፍ አትችልም “ብለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 12 742 |
| 3 | የመጀመሪያ መኪናችሁን ይሁን አስረኛ መኪናችሁንም ቢሆን ለመግዛት ያሰቡት፤ ያገለገሉ መኪና መሸጫ ቻናሎች የመኪና ዋጋ ማጣራት እና መግዛት ሂደቱን ያቀለዋል። ነገር ግን የመኪና መሸጫ ቻናሎች መኪና መግዛት የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚጠቅመው ለመኪና ባለቤቶችም መኪናቸውን ለመሸጥ ሲያስቡ ገዢ እንዲያገኙ ይጠቅማል።
ለገዢዎች የሚፈልጉትን መኪና በማቅረብ ለሻጭ ደግሞ ገዢ(ብዙ ጊዜ በዛ ያሉ ገዢዎችን) በማምጣት ደግሞ UZD Cars በ online ገቢያው ላይ ጥሩ ስም አለው።
https://t.me/usedcarsinethiopia በመቀላቀል ለራስዎ ያረጋግጡ።
UZD Cars'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን። | 12 727 |
| 4 | “ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል “ ሚኬል አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባለፈው አመት ከብራይተን የነበራቸውን ጨዋታ ለአፍታም እንደማይዘነጉት ተናግረዋል።
በአቻ ውጤት በተጠናቀቀው መርሐግብር አርሰናል ዴክላን ራይስን በቀይ ካርድ አጥቶ እንደነበር ይታወሳል።
ራይስ የብራይተንን ቅጣት ምት በማዘግየቱ ስለተመለከተው ሁለተኛ ቢጫ ያነሱት አሰልጣኙ “ ክስተቱ በጣም አበሳጭቶኝ ነበር “ ሲሉ አስታውሰዋል።
“ በአሁኑ ሁኔታው የተለየ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ “ ያሉት አርቴታ “ አሁን ህጉ የተለየ ይመስለኛል “ ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም “ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል እንደማይደገም ተስፋ አለኝ “ ሲሉ ተናግረዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 22 450 |
| 5 | “ ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ መራቅ አለባቸው “
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቀጣዩ ትውልድ እና ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ ሊርቁ እንደሚገባ አሳስቧል።
“ ቀላል አይደለም “ ሲል የማህበራዊ ሚዲያውን ተፅዕኖ የገለፀው ቫን ዳይክ “ ለቀጣዩ ትውልድ ከባድ ይሆናል “ ሲልም ይናገራል።
“ እኔ እና ሞሀመድ ሳላህ ሁሌም ቢሆን ለወጣት ተጫዋቾቻችን ከማህበራዊ ሚዲያ እንዲርቁ እንነግራቸዋለን “ ቫን ዳይክ
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 28 019 |
| 6 | 🕹️Ethio Car Sell Bnd Buy🕹️በሚፈልጉት ሞዴል እና አይነት የሚፈልጉትን የመኪና አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ ቢፈልጉ በአዲስ አልያም በUsed ከተሟላ የባንክ አማራጭ ጋር 🤝
🕹️MERCEDES 🕹️TOYOTA
🕹️BYD 🕹️BMW
🕹️TESLA 🕹️JETOUR
🕹️BENBEN 🕹️MITSUBISHI
🕹️NISSAN 🕹️CHANGEN
🕹️LEOPARD
በተለያዩ የሞዴል አማራጮች
🔵LEXURY 🟢COMFORT ⚪️MODERN መኪኖችን እናቀርብሎታለን።
ለበለጠ መረጃ አንድ ቀን መኪና መግዛትዎ ወይም መሸጥዎ ስለማይቀር ከስር ያስቀመጥንላችሁ የቴሌግራም ሊንክ በመንካት ጆይኔ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ አንድ ቀን ይጠቅሞታል።
👇 👇 👇
🌎https://t.me/ethio_car join
📱 +251937154096
እናመሰግናለን 🤝 | 26 878 |
| 7 | ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !
9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና
9:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 ሴኔጋል ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ
12:00 አርሰናል ከ ብራይተን
12:00 ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ
2:30 ዩጋንዳ ከ ታንዛኒያ
2:30 ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ
4:45 ፒሳ ከ ጁቬንቱስ
5:00 ናይጄርያ ከ ቱኒዚያ
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 40 107 |
| 8 | “ ሜሰን ማውንት ጉዳት ተሰምቶታል “ ሩበን አሞሪም
“ ሊጉን የምናሸንፍበት እድል አለ “ ሄቨን
የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሜሰን ማውንት የተቀየረው በጉዳት ስሜት መሆኑን አስረድተዋል።
“ ማውንት በእረፍት ሰዓት የሆነ ነገር ተሰምቶት ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ “ መጫወት መቀጠል ፈልጎ ነበር ነገርግን ተጨማሪ ተጨዋች ማጣት አንችልም " ብለዋል።
“ ማኑኤል ኡጋርቴ በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ሆኖ ነበር ያመሸው “ ሩበን አሞሪም
አይደን ሄቨን በበኩሉ “ አራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት ማድረግ አለብን “ ሲል አሳስቧል።
አክሎም “ ፕሪሚየር ሊጉንም ልናሸንፍ እንችላለን ሁሉም ሊሆን የሚችል ነገር ነው ጥረታችንን መቀጠል አለብን “ብሏል። | 48 363 |
| 9 | “ የዩናይትድ ቦታ የአውሮፓ መድረክ ነው “
የቀያዮቹ ሰይጣኖች የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን ቡድናቸው በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ እንደሚጥር ገልጿል።
“ የማንችስተር ዩናይትድ ቦታ በአውሮፓ መድረክ ነው በሚቀጥለው አመት ማለፍ እና እዛ መጫወት እንፈልጋለን “ ሲል ሄቨን ተናግሯል።
“ በመጨረሻም ግብ ሳይቆጠርብን ወጥተናል ይህንን በማሳካታችን ደስተኞች ነን “ ሄቨን | 44 766 |
| 10 | “ የማያምር ድል ነው “
የቀድሞ የቀያይ ሰይጣኖቹ ተጨዋች ሮይኪን የምሽቱን የማንችስተር ዩናይትድ ድል “ አስቀያሚ ነገርግን ትልቅ ድል “ ሲል ገልፆታል።
ጋሪ ኔቭል በበኩሉ “ ሄቨን በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ሲል አሞካሽቶታል።
“ ኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታውን በበላይነት ተቆጣጥሯል ነገርግን ማንችስተር ዩናይትድ ጎል ላይ ስጋት አልፈጠሩም “ ጄሚ ካራጋር | 43 731 |
| 11 | የአትላስ አንበሶቹ ነጥብ ጥለዋል !
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
የሞሮኮን ግብ ብራሂም ዲያዝ ሲያስቆጥር ሲናዮኮ ማሊን አቻ አድርጓል።
ጨዋታውን ከ 63,000 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሞሮኮ :- 4 ነጥብ
2️⃣ ማሊ :- 2 ነጥብ
3️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ
4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ
ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 43 224 |
| 12 | ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል !
በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ያደርጉትን ጨዋታ 1ለ0 አሸንፈዋል።
የቀያይ ሰይጣኖቹኖ የማሸነፊያ ግብ ፓትሪክ ዶርጉ አስቆጥሯል።
ፓትሪክ ዶርጉ ለማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
ኒውካስል በበዓል ሰሞን መርሐግብር 1️⃣7️⃣ ጨዋታዎች በመሸነፍ በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ክለብ ሆኗል።
ማንችስተር ዩናይትድ በበዓል ሰሞን በርካታ ጨዋታዎች በማሸነፍ ( 23 ) ያለውን ሪከርድ አሻሽሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
5️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 29 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 23 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ
ማክሰኞ - በርንሌይ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 49 697 |
| 13 | 90'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
-የዕለቱ ዳኛ ተጨማሪ 7️⃣ ደቂቃዎች አስመልክተዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 47 049 |
| 14 | 79 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ ⚽ ሲናዮኮ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 39 603 |
| 15 | 70'
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 35 794 |
| 16 | ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ
- ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ
- ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 33 246 |
| 17 | 56'
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 33 096 |
| 18 | 48'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
- በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 33 028 |
| 19 | እረፍት
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 34 237 |
| 20 | ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 32 816 |
