uz
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
272 566
Obunachilar
-3624 soatlar
+2817 kunlar
+1 42530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Dekabr '25
Dekabr '25
+1 811
1 kanalda
Noyabr '25
+2 768
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+2 053
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+4 084
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+3 721
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+2 549
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+1 518
1 kanalda
Get PRO
May '25
+2 160
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+3 242
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+2 044
2 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+1 587
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+3 948
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+5 128
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+4 887
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+4 574
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+3 022
2 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+13 426
3 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+6 958
2 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+3 674
0 kanalda
Get PRO
May '24
+6 505
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+9 144
1 kanalda
Get PRO
Mart '24
+7 067
2 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+4 749
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+3 943
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+3 898
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+1 512
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+2 335
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+1 652
2 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+6 122
1 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+1 115
1 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+5
1 kanalda
Get PRO
May '23
+1 633
1 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+1 948
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+104
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+13 190
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '230
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '220
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '220
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+1 656
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+1 964
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+3 021
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+4 290
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+2 218
0 kanalda
Get PRO
May '22
+7 113
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+1 787
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+2 316
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+1 606
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+151 510
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
26 Dekabr+14
25 Dekabr+19
24 Dekabr+40
23 Dekabr+44
22 Dekabr+26
21 Dekabr+145
20 Dekabr+232
19 Dekabr+33
18 Dekabr+49
17 Dekabr+12
16 Dekabr+35
15 Dekabr+61
14 Dekabr+111
13 Dekabr+141
12 Dekabr+44
11 Dekabr+50
10 Dekabr+119
09 Dekabr+63
08 Dekabr+36
07 Dekabr+30
06 Dekabr+215
05 Dekabr+32
04 Dekabr+61
03 Dekabr+96
02 Dekabr+82
01 Dekabr+21
Kanal postlari
40' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
40' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe

30400

2
30' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
30' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
3 019
3
25 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
25 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
5 741
4
14 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
14 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
6 953
5
2' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
2' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
8 759
6
“ ዩናይትድ አራት ውስጥ አይጨርስም “ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ አመት “ አራት ውስጥ የሚጨርስ አይመስለኝም “ በማለት ተናግሯል። " ዩናይትድ በዚህ
“ ዩናይትድ አራት ውስጥ አይጨርስም “ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ አመት “ አራት ውስጥ የሚጨርስ አይመስለኝም “ በማለት  ተናግሯል። " ዩናይትድ በዚህ አመት ግዴታ ወደ አውሮፓ ውድድር መመለስ አለበት " ያለው ጋራጋር ባለፈው አመት ከተፈጠረው በኋላ ከእነሱ የሚጠበቀው ቀንሷል ብሏል። አክሎም " ክለቡ ባለፈው ክረምት ብዙ ገንዘብ ቢያወጣም ሻምፒዮንስ ሊግ መግባቱ የማይሆን ይመስላል "ብሏል። " ማንችስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ጄሚ ካራጋር
9 663
7
ስለ ምሽቱ ጨዋታ ቁጥሮች ምን ያሳያሉ ? ከ 2022/23 የውድድር ዘመን ወዲህ ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝኝ በቋሚነት ሳያሰልፍ 7️⃣ ጨዋታዎች አድርጓል። ቀያይ ሰይጣኖቹ ከእነዚህ 7️⃣ ጨ
ስለ ምሽቱ ጨዋታ ቁጥሮች ምን ያሳያሉ ? ከ 2022/23 የውድድር ዘመን ወዲህ ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝኝ በቋሚነት ሳያሰልፍ 7️⃣ ጨዋታዎች አድርጓል። ቀያይ ሰይጣኖቹ ከእነዚህ 7️⃣ ጨዋታዎች 6️⃣ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል። በዛሬው መርሐግብር ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድን በአምበልነት እየመራ ወደሜዳ ይገባል። በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የበዓል ሰሞን ጨዋታ ብቻ ይደረጋል። ማንችስተር ዩናይትድ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎችን ( 22) ያሸነፈው ክለብ ነው። ኒውካስል ዩናይትድ በአንፃሩ ከሌሎች ክለቦች ጋር በጣምራ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ( 16 ) ክለብ ነው። ኒውካስል ዛሬ የሚሸነፍ ከሆነ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ብቸኛ ክለብ ይሆናል።
11 775
8
#AFCON2025 በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኮሞሮስ ከዛምቢያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 2️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ 4️
#AFCON2025 በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኮሞሮስ ከዛምቢያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 2️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ 4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
15 392
9
የጨዋታ አሰላለፍ ! 5:00 ሞሮኮ ከ ማሊ+1
የጨዋታ አሰላለፍ ! 5:00 ሞሮኮ ከ ማሊ
15 386
10
“ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምቱ አያሰጥም ብሎኛል “ ሁጎ ብሩስ የባፋና ባፋናዎቹ አሰልጣኝ ሁጎ ብሮስ ከግብፅ ሽንፈት በኋላ በሰጡት አስተያየት የጨዋታውን ዳኝነት ተችተዋል። ስለ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምት ያ
“ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምቱ አያሰጥም ብሎኛል “  ሁጎ ብሩስ የባፋና ባፋናዎቹ አሰልጣኝ ሁጎ ብሮስ ከግብፅ ሽንፈት በኋላ በሰጡት አስተያየት የጨዋታውን ዳኝነት ተችተዋል። ስለ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምት ያነሱት አሰልጣኙ ሞሀመድ ሳላህ ግብፅ ያገኘችው ፍፁም ቅጣት ምት እንደማያሰጥ ነግሮኛል ብለዋል። “ ሳላህ ከጨዋታው በኋላ መጥቶ ' ፍፁም ቅጣት ምት መሆኑ አስገርሞኛል አያሰጥም ነበር ' ብሎ ነግሮኛል “ ሲሉ ተደምጠዋል። በተቃራኒው ለእኛ ለመስጠት አልፈለጉም ያሰጥ ነበር ሲሉ ፍፁም ቅጣት ምት ተከልክለናል ብለዋል። አሰልጣኙ አክለውም የዳኝነት ውሳኔውን “ አስቂኝ የእውነት አስቂኝ ነበር “ ሲሉ ገልፀውታል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
21 592
11
65' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
65' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
20 570
12
No text+1
No text
21 531
13
እረፍት ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
27 089
14
21 ' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
21 ' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
28 477
15
“ ሞሮኳዊያንን ለድጋፋቸው እናመሰግናለን “ ሞሀመድ ሳላህ የፈርዖኖቹ አምበል ሞሀመድ ሳላህ በጨዋታው የነበረውን የደጋፊዎች ድባብ " አስደናቂ " ሲል ገልፆታል። “ የነበረው ድባብ አስደናቂ ነው “+1
“ ሞሮኳዊያንን ለድጋፋቸው እናመሰግናለን “ ሞሀመድ ሳላህ የፈርዖኖቹ አምበል ሞሀመድ ሳላህ በጨዋታው የነበረውን የደጋፊዎች ድባብ " አስደናቂ " ሲል ገልፆታል። “ የነበረው ድባብ አስደናቂ ነው “ ያለው ሳላህ ሞሮኳዊያን እና ግብፃውያን ደጋፊዎች ዛሬ የተለዩ ነበሩ ብሏል። “ እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ኩራት ይሰማኛል ለጠንካራ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን " ሲል ሳላህ ጨምሮ ተናግሯል። በጨዋታው የግብፁ ግብ ጠባቂ ኤል ሼናዊ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ መመረጥ ችሏል።
31 215
16
4 ' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
4 ' ዛምቢያ ዐ - 0 ኮሞሮስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
28 886
17
ፈርዖኖቹ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ ! የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የፈርዖኖቹን የማሸነፊያ ግብ ሞሀመድ ሳላህ በፍፁም ቅ
ፈርዖኖቹ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ ! የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የፈርዖኖቹን የማሸነፊያ ግብ ሞሀመድ ሳላህ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ግብፅ አንድ ተጨዋቿ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ በሁለተኛው አጋማሽ በአስር ተጨዋቾች ተጫውታለች። ጨዋታውን 40,212 ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል። የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ? 1️⃣ ግብፅ :- 6 ነጥብ 2️⃣ ደቡብ አፍሪካ :- 3 ነጥብ 3️⃣ አንጎላ :- 1 ነጥብ 4️⃣ ዙምባቡዌ :- 1 ነጥብ በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ሰኞ በተመሳሳይ ሰዓት - ደቡብ አፍሪካ ከዚምባቡዌ እንዲሁም - ግብፅ ከአንጎላ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
32 180
18
No text+1
No text
31 954
19
90+1' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
90+1' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
31 304
20
80 ' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport @kidusyoftahe
80 ' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
31 609