TIKVAH-SPORT
Open in Telegram
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Show more2025 year in numbers

272 633
Subscribers
-1724 hours
+2617 days
+1 25830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '25
December '25
+1 882
in 1 channels
November '25
+2 768
in 0 channels
Get PRO
October '25
+2 053
in 0 channels
Get PRO
September '25
+4 084
in 1 channels
Get PRO
August '25
+3 721
in 0 channels
Get PRO
July '25
+2 549
in 0 channels
Get PRO
June '25
+1 518
in 1 channels
Get PRO
May '25
+2 160
in 1 channels
Get PRO
April '25
+3 242
in 1 channels
Get PRO
March '25
+2 044
in 2 channels
Get PRO
February '25
+1 587
in 0 channels
Get PRO
January '25
+3 948
in 0 channels
Get PRO
December '24
+5 128
in 1 channels
Get PRO
November '24
+4 887
in 0 channels
Get PRO
October '24
+4 574
in 0 channels
Get PRO
September '24
+3 022
in 2 channels
Get PRO
August '24
+13 426
in 3 channels
Get PRO
July '24
+6 958
in 2 channels
Get PRO
June '24
+3 674
in 0 channels
Get PRO
May '24
+6 505
in 1 channels
Get PRO
April '24
+9 144
in 1 channels
Get PRO
March '24
+7 067
in 2 channels
Get PRO
February '24
+4 749
in 0 channels
Get PRO
January '24
+3 943
in 1 channels
Get PRO
December '23
+3 898
in 1 channels
Get PRO
November '23
+1 512
in 0 channels
Get PRO
October '23
+2 335
in 1 channels
Get PRO
September '23
+1 652
in 2 channels
Get PRO
August '23
+6 122
in 1 channels
Get PRO
July '23
+1 115
in 1 channels
Get PRO
June '23
+5
in 1 channels
Get PRO
May '23
+1 633
in 1 channels
Get PRO
April '23
+1 948
in 0 channels
Get PRO
March '23
+104
in 0 channels
Get PRO
February '23
+13 190
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '22
+1 656
in 0 channels
Get PRO
September '22
+1 964
in 0 channels
Get PRO
August '22
+3 021
in 0 channels
Get PRO
July '22
+4 290
in 0 channels
Get PRO
June '22
+2 218
in 0 channels
Get PRO
May '22
+7 113
in 0 channels
Get PRO
April '22
+1 787
in 0 channels
Get PRO
March '22
+2 316
in 0 channels
Get PRO
February '22
+1 606
in 0 channels
Get PRO
January '22
+151 510
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 27 December | +54 | |||
| 26 December | +31 | |||
| 25 December | +19 | |||
| 24 December | +40 | |||
| 23 December | +44 | |||
| 22 December | +26 | |||
| 21 December | +145 | |||
| 20 December | +232 | |||
| 19 December | +33 | |||
| 18 December | +49 | |||
| 17 December | +12 | |||
| 16 December | +35 | |||
| 15 December | +61 | |||
| 14 December | +111 | |||
| 13 December | +141 | |||
| 12 December | +44 | |||
| 11 December | +50 | |||
| 10 December | +119 | |||
| 09 December | +63 | |||
| 08 December | +36 | |||
| 07 December | +30 | |||
| 06 December | +215 | |||
| 05 December | +32 | |||
| 04 December | +61 | |||
| 03 December | +96 | |||
| 02 December | +82 | |||
| 01 December | +21 |
Channel Posts
76 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
100
| 2 | No text | 8 142 |
| 3 | 64 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 7 232 |
| 4 | 47'
ኖቲንግሃም ፎረስት 1- 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሬንደርስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 12 361 |
| 5 | 47'
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 15 072 |
| 6 | እረፍት
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 17 782 |
| 7 | እረፍት
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 18 485 |
| 8 | እረፍት
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 1 |
| 9 | 29'
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 19 592 |
| 10 | 38 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 18 077 |
| 11 | 2 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 17 474 |
| 12 | “ ክብደቱ የጨመረ ተጨዋች አላገኘሁም “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ በበዓል ሰሞን የሚመገቡትን ምግብ እንዲቆጣጠሩ አስጠንቅቀው ነበር።
ከእረፍት በኋላ ክብደቱ ጨምሮ የተመለሰ ተጨዋች ስለመኖሩ የተጠየቁት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ችግሩ እኔ ጋር ሆኗል "ብለዋል።
አክለውም “ ሁሉም ተጨዋቾች በጥሩ ቁመና ላይ ናቸው “ በማለት ተናግረዋል።
“ የሮድሪ ወደ ሜዳ መመለስ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው “ ፔፕ ጋርዲዮላ | 25 611 |
| 13 | “ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር የለንም “ ዴቪድ ፓጉ
“ እኛም አናከብራቸውም “ ኤሜርስ ፋኢ
የካሜሮን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ለተጋጣሚ ከልክ ያለፈ ክብር ማሳየት እንደማይገባ ገልጸዋል።
“ ተጨዋቾቼ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር እንዳያሳዩ አስጠንቅቄያቸዋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ተናግረዋል።
አክለውም “ ለተጋጣሚህ ከልክ ያለፈ ክብር የምታሳይ ከሆነ ዝቅ አድርገው ይመለከቱሀል ” ሲሉ ተገቢ አለመሆኑን አስረድተዋል።
የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኤሜርስ ፋኢ በበኩላቸው “ እኛም ምንም አይነት ክብር አናሳያቸውም “ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
ኮትዲቯር ከካሜሮን የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ነገ ምሽት 5:00 ሰዓት ይደረጋል። | 25 311 |
| 14 | የጨዋታ አሰላለፍ !
9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና | 24 416 |
| 15 | No text | 24 971 |
| 16 | ተጋጣሚያቸውን ማጥናት የጀመሩት አሰልጣኝ !
በካሪቢያን ከሚገኙ ደሴቶች አንዷ የሆነችው ሀይቲ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ ለአለም ዋንጫ ውድድር አልፋለች።
ሀይቲ በአለም ዋንጫው ከብራዚል ፤ ሞሮኮ እና ስኮትላንድ ጋር ተደልድላለች።
የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሰባስቲያን ሚኜ ከዚህ በፊት ከምድብ ተጋጣሚያቸው አንዷን ሞሮኮ ለመከታተል በአፍሪካ ዋንጫ እገኛለሁ ብለው ነበር።
አሰልጣኙ እንዳሉትም በአሁኑ ሰዓት በሞሮኮ ተገኝተው የሀገሪቱን ጨዋታዎች በመከታተል ላይ ይገኛሉ። | 30 204 |
| 17 | “ በዚህ አጨዋወት ከቀጠልን የትም አንደርስም “ የወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት የምሽቱን የብሔራዊ ቡድኑ አጨዋወት ተችተዋል።
የአሰልጣኙ ወላጅ አባት ሞሀመድ አብዱሰላም ረክራኪ በሰጡት አስተያየት “ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን እንቅስቃሴ በፍጹም አላሳመነኝም “ ብለዋል።
አክለውም “ በዚህ አጨዋወት የሚቀጥሉ ከሆነ በአፍሪካ ዋንጫው ሩቅ መጓዝ በጣም አዳጋች ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል።
የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ ሞሮኮ ትላንት ምሽት በማሊ ነጥብ መጣሏ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ከጨዋታው በኋላ “ ተጨዋቾቹ ጫና አለባቸው መተቸት ከጀመርን ነገሩ ይወሳሰባል አፍሪካ ዋንጫን በቀላሉ ማሸነፍ አትችልም “ብለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 29 973 |
| 18 | የመጀመሪያ መኪናችሁን ይሁን አስረኛ መኪናችሁንም ቢሆን ለመግዛት ያሰቡት፤ ያገለገሉ መኪና መሸጫ ቻናሎች የመኪና ዋጋ ማጣራት እና መግዛት ሂደቱን ያቀለዋል። ነገር ግን የመኪና መሸጫ ቻናሎች መኪና መግዛት የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚጠቅመው ለመኪና ባለቤቶችም መኪናቸውን ለመሸጥ ሲያስቡ ገዢ እንዲያገኙ ይጠቅማል።
ለገዢዎች የሚፈልጉትን መኪና በማቅረብ ለሻጭ ደግሞ ገዢ(ብዙ ጊዜ በዛ ያሉ ገዢዎችን) በማምጣት ደግሞ UZD Cars በ online ገቢያው ላይ ጥሩ ስም አለው።
https://t.me/usedcarsinethiopia በመቀላቀል ለራስዎ ያረጋግጡ።
UZD Cars'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን። | 29 123 |
| 19 | “ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል “ ሚኬል አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባለፈው አመት ከብራይተን የነበራቸውን ጨዋታ ለአፍታም እንደማይዘነጉት ተናግረዋል።
በአቻ ውጤት በተጠናቀቀው መርሐግብር አርሰናል ዴክላን ራይስን በቀይ ካርድ አጥቶ እንደነበር ይታወሳል።
ራይስ የብራይተንን ቅጣት ምት በማዘግየቱ ስለተመለከተው ሁለተኛ ቢጫ ያነሱት አሰልጣኙ “ ክስተቱ በጣም አበሳጭቶኝ ነበር “ ሲሉ አስታውሰዋል።
“ በአሁኑ ሁኔታው የተለየ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ “ ያሉት አርቴታ “ አሁን ህጉ የተለየ ይመስለኛል “ ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም “ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል እንደማይደገም ተስፋ አለኝ “ ሲሉ ተናግረዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe | 37 261 |
| 20 | “ ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ መራቅ አለባቸው “
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቀጣዩ ትውልድ እና ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ ሊርቁ እንደሚገባ አሳስቧል።
“ ቀላል አይደለም “ ሲል የማህበራዊ ሚዲያውን ተፅዕኖ የገለፀው ቫን ዳይክ “ ለቀጣዩ ትውልድ ከባድ ይሆናል “ ሲልም ይናገራል።
“ እኔ እና ሞሀመድ ሳላህ ሁሌም ቢሆን ለወጣት ተጫዋቾቻችን ከማህበራዊ ሚዲያ እንዲርቁ እንነግራቸዋለን “ ቫን ዳይክ
@tikvahethsport @kidusyoftahe | 39 629 |
