2025 年数字统计

272 589
订阅者
-1724 小时
+2617 天
+1 25830 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
“ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል “ ሚኬል አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባለፈው አመት ከብራይተን የነበራቸውን ጨዋታ ለአፍታም እንደማይዘነጉት ተናግረዋል።
በአቻ ውጤት በተጠናቀቀው መርሐግብር አርሰናል ዴክላን ራይስን በቀይ ካርድ አጥቶ እንደነበር ይታወሳል።
ራይስ የብራይተንን ቅጣት ምት በማዘግየቱ ስለተመለከተው ሁለተኛ ቢጫ ያነሱት አሰልጣኙ “ ክስተቱ በጣም አበሳጭቶኝ ነበር “ ሲሉ አስታውሰዋል።
“ በአሁኑ ሁኔታው የተለየ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ “ ያሉት አርቴታ “ አሁን ህጉ የተለየ ይመስለኛል “ ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም “ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል እንደማይደገም ተስፋ አለኝ “ ሲሉ ተናግረዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ መራቅ አለባቸው “
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቀጣዩ ትውልድ እና ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ ሊርቁ እንደሚገባ አሳስቧል።
“ ቀላል አይደለም “ ሲል የማህበራዊ ሚዲያውን ተፅዕኖ የገለፀው ቫን ዳይክ “ ለቀጣዩ ትውልድ ከባድ ይሆናል “ ሲልም ይናገራል።
“ እኔ እና ሞሀመድ ሳላህ ሁሌም ቢሆን ለወጣት ተጫዋቾቻችን ከማህበራዊ ሚዲያ እንዲርቁ እንነግራቸዋለን “ ቫን ዳይክ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 145👍 29😁 13👏 12🙏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
🕹️Ethio Car Sell Bnd Buy🕹️በሚፈልጉት ሞዴል እና አይነት የሚፈልጉትን የመኪና አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ ቢፈልጉ በአዲስ አልያም በUsed ከተሟላ የባንክ አማራጭ ጋር 🤝
🕹️MERCEDES 🕹️TOYOTA
🕹️BYD 🕹️BMW
🕹️TESLA 🕹️JETOUR
🕹️BENBEN 🕹️MITSUBISHI
🕹️NISSAN 🕹️CHANGEN
🕹️LEOPARD
በተለያዩ የሞዴል አማራጮች
🔵LEXURY 🟢COMFORT ⚪️MODERN መኪኖችን እናቀርብሎታለን።
ለበለጠ መረጃ አንድ ቀን መኪና መግዛትዎ ወይም መሸጥዎ ስለማይቀር ከስር ያስቀመጥንላችሁ የቴሌግራም ሊንክ በመንካት ጆይኔ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ አንድ ቀን ይጠቅሞታል።
👇 👇 👇
🌎https://t.me/ethio_car join
📱 +251937154096
እናመሰግናለን 🤝
❤ 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !
9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና
9:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 ሴኔጋል ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ
12:00 አርሰናል ከ ብራይተን
12:00 ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ
2:30 ዩጋንዳ ከ ታንዛኒያ
2:30 ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ
4:45 ፒሳ ከ ጁቬንቱስ
5:00 ናይጄርያ ከ ቱኒዚያ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 136👍 26
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ሜሰን ማውንት ጉዳት ተሰምቶታል “ ሩበን አሞሪም
“ ሊጉን የምናሸንፍበት እድል አለ “ ሄቨን
የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሜሰን ማውንት የተቀየረው በጉዳት ስሜት መሆኑን አስረድተዋል።
“ ማውንት በእረፍት ሰዓት የሆነ ነገር ተሰምቶት ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ “ መጫወት መቀጠል ፈልጎ ነበር ነገርግን ተጨማሪ ተጨዋች ማጣት አንችልም " ብለዋል።
“ ማኑኤል ኡጋርቴ በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ሆኖ ነበር ያመሸው “ ሩበን አሞሪም
አይደን ሄቨን በበኩሉ “ አራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት ማድረግ አለብን “ ሲል አሳስቧል።
አክሎም “ ፕሪሚየር ሊጉንም ልናሸንፍ እንችላለን ሁሉም ሊሆን የሚችል ነገር ነው ጥረታችንን መቀጠል አለብን “ብሏል።
❤ 404😁 399👍 30🔥 13💯 4😢 3🤬 1
照片不可用在 Telegram 中显示
“ የዩናይትድ ቦታ የአውሮፓ መድረክ ነው “
የቀያዮቹ ሰይጣኖች የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን ቡድናቸው በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ እንደሚጥር ገልጿል።
“ የማንችስተር ዩናይትድ ቦታ በአውሮፓ መድረክ ነው በሚቀጥለው አመት ማለፍ እና እዛ መጫወት እንፈልጋለን “ ሲል ሄቨን ተናግሯል።
“ በመጨረሻም ግብ ሳይቆጠርብን ወጥተናል ይህንን በማሳካታችን ደስተኞች ነን “ ሄቨን
❤ 386😁 79🔥 17🤬 2
照片不可用在 Telegram 中显示
“ የማያምር ድል ነው “
የቀድሞ የቀያይ ሰይጣኖቹ ተጨዋች ሮይኪን የምሽቱን የማንችስተር ዩናይትድ ድል “ አስቀያሚ ነገርግን ትልቅ ድል “ ሲል ገልፆታል።
ጋሪ ኔቭል በበኩሉ “ ሄቨን በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ሲል አሞካሽቶታል።
“ ኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታውን በበላይነት ተቆጣጥሯል ነገርግን ማንችስተር ዩናይትድ ጎል ላይ ስጋት አልፈጠሩም “ ጄሚ ካራጋር
🤬 133❤ 110😁 37💯 20👍 14👎 10🔥 1🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የአትላስ አንበሶቹ ነጥብ ጥለዋል !
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
የሞሮኮን ግብ ብራሂም ዲያዝ ሲያስቆጥር ሲናዮኮ ማሊን አቻ አድርጓል።
ጨዋታውን ከ 63,000 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሞሮኮ :- 4 ነጥብ
2️⃣ ማሊ :- 2 ነጥብ
3️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ
4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ
ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 132👍 16😁 9👎 3
ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል !
በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ያደርጉትን ጨዋታ 1ለ0 አሸንፈዋል።
የቀያይ ሰይጣኖቹኖ የማሸነፊያ ግብ ፓትሪክ ዶርጉ አስቆጥሯል።
ፓትሪክ ዶርጉ ለማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
ኒውካስል በበዓል ሰሞን መርሐግብር 1️⃣7️⃣ ጨዋታዎች በመሸነፍ በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ክለብ ሆኗል።
ማንችስተር ዩናይትድ በበዓል ሰሞን በርካታ ጨዋታዎች በማሸነፍ ( 23 ) ያለውን ሪከርድ አሻሽሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
5️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 29 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 23 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ
ማክሰኞ - በርንሌይ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
🔥 293❤ 177👏 21😁 18👎 14👍 5
照片不可用在 Telegram 中显示
90'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
-የዕለቱ ዳኛ ተጨማሪ 7️⃣ ደቂቃዎች አስመልክተዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
照片不可用在 Telegram 中显示
79 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ ⚽ ሲናዮኮ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 42
照片不可用在 Telegram 中显示
70'
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 49
照片不可用在 Telegram 中显示
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ
- ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ
- ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 29👎 23
照片不可用在 Telegram 中显示
56'
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 36
照片不可用在 Telegram 中显示
48'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
- በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 28👍 18
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 36❤ 18😁 13👎 3
照片不可用在 Telegram 中显示
40'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 45
照片不可用在 Telegram 中显示
30'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 41🔥 1
