uk
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

Відкрити в Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
272 583
Підписники
-3624 години
+2817 днів
+1 42530 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ ሜሰን ማውንት ጉዳት ተሰምቶታል “ ሩበን አሞሪም “ ሊጉን የምናሸንፍበት እድል አለ “ ሄቨን የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሜሰን ማውንት የተቀየረው በጉዳት ስሜት መሆኑን አስረድተዋል። “ ማውንት በእረፍት ሰዓት የሆነ ነገር ተሰምቶት ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ “ መጫወት መቀጠል ፈልጎ ነበር ነገርግን ተጨማሪ ተጨዋች ማጣት አንችልም " ብለዋል። “ ማኑኤል ኡጋርቴ በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ሆኖ ነበር ያመሸው “ ሩበን አሞሪም አይደን ሄቨን በበኩሉ “ አራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት ማድረግ አለብን “ ሲል አሳስቧል። አክሎም “ ፕሪሚየር ሊጉንም ልናሸንፍ እንችላለን ሁሉም ሊሆን የሚችል ነገር ነው ጥረታችንን መቀጠል አለብን “ብሏል።
Показати все...
69😁 37👍 6🔥 2💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ የዩናይትድ ቦታ የአውሮፓ መድረክ ነው “ የቀያዮቹ ሰይጣኖች የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን ቡድናቸው በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ እንደሚጥር ገልጿል። “ የማንችስተር ዩናይትድ ቦታ በአውሮፓ መድረክ ነው በሚቀጥለው አመት ማለፍ እና እዛ መጫወት እንፈልጋለን “ ሲል ሄቨን ተናግሯል። “ በመጨረሻም ግብ ሳይቆጠርብን ወጥተናል ይህንን በማሳካታችን ደስተኞች ነን “ ሄቨን
Показати все...
156😁 13🔥 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ የማያምር ድል ነው “ የቀድሞ የቀያይ ሰይጣኖቹ ተጨዋች ሮይኪን የምሽቱን የማንችስተር ዩናይትድ ድል “ አስቀያሚ ነገርግን ትልቅ ድል “ ሲል ገልፆታል። ጋሪ ኔቭል በበኩሉ “ ሄቨን በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ሲል አሞካሽቶታል። “ ኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታውን በበላይነት ተቆጣጥሯል ነገርግን ማንችስተር ዩናይትድ ጎል ላይ ስጋት አልፈጠሩም “ ጄሚ ካራጋር
Показати все...
🤬 56 35💯 12😁 9👎 7👍 6🤔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአትላስ አንበሶቹ ነጥብ ጥለዋል ! የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። የሞሮኮን ግብ ብራሂም ዲያዝ ሲያስቆጥር ሲናዮኮ ማሊን አቻ አድርጓል። ጨዋታውን ከ 63,000 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ ሞሮኮ :- 4 ነጥብ 2️⃣ ማሊ :- 2 ነጥብ 3️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ 4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
35😁 8
ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ያደርጉትን ጨዋታ 1ለ0 አሸንፈዋል። የቀያይ ሰይጣኖቹኖ የማሸነፊያ ግብ ፓትሪክ ዶርጉ አስቆጥሯል። ፓትሪክ ዶርጉ ለማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል። ኒውካስል በበዓል ሰሞን መርሐግብር 1️⃣7️⃣ ጨዋታዎች በመሸነፍ በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ክለብ ሆኗል። ማንችስተር ዩናይትድ በበዓል ሰሞን በርካታ ጨዋታዎች በማሸነፍ ( 23 ) ያለውን ሪከርድ አሻሽሏል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 5️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 29 ነጥብ 1️⃣1️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 23 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ ማክሰኞ - በርንሌይ ከ ኒውካስል ዩናይትድ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
🔥 188 81👏 9😁 8👎 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
90' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ -የዕለቱ ዳኛ ተጨማሪ 7️⃣ ደቂቃዎች አስመልክተዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
31👎 15🥰 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
79 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ        ⚽ ሲናዮኮ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
18
Фото недоступнеДивитись в Telegram
70' ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
24
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ - ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ - ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
👎 22 16
Фото недоступнеДивитись в Telegram
56' ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
12
Фото недоступнеДивитись в Telegram
48' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ - በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
👍 12 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እረፍት ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ ⚽ ብራሂም ዲያዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
34
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
12👍 7🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እረፍት ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
👍 30 12😁 12👎 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
40' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
36
Фото недоступнеДивитись в Telegram
30' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ⚽ ዶርጉ ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
32
Фото недоступнеДивитись в Telegram
25 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
76👎 6🔥 5😁 5😱 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
14 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
11👍 3🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показати все...
18👍 11👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ ዩናይትድ አራት ውስጥ አይጨርስም “ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ አመት “ አራት ውስጥ የሚጨርስ አይመስለኝም “ በማለት  ተናግሯል። " ዩናይትድ በዚህ አመት ግዴታ ወደ አውሮፓ ውድድር መመለስ አለበት " ያለው ጋራጋር ባለፈው አመት ከተፈጠረው በኋላ ከእነሱ የሚጠበቀው ቀንሷል ብሏል። አክሎም " ክለቡ ባለፈው ክረምት ብዙ ገንዘብ ቢያወጣም ሻምፒዮንስ ሊግ መግባቱ የማይሆን ይመስላል "ብሏል። " ማንችስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ጄሚ ካራጋር
Показати все...
👎 103😁 67 24👍 21🤬 5