2025 年数字统计

272 682
订阅者
+14124 小时
+1887 天
+1 37230 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
79 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ ⚽ ሲናዮኮ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 50
照片不可用在 Telegram 中显示
70'
ሞሮኮ 1 - 1 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 56
照片不可用在 Telegram 中显示
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ማንችስተር ዩናይትድ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ
- ጆሽዋ ዜርኪዜ በሴስኮ
- ሌኒ ዮሮ በካሴሚር ተቀይረው ገብተዋል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 36👎 24
照片不可用在 Telegram 中显示
56'
ሞሮኮ 1 - 0 ማሊ
⚽ ብራሂም ዲያዝ
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 44
照片不可用在 Telegram 中显示
48'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
- በሁለተኛው አጋማሽ ሜሰን ማውንት በጃክ ፍሌቸር ተቀይሮ ወጥቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 35👍 18
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 37❤ 21😁 13👎 3
照片不可用在 Telegram 中显示
40'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 49
照片不可用在 Telegram 中显示
30'
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
⚽ ዶርጉ
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 44🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
25 '
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 105👎 7🔥 6😁 6😱 4
照片不可用在 Telegram 中显示
14 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 22👍 3🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
2'
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ኒውካስል
ሞሮኮ 0 - 0 ማሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 25👍 12👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ዩናይትድ አራት ውስጥ አይጨርስም “ ካራጋር
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ አመት “ አራት ውስጥ የሚጨርስ አይመስለኝም “ በማለት ተናግሯል።
" ዩናይትድ በዚህ አመት ግዴታ ወደ አውሮፓ ውድድር መመለስ አለበት " ያለው ጋራጋር ባለፈው አመት ከተፈጠረው በኋላ ከእነሱ የሚጠበቀው ቀንሷል ብሏል።
አክሎም " ክለቡ ባለፈው ክረምት ብዙ ገንዘብ ቢያወጣም ሻምፒዮንስ ሊግ መግባቱ የማይሆን ይመስላል "ብሏል።
" ማንችስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ጄሚ ካራጋር
👎 155😁 117❤ 52👍 28🤬 6💯 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ስለ ምሽቱ ጨዋታ ቁጥሮች ምን ያሳያሉ ?
ከ 2022/23 የውድድር ዘመን ወዲህ ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝኝ በቋሚነት ሳያሰልፍ 7️⃣ ጨዋታዎች አድርጓል።
ቀያይ ሰይጣኖቹ ከእነዚህ 7️⃣ ጨዋታዎች 6️⃣ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።
በዛሬው መርሐግብር ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድን በአምበልነት እየመራ ወደሜዳ ይገባል።
በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የበዓል ሰሞን ጨዋታ ብቻ ይደረጋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎችን ( 22) ያሸነፈው ክለብ ነው።
ኒውካስል ዩናይትድ በአንፃሩ ከሌሎች ክለቦች ጋር በጣምራ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ( 16 ) ክለብ ነው።
ኒውካስል ዛሬ የሚሸነፍ ከሆነ በቦክሲንግ ደይ መርሐግብር በርካታ ጨዋታዎች የተሸነፈው ብቸኛ ክለብ ይሆናል።
❤ 121😁 10👍 8😱 3
照片不可用在 Telegram 中显示
#AFCON2025
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኮሞሮስ ከዛምቢያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ዛምቢያ :- 2 ነጥብ
4️⃣ ኮሞሮስ :- 1 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ኮሞሮስ ከ ማሊ
ሰኞ - ዛምቢያ ከ ሞሮኮ
❤ 53👍 6😁 3
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምቱ አያሰጥም ብሎኛል “ ሁጎ ብሩስ
የባፋና ባፋናዎቹ አሰልጣኝ ሁጎ ብሮስ ከግብፅ ሽንፈት በኋላ በሰጡት አስተያየት የጨዋታውን ዳኝነት ተችተዋል።
ስለ ሳላህ ፍፁም ቅጣት ምት ያነሱት አሰልጣኙ ሞሀመድ ሳላህ ግብፅ ያገኘችው ፍፁም ቅጣት ምት እንደማያሰጥ ነግሮኛል ብለዋል።
“ ሳላህ ከጨዋታው በኋላ መጥቶ ' ፍፁም ቅጣት ምት መሆኑ አስገርሞኛል አያሰጥም ነበር ' ብሎ ነግሮኛል “ ሲሉ ተደምጠዋል።
በተቃራኒው ለእኛ ለመስጠት አልፈለጉም ያሰጥ ነበር ሲሉ ፍፁም ቅጣት ምት ተከልክለናል ብለዋል።
አሰልጣኙ አክለውም የዳኝነት ውሳኔውን “ አስቂኝ የእውነት አስቂኝ ነበር “ ሲሉ ገልፀውታል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 173❤ 105👍 24🥰 4🔥 1👏 1
