መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
前往频道在 Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
显示更多2025 年数字统计

17 974
订阅者
-424 小时
-137 天
-9830 天
帖子存档
📚 ትንሣኤ ግእዝ
• መምህር ደሴ
የገጽ ብዛት፦ ፫፻፲፰(318)
#መጽሐፍ ○ መሠረተ ግእዝ
Telegram.me/GeezEnemar
tensae geez.pdf6.68 MB
መልመጃ ፦ ከሚከተሉት ውስጥ በቅዳሴ ላይ የሚቀርብ ቅኔ ነው ።Anonymous voting
- መወድስ ፣ ዋዜማ
- ጉባኤ ቃና ፣ ሥላሴ
- ክብር ይእቲ ፣ ዕጣነ ሞገር
👍 34🙏 14
በሥርዓተ ቅዳሴ ላይ የሚቀርብ የቅኔ አይነት የቱ ነው ?Anonymous voting
- ጉባኤ ቃና ፣ መወድስ
- ክብር ይእቲ ፣ ዕጣነ ሞገር
- ዋዜማ ፣ ሥላሴ
照片不可用在 Telegram 中显示
ክረምት ፦ ማለት ከረመ ካለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም (ክራማት፣አክረመ፣ምክራም) ወርኃ ዝናም፣ ወርኃ ነጎድጓድ፣ ዘመነ ባሕር፣ ዘመነ አፍላግ፣ ዘመነ ጠል፣ ዘመነ ደመና፣ ዘመነ መብረቅ ማለት ነው። የክረምት ወቅት ከሰኔ ፳፮ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም ፳፭ ቀን ድረስ ነው።
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም
@MesereteGeez
🙏 49👍 10👏 3
መልመጃ :- ክፍላተ ዓመት ያልሆነዉ የቱ ነዉ ?Anonymous voting
- ክረምት
- መዓልት
- ሐጋይ
- መጸዉ
- ጸደይ
👍 26
ግእዝን በክረምት
የግእዝ ቋንቋ በክረምት መማር የምትፈልጉ በሙሉ በ፲፱ኛ ዙር ሥልጠና መማር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን እስከ ሰኔ ፴ ቀን ድረስ መማርያ ቦታዉን እንድትቀላቀሉ እና ለሌሎች እንድታዳርሱ እንጠይቃለን ።
ትምህርቱ በቴሌግራም ሐምሌ ፩ ጀምሮ ይሰጣል ።
👇🏿👇🏿
https://t.me/+wxrzlEXtB-wwZjNk
https://t.me/+wxrzlEXtB-wwZjNk
መሠረተ ግእዝ
🙏 5
照片不可用在 Telegram 中显示
የ፳፮ቱ የግእዝ ፊደላት ትርጓሜ | The Meaning of Geez Alphabets
https://youtu.be/hUXJq_8nk1k
https://youtu.be/hUXJq_8nk1k
👍 3👏 1
📚የግእዝ ፊደላትና አኃዛት
✍ በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ
🗓 ፳፻፪ ዓመተ ምሕረት
#አጋዥ #መጽሐፍ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
መሠረተ ግእዝ
@MesereteGeez
የግዕዝ ፊደልና ቁጥር መማርያ.pdf4.03 KB
👍 12👏 2
ተናባቢ ያልሆነዉ የቱ ነዉ ?Anonymous voting
- መዝገበ ቅዳሴ
- ዉዳሴ ማርያም
- ዘመነ ሰማዕታት
- ማኅበር ቅዱሳን
- ክብረ ነገሥት
👏 12
የግእዝ ቃል ያልሆነዉ የቱ ነዉAnonymous voting
- ካቴድራል
- መቅደስ
- ቅኔ ማሕሌት
- ቅድስተ ቅዱሳን
👏 19
የግእዝ ቃል የሆነዉ የቱ ነዉ ?Anonymous voting
- ኤጲስ ቆጶስ
- ፓትርያርክ
- ካህን
- ሁሉም
🙏 16👏 2
የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በሀገር ደረጃ ወይስ በቤተ ክርስቲያን ብቻ መሰጠት አለበት ብለን ባቀረብነዉ ዉይይት ከእናንተ የተሰጡ አስተያየቶች
፩.
"የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር የግእዝ ቋንቋ ወደትውልድ ቦታው ሊመለስ ይገባል።ይኸው ከትውልድ ቦታው ተፈናቅሎ በጀርመን ሀገር በጥገኝነት ይኖራል።ታሪካችን በግእዝ፣ንግግራችን በአማርኛ፣ትምህታችን በእንግሊዘኛ ታዳ እንደት እንለወጥ እንደገበታ ውኃ መዋለል።የራስን ጥሎ የሰው አንጋጦ ማየት።”
፪.
“እንደ እኔ አመለካከት በጥንት አባቶቻችን ነገሥታት የግእዝ ቋንቋ የሀገር መግባቢያ ቋንቋ ነበር አሁን ግን በቤተ ክርስቲያን ብቻ ተወስኖ ተቀምጧል እሱንም የቅኔ አዋቂዎች እና ጥቂት ምእመናን አብዛኛ ዎቻችን ጆሯችን ቢቆረጥ አንሰማም”
እኛ ተኝተን በውጪው ዓለም እንደ አንድ የትምህርት አይነት በዲግሪና በማሰሰተርስ ይሰጣል እኛ ጋር ግንን .....
ብቻ ሀሳቤን ስቋጨው እንደ ሀገር አቀፍ የትምህርት አይነት ውስጥ መካተት አለበት ትውልድ ማወቅ አለበት አለበለዚያ ቋንቋ ይወለዳል ያድጋል ተናጋሪ ከጠፋ ይሞታል
፫.
“ህልውናችን እኮ እሱ ነው...የተለያዮ ሚስጥራት የሚፈቱበት ,ተአምራት የሚገለጡበት,ቋንቋ ብቻ አይደለም ጥበብ አንጂ ፈረንጅ እንዃን የሚደነቅበት... እንደ በፊቱ ቄስ ትምህርት እንደሚባለው ግዕዝን በካሪኩለም ደረጃ ከታች በየትምህርት ቤቱ መስጠት አለበት... አለበለዛ ልጆቻችን ድንበር አይደለም ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ እየተማሩ ደንዝዘው መቅረታቸው ነው።”
፬.
በሀገር ደረጃ መሰጠት አለበት
በእውነት እባካችሁ እስኪ ሁላችንም ከማውራት ባለፈ ወደ ተግባር እንቀይረው ለምሳሌ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የራሱ የሆነ ዲፖርትመንት እንደተከፈተ ሰምቻለሁ...ከታች ከመሠረተ ት/ት ጀምሮ እንዲሰጥ ድምፅ እናሰማ💪💪💪
፭.
አይ እንደኔ መጀመሪያ ምእመኑ ጥቅሙን አምኖበት ቢማረው ነው የምለው አለበለዛያ ለሁሉም ከተባለ እንቋችንን በእሪያዎች ፊት እንደመጣል ነው የሚሰማኝ ።
@MesereteGeez
https://youtube.com/@meseretegeez1224?si=5blrh9pUqnmmw1tU
🙏 15👍 6
ትቤ አክሱም መኑ አንተ
/አቶ አስረስ የኔሰዉ/
ገጽ ብዛት - ፫፻፴፬
፲፱፻፶፩ ዓ.ም ታተመ
@MesereteGeez
ትቤ አክሱም መኑ አንተ.pdf93.38 MB
👍 4🙏 2
መልመጃ
የግእዝ ቋንቋ ፩ . እንደ አንድ ትምህርት አይነት በየትምህርት ቤቱ እንደሌሎች ቋንቋዎች መሰጠት አለበት ። ፪. ለቤተ ክርስቲያን ብቻ አገልግሎት እየሰጠ መቀጠል አለበት ። የግል አስተያየታችሁን ጻፉ Anonymous voting
- ፩. በሀገር ደረጃ ለሁሉም
- ፪. ለቤተ ክርስቲያን ብቻ
👍 38
