fa
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

رفتن به کانال در Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
17 974
مشترکین
-424 ساعت
-137 روز
-9830 روز
آرشیو پست ها
📚 ትንሣኤ ግእዝ • መምህር ደሴ የገጽ ብዛት፦ ፫፻፲፰(318) #መጽሐፍ ○ መሠረተ ግእዝ Telegram.me/GeezEnemar
نمایش همه...
tensae geez.pdf6.68 MB
00:39
Video unavailableShow in Telegram
2.43 MB
👍 16🙏 5
መልመጃ ፦ ከሚከተሉት ውስጥ በቅዳሴ ላይ የሚቀርብ ቅኔ ነው ።Anonymous voting
  • መወድስ ፣ ዋዜማ
  • ጉባኤ ቃና ፣ ሥላሴ
  • ክብር ይእቲ ፣ ዕጣነ ሞገር
0 votes
👍 34🙏 14
በሥርዓተ ቅዳሴ ላይ የሚቀርብ የቅኔ አይነት የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ጉባኤ ቃና ፣ መወድስ
  • ክብር ይእቲ ፣ ዕጣነ ሞገር
  • ዋዜማ ፣ ሥላሴ
0 votes
ግዕዝ ትምህርት .pdf8.16 KB
👍 15🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ክረምት ፦ ማለት ከረመ ካለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም (ክራማት፣አክረመ፣ምክራም) ወርኃ ዝናም፣ ወርኃ ነጎድጓድ፣ ዘመነ ባሕር፣ ዘመነ አፍላግ፣ ዘመነ ጠል፣ ዘመነ ደመና፣ ዘመነ መብረቅ ማለት ነው። የክረምት ወቅት ከሰኔ ፳፮ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም ፳፭ ቀን ድረስ ነው። ደምፀ እገሪሁ ለዝናም @MesereteGeez
نمایش همه...
🙏 49👍 10👏 3
መልመጃ :- ክፍላተ ዓመት ያልሆነዉ የቱ ነዉ ?Anonymous voting
  • ክረምት
  • መዓልት
  • ሐጋይ
  • መጸዉ
  • ጸደይ
0 votes
👍 26
ግእዝን በክረምት የግእዝ ቋንቋ በክረምት መማር የምትፈልጉ በሙሉ በ፲፱ኛ ዙር ሥልጠና መማር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን እስከ ሰኔ ፴ ቀን ድረስ መማርያ ቦታዉን እንድትቀላቀሉ እና ለሌሎች እንድታዳርሱ እንጠይቃለን ። ትምህርቱ በቴሌግራም ሐምሌ ፩ ጀምሮ ይሰጣል ። 👇🏿👇🏿 https://t.me/+wxrzlEXtB-wwZjNk https://t.me/+wxrzlEXtB-wwZjNk መሠረተ ግእዝ
نمایش همه...
🙏 5
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ፳፮ቱ የግእዝ ፊደላት ትርጓሜ | The Meaning of Geez Alphabets https://youtu.be/hUXJq_8nk1k https://youtu.be/hUXJq_8nk1k
نمایش همه...
👍 3👏 1
🙏 31🤔 9👍 1👏 1
📚የግእዝ ፊደላትና አኃዛት ✍ በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ 🗓 ፳፻፪ ዓመተ ምሕረት #አጋዥ #መጽሐፍ https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g መሠረተ ግእዝ @MesereteGeez
نمایش همه...
የግዕዝ ፊደልና ቁጥር መማርያ.pdf4.03 KB
👍 12👏 2
ተናባቢ ያልሆነዉ የቱ ነዉ ?Anonymous voting
  • መዝገበ ቅዳሴ
  • ዉዳሴ ማርያም
  • ዘመነ ሰማዕታት
  • ማኅበር ቅዱሳን
  • ክብረ ነገሥት
0 votes
👏 12
የግእዝ ቃል ያልሆነዉ የቱ ነዉAnonymous voting
  • ካቴድራል
  • መቅደስ
  • ቅኔ ማሕሌት
  • ቅድስተ ቅዱሳን
0 votes
👏 19
የግእዝ ቃል የሆነዉ የቱ ነዉ ?Anonymous voting
  • ኤጲስ ቆጶስ
  • ፓትርያርክ
  • ካህን
  • ሁሉም
0 votes
🙏 16👏 2
የግእዝ ቃል የሆነው የቱ ነዉ ?Anonymous voting
  • ፓትርያክ
  • ኤጲስ ቆጶስ
  • ካህን
  • ሁሉም
0 votes
የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በሀገር ደረጃ ወይስ በቤተ ክርስቲያን ብቻ መሰጠት አለበት ብለን ባቀረብነዉ ዉይይት ከእናንተ የተሰጡ አስተያየቶች ፩. "የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር የግእዝ ቋንቋ ወደትውልድ ቦታው ሊመለስ ይገባል።ይኸው ከትውልድ ቦታው ተፈናቅሎ በጀርመን ሀገር በጥገኝነት ይኖራል።ታሪካችን በግእዝ፣ንግግራችን በአማርኛ፣ትምህታችን በእንግሊዘኛ ታዳ እንደት እንለወጥ እንደገበታ ውኃ መዋለል።የራስን ጥሎ የሰው አንጋጦ ማየት።” ፪. “እንደ እኔ አመለካከት በጥንት አባቶቻችን ነገሥታት የግእዝ ቋንቋ የሀገር መግባቢያ ቋንቋ ነበር አሁን ግን በቤተ ክርስቲያን ብቻ ተወስኖ ተቀምጧል እሱንም የቅኔ አዋቂዎች እና ጥቂት ምእመናን አብዛኛ ዎቻችን ጆሯችን ቢቆረጥ አንሰማም” እኛ ተኝተን በውጪው ዓለም እንደ አንድ የትምህርት አይነት በዲግሪና በማሰሰተርስ ይሰጣል እኛ ጋር ግንን ..... ብቻ ሀሳቤን ስቋጨው እንደ ሀገር አቀፍ የትምህርት አይነት ውስጥ መካተት አለበት ትውልድ ማወቅ አለበት አለበለዚያ ቋንቋ ይወለዳል ያድጋል ተናጋሪ ከጠፋ ይሞታል ፫. “ህልውናችን እኮ እሱ ነው...የተለያዮ ሚስጥራት የሚፈቱበት ,ተአምራት የሚገለጡበት,ቋንቋ ብቻ አይደለም ጥበብ አንጂ ፈረንጅ እንዃን የሚደነቅበት... እንደ በፊቱ ቄስ ትምህርት እንደሚባለው ግዕዝን በካሪኩለም ደረጃ ከታች በየትምህርት ቤቱ መስጠት አለበት... አለበለዛ ልጆቻችን ድንበር አይደለም ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ እየተማሩ ደንዝዘው መቅረታቸው ነው።” ፬. በሀገር ደረጃ መሰጠት አለበት በእውነት እባካችሁ እስኪ ሁላችንም ከማውራት ባለፈ ወደ ተግባር እንቀይረው ለምሳሌ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የራሱ የሆነ ዲፖርትመንት እንደተከፈተ ሰምቻለሁ...ከታች ከመሠረተ ት/ት ጀምሮ እንዲሰጥ ድምፅ እናሰማ💪💪💪 ፭. አይ እንደኔ መጀመሪያ ምእመኑ ጥቅሙን አምኖበት ቢማረው ነው የምለው አለበለዛያ ለሁሉም ከተባለ እንቋችንን በእሪያዎች ፊት እንደመጣል ነው የሚሰማኝ ። @MesereteGeez https://youtube.com/@meseretegeez1224?si=5blrh9pUqnmmw1tU
نمایش همه...
🙏 15👍 6
ትቤ አክሱም መኑ አንተ /ቶ አስረስ የኔሰዉ/ ገጽ ብዛት - ፫፻፴፬ ፲፱፻፶፩ ዓ.ም ታተመ @MesereteGeez
نمایش همه...
ትቤ አክሱም መኑ አንተ.pdf93.38 MB
👍 4🙏 2
መልመጃ የግእዝ ቋንቋ ፩ . እንደ አንድ ትምህርት አይነት በየትምህርት ቤቱ እንደሌሎች ቋንቋዎች መሰጠት አለበት ። ፪. ለቤተ ክርስቲያን ብቻ አገልግሎት እየሰጠ መቀጠል አለበት ። የግል አስተያየታችሁን ጻፉ Anonymous voting
  • ፩. በሀገር ደረጃ ለሁሉም
  • ፪. ለቤተ ክርስቲያን ብቻ
0 votes
👍 38