መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
前往频道在 Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
显示更多2025 年数字统计

17 974
订阅者
无数据24 小时
-177 天
-9130 天
帖子存档
Repost from መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
照片不可用在 Telegram 中显示
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምሥራች ግእዝን በዓቢይ ጾም በሚል ልዩ ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን።
📜 እርስዎም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ ✅
ለመመዝገብ 👇
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
📲 ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
👍 2❤ 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምስራች ግእዝን በዐቢይ ጾም በሚል ልዩ ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን።
📜 እርስዎም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀበል ነው ✅
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
⛳️ ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
👍 10🥰 2❤ 1
በትከክለኛው ፊደል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
- መንግስት
- ሠርግ
- ትምሕርት
- ሀጢአት
- ምሕረት
- ሕዳር
❤ 8🔥 3👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በ11 ኛው ዙር ትምህርት መርሐ-ግብር ተመልሷል።
📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ምዝገባው በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ በሚላከው መሠረት ቻናል መቀላቀል ነው ✅
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
⛳️ ለበለጠ መረጃ በ @Geez202 ውስጥ ይደርስዎታል ወይም ከታች በተቀመጠው በመደወልም ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez -
👍 19🔥 3❤ 1
እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐነ ለበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወስድስቱ ዓመተ ምሕረት በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ።
ሠናይ በዓለ ልደት !
“እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፮(2016) ዓመተ ምሕረት የልደት በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።
መልካም የልደት በዓል
ዕለተ ሰንበት ታኅሣሥ ፳፰ , ፳፻፲፭ ዓ.ም
❤ 14👍 5
显示全部...
❤ 19👍 6👏 4🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በአዲስ መልኩ ለመጀመር በ10ኛው ዙር ትምህርት መርሐ-ግብር ተመልሷል።
📜 በመሆኑም ለጀማሪዎች የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ለመመዝገብ በዚህ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ግሩፖችን መቀላቀል ነው ✅
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
⛳️ ለበለጠ መረጃ በ @Geez202 ውስጥ ይደርስዎታል ወይም ከታች በተቀመጠው ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0977682046
❤ 9👍 1
