ru
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Открыть в Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
17 974
Подписчики
Нет данных24 часа
-177 дней
-9130 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዓድዋ | ፻ ፳ ፰ እንቋዕ አብጽሐክሙ ! ሠናይ በዓል! @Meseretegeez
Показать все...
👍 19 16🥰 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምሥራች ግእዝን በዓቢይ ጾም በሚል ልዩ ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Показать все...
👍 2 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምስራች ግእዝን በዐቢይ ጾም በሚል ልዩ ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። 📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀበል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ⛳️ ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533
Показать все...
👍 10🥰 2 1
Показать все...
3🥰 1
Показать все...
Показать все...
👍 4 3
በትክክል ያልተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ዓቢይ
  • አባይ
  • ዓይን
  • ዕርገት
  • ዕዝል
0 votes
8👍 4
በትከክለኛው ፊደል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • መንግስት
  • ሠርግ
  • ትምሕርት
  • ሀጢአት
  • ምሕረት
  • ሕዳር
0 votes
8🔥 3👍 2
Показать все...
👍 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በ11 ኛው ዙር ትምህርት መርሐ-ግብር ተመልሷል። 📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። 📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባው በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ በሚላከው መሠረት ቻናል መቀላቀል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ⛳️ ለበለጠ መረጃ@Geez202 ውስጥ ይደርስዎታል ወይም ከታች በተቀመጠው በመደወልም ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez -
Показать все...
👍 19🔥 3 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
14
እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐነ ለበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወስድስቱ ዓመተ ምሕረት በሰላም በፍቅር ወበጥዒናሠናይ በዓለ ልደት ! “እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፮(2016) ዓመተ ምሕረት የልደት በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም የልደት በዓል ዕለተ ሰንበት ታኅሣሥ ፳፰ , ፳፻፲፭ ዓ.ም
Показать все...
14👍 5
Показать все...
7👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 16🥰 5
Показать все...
19👍 6👏 4🔥 1
Показать все...
🥰 8 5👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 10👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በአዲስ መልኩ ለመጀመር በ10ኛው ዙር ትምህርት መርሐ-ግብር ተመልሷል። 📜 በመሆኑም ለጀማሪዎች የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። 📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ለመመዝገብ በዚህ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ግሩፖችን መቀላቀል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ⛳️ ለበለጠ መረጃ@Geez202 ውስጥ ይደርስዎታል ወይም ከታች በተቀመጠው ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0977682046
Показать все...
9👍 1