ch
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

前往频道在 Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
17 974
订阅者
-424 小时
-137
-9830
帖子存档
“፳ ፻ ፲ ፯ ዓ.ም" በየትኛው ዘመን ይጠራል ።Anonymous voting
  • ዘመነ ማቴዎስ
  • ዘመነ ማርቆስ
  • ዘመነ ሉቃስ
  • ዘመነ ዮሐንስ
0 votes
👍 8
ትክክለኛው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ጳጉሜ
  • ጳጉሜን
  • ጷጕሜን
  • ጳጕሜን
0 votes
👍 19👏 3
👥 ቃለ ምልልስ 👩🏻 ትሕትና ሰላምለኪእኅትየ? ሰላም ላንቺ ይሁን እኅቴ 🧑🏻‍🦰 ሐና ወሰላምለኪእኅትየ። ሰላም ላንቺም ይሁን እኅቴ 👩🏻 ትሕትና እስፍንቱሰዓትውእቱናሁ? አሁን ስንት ሰዓት ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ናሁሠለስቱሰዓትውእቱ። አሁን ሦስት ሰዓት ነው 👩🏻 ትሕትና ሠናይሕይወት፡እፎ፡ውእቱ? ጥሩ። ሕይወት እንዴት ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና እግዚአብሔርይሰባሕጥቀሠናይ ውእቱ። በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👩🏻 ትሕትና ሠናይ። ጥሩ 🧑🏻‍🦰 ሐና ግብርእፎውእቱእምኔኪ? ሥራ እንዴት ነው ከአንቺ ጋር 👩🏻 ትሕትና ሠናይውእቱ። መልካም ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ኦሆእኅትየሠናይመዓልት። እሺ እኅቴ። መልካም ቀን 👩🏻 ትሕትና አሜን ለኲልነ። ለሁላችን ይሁንልን #ቃለ_ምልልስ ◽️መ ሠ ረ ተግ እ ዝ◽️ @MesereteGeez
显示全部...
👍 62 22🙏 3
📖 ፹፩ መጽሐፍ ቅዱስ • በግእዝ እና በአማርኛ #መጽሐፍ #መተግበሪያ #Apk ○ መሠረተ፡ግእዝ Telegram.me/GeezEnemar Telegram.me/GeezEnemar
显示全部...
Geez Amharic Orthodox Bible.apk5.05 MB
“ደብረ ታቦር" ማለት....Anonymous voting
  • የታቦር ደብር
  • የታቦር መገኛ
  • የታቦር ተራራ
  • ቡሄ
0 votes
👍 21🙏 5🔥 2🥰 2👎 1👏 1
“ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ።" ትርጉም ?Anonymous voting
  • ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል ።
  • ታቦርና አርሞንኤም በራሳቸው ደስ ይላቸዋል ።
  • ታቦርና አርሞንኤም የተባሉት ተራራዎች ናቸው ።
0 votes
👍 17👏 3
📚 ትንሣኤ ግእዝ • መምህር ደሴ የገጽ ብዛት፦ ፫፻፲፰(318) #መጽሐፍ ○ መሠረተ ግእዝ Telegram.me/MesereteGeez
显示全部...
tensae geez.pdf6.68 MB
👍 15 6
▫️ምስትእማረ ልሳነ ግእዝ #መተግበሪያAPK ✍ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez @MesereteGeez 👈
显示全部...
ምስትእማረ ልሣነ ግእዝ.apk13.17 MB
👍 22👏 2 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ እነሆ ግእዝን ክረምቱ የሚማሩበት ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ  ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
显示全部...
👍 12 3👏 2👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
显示全部...
👍 15👎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
35👍 16👏 6
አጭር የግእዝ ግስ መማርያ.pdf101.22 MB
👍 27
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ https://youtube.com/watch?v=Jnh1X7zr8Ys&si=7mACTnKQUhO7ApCj
显示全部...
👍 10 2
🗣ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ለሚፈልጉ ለሌሎችም ሰዎች ሼር በማድረግ ይጋብዟቸው...
显示全部...
👍 16 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በ13 ኛው ዙር በነጻ የትምህርት ዕድል መርሐ-ግብር ተመልሷል። 📖 ትምህርቱ ለአንድ ወር ያክል የሚቆይ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ የሚማር ፤ ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባው በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማሪያ ቻናል መቀላቀል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድትጋብዟቸው እንላለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533
显示全部...
👍 17🥰 1