መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Kanalga Telegram’da o‘tish
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

17 973
Obunachilar
-424 soatlar
-137 kunlar
-9830 kunlar
Postlar arxiv
“፳ ፻ ፲ ፯ ዓ.ም" በየትኛው ዘመን ይጠራል ።Anonymous voting
- ዘመነ ማቴዎስ
- ዘመነ ማርቆስ
- ዘመነ ሉቃስ
- ዘመነ ዮሐንስ
👍 8
Hammasini ko'rsatish...
👥 ቃለ ምልልስ
👩🏻 ትሕትና
➲ሰላም፡ለኪ፡እኅትየ?
ሰላም ላንቺ ይሁን እኅቴ
🧑🏻🦰 ሐና
➲ወሰላም፡ለኪ፡እኅትየ።
ሰላም ላንቺም ይሁን እኅቴ
👩🏻 ትሕትና
➲እስፍንቱ፡ሰዓት፡ውእቱ፡ናሁ?
አሁን ስንት ሰዓት ነው
🧑🏻🦰 ሐና
➲ናሁ፡ሠለስቱ፡ሰዓት፡ውእቱ።
አሁን ሦስት ሰዓት ነው
👩🏻 ትሕትና
➲ሠናይ። ሕይወት፡እፎ፡ውእቱ?
ጥሩ። ሕይወት እንዴት ነው
🧑🏻🦰 ሐና
➲እግዚአብሔር፡ይሰባሕ፡ጥቀ፡ሠናይ ውእቱ።
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
👩🏻 ትሕትና
➲ሠናይ።
ጥሩ
🧑🏻🦰 ሐና
➲ግብር፡እፎ፡ውእቱ፡እምኔኪ?
ሥራ እንዴት ነው ከአንቺ ጋር
👩🏻 ትሕትና
➲ሠናይ፡ውእቱ።
መልካም ነው
🧑🏻🦰 ሐና
➲ኦሆ፡እኅትየ። ሠናይ፡መዓልት።
እሺ እኅቴ። መልካም ቀን
👩🏻 ትሕትና
➲አሜን ለኲልነ።
ለሁላችን ይሁንልን
#ቃለ_ምልልስ
◽️መ ሠ ረ ተ ፡ ግ እ ዝ◽️
@MesereteGeez
👍 62❤ 22🙏 3
Hammasini ko'rsatish...
👏 11👍 3
📖 ፹፩ መጽሐፍ ቅዱስ
• በግእዝ እና በአማርኛ
#መጽሐፍ #መተግበሪያ #Apk
○ መሠረተ፡ግእዝ
Telegram.me/GeezEnemar
Telegram.me/GeezEnemar
Geez Amharic Orthodox Bible.apk5.05 MB
“ደብረ ታቦር" ማለት....Anonymous voting
- የታቦር ደብር
- የታቦር መገኛ
- የታቦር ተራራ
- ቡሄ
👍 21🙏 5🔥 2🥰 2👎 1👏 1
“ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ።"
ትርጉም ?Anonymous voting
- ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል ።
- ታቦርና አርሞንኤም በራሳቸው ደስ ይላቸዋል ።
- ታቦርና አርሞንኤም የተባሉት ተራራዎች ናቸው ።
👍 17👏 3
📚 ትንሣኤ ግእዝ
• መምህር ደሴ
የገጽ ብዛት፦ ፫፻፲፰(318)
#መጽሐፍ ○ መሠረተ ግእዝ
Telegram.me/MesereteGeez
tensae geez.pdf6.68 MB
👍 15❤ 6
Hammasini ko'rsatish...
ምስትእማረ ልሣነ ግእዝ.apk13.17 MB
👍 22👏 2❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ
እነሆ ግእዝን ክረምቱ የሚማሩበት ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን።
📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ ✅
ለመመዝገብ 👇
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
👍 12❤ 3👏 2👎 1
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ
https://youtube.com/watch?v=Jnh1X7zr8Ys&si=7mACTnKQUhO7ApCj
👍 10❤ 2
🗣ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ለሚፈልጉ ለሌሎችም ሰዎች ሼር በማድረግ ይጋብዟቸው...
👍 16❤ 2
Repost from መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በ13 ኛው ዙር በነጻ የትምህርት ዕድል መርሐ-ግብር ተመልሷል።
📖 ትምህርቱ ለአንድ ወር ያክል የሚቆይ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ የሚማር ፤ ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ምዝገባው በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማሪያ ቻናል መቀላቀል ነው ✅
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድትጋብዟቸው እንላለን።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
👍 17🥰 1
