Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)
前往频道在 Telegram
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @Ethiodailyvacbot
显示更多2025 年数字统计

181 477
订阅者
-9024 小时
-8167 天
-3 55730 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ እወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ ሙያ መደቦች
1. ጤና መኮንን
2. አዋላጅ ነርስ
3. ሂሳብ ሰራተኛ
ለሁሉም ሥራ መደቦች
• ሥራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ
• ደሞዝ: በስምምነት
• የምዝገባ ቦታ፡ በሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ወይም ስልክ፡ 09-27-12-51-77/ 09-22-57-25-44
ለማመልከት: ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ህዳር 18 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡ ቱለፋ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ሰሜን ሸዋ፣ ከአ.አ በ65 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል
