es
Feedback
Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

Ir al canal en Telegram

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @Ethiodailyvacbot

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
181 477
Suscriptores
-9024 horas
-8167 días
-3 55730 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ እወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ተፈላጊ ሙያ መደቦች 1. ጤና መኮንን 2. አዋላጅ ነርስ 3. ሂሳብ ሰራተኛ ለሁሉም ሥራ መደቦች • ሥራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ • ደሞዝ: በስምምነት • የምዝገባ ቦታ፡ በሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ወይም ስልክ፡ 09-27-12-51-77/ 09-22-57-25-44 ለማመልከት: ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ህዳር 18 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡ ቱለፋ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ሰሜን ሸዋ፣ ከአ.አ በ65 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል
Mostrar todo...