telebirr
前往频道在 Telegram
Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr
显示更多2025 年数字统计

285 140
订阅者
+14224 小时
+1 1287 天
+5 04030 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ስንዘምን እንዲህ ነን!
ከአሁን በኋላ ለዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ምዝገባ እና የኮርስ ክፍያዎች ወረፋ መጠበቅ የለም። በዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ድረ-ገጽ https://sis.uu.edu.et/users/login ላይ ገብተው ክፍያዎን በቴሌብር በሰከንዶች ውስጥ ይፈፅሙ።
ይሞክሩትና የዲጂታል ክፍያን ምቾት እፎይ ይበሉበት።
#ስዘምን_እንዲህ_ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 34👍 23👌 8🙏 3🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
4 ቀናት ብቻ ቀሩት!
ማስተዋል ኮንሰርት ቅዳሜ ኅዳር 13 ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፤ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ብቻ ያገኙታል!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ይፍጠኑ፤ ዛሬውኑ በቴሌብር ገብተው ትኬትዎን ይሸምቱ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 20❤ 16😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank እንዲሁም ሐabesha PAY ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
ቴሌብር ሬሚት ለመጠቀም የቴሌብር መተግበሪያን ይቀላቀሉ፤ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው፡ https://onelink.to/telebirr-remit
#ስንቀበል_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 24👍 12🙏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
🏃♀🏃♂እኛ ዝግጁ ነን!
እናንተስ?
በየሳምንቱ ስናደርገው የነበረውን ልምምድ አጠናቀን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ እኛ ተዘጋጅተናል፤ እናንተስ ለሩጫው ዝግጁ ናችሁ❔
👉 እሑድ ኅዳር 14 ከጠዋቱ 1:00 ላይ መስቀል አደባባይ እንገናኝ!
#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 24❤ 16🔥 3👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሻሞ ተሻምቷል!
በቴሌብር ከመቶ ብር በላይ የአየር ሰዓት ስንሞላ የሚሰጠንን ገራሚ ቅናሽ በፐርሰንት ቁጭ የሚያደርጉልን የቴሌብር ደንበኞች፣ ደንበኛ ሽልማት ይሸለማሉ። በትክክል የሚመልሱ ዕድለኞች 6 ጊ.ባ ይጠቀልላሉ፤ መልካም ዕድል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 58❤ 51😁 9🙏 5💯 3👏 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔
🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 28👍 17😍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 40❤ 26👌 7🙏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 45👍 36🙏 12😘 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ለብድር ማስያዣ ከፈለግን ቴሌብር አለልን!
ከስንቄ ባንክ እስከ 30 ሺህ ብር ድረስ በቴሌብር በኩል መበደር እንችላለን። ብድሩም በ45 ቀን ተመላሽ ይደርጋል። ደሞዛችንን በቴሌብር የምንቀበል ከሆነ ደግሞ በ14 ወራት ተመላሽ የሚደረግ የ5 ወራት ደሞዛችንን ቀድመን መበደር እንችላለን።
ቁጠባም ካሰብን ወለድ የሚታሰብባቸው እና ከወለድ ነጻ የሆኑ የቁጠባ አገልግሎቶች በቴሌብር ተዘጋጅተውልናል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 64👍 55👌 5😁 3🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🏃♂️🏃♂️ቅድሚያ ለጤንነት
የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጽያ ለመሮጥ የመጨረሻው የልምምድ ሳምንት ነገ እሑድ ከጠዋቱ 12:45 በተለመደው ቦታ ወሎ ሰፈር አደባባይ ይካሄዳል!
ኑ ይቀላቀሉን፤ አብረን እንለማመድ፤ አብረን እንሩጥ!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun
#telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 39👍 15🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔
🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 26👍 20😍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አቤት ቴሌብር መመረቅ ሲችልበት!
ቴሌብር ላይ ስንመዘገብና ግብይት ስንፈጽም የእንኳን ደኅና መጣችሁ 15 ብር ስጦታ፤ 100 ብር እና ከዛ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት፤ ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15% ስጦታ፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ የጥቅል መጠን እንዲሁም ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 100 ሜ.ባ ዳታ ስጦታ ወደ ስልካችን በቀጥታ ይገባል! በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን!
127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 53👍 28😁 8🙏 5😍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
🏆🎁 የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!
🔗 https://x.com/telebirr
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 44👍 19👌 4🔥 2🤩 2🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉
🏃♀️🏃♂️ በቃላችን መሠረት በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 35👍 14🤩 2😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እኛ እንድንበደር ቴሌብር ዋስ ሆኖልናል!
በቴሌብር በኩል እስከ 15 ሺህ ብር ድረስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለማስያዣ መበደር የምንችል ሲሆን በ60 ቀን ተመላሽ እናደርጋለን። ደሞዛችንን በቴሌብር የምንቀበል የቴሌብር ደንበኞች ደግሞ የደሞዛችንን 4 እጥፍ ድረስ መቀበል እንችላለን!
እንቆጥብም ካልን በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም እንደምርጫዎ ያለወለድ የምንቆጥብበት 'ስንቅ' ቀርቦልናል።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 53🙏 7👍 5🤩 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ከቴሌብር እንበደር!!
ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር እስከ 18ሺህ ብር ድረስ በ ’መላ’፤
በቴሌብር ደሞዝ ለሚቀበሉ እስከ 36ሺህ ብር ድረስ ‘መላ መዳረሻ’፤
በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም እንደምርጫዎ ያለወለድ የሚቆጥቡበት 'ሳንዱቅ' ተዘጋጅቷል!
*127# ወይም በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ
ስንበደር እንዲህ ነን!
127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 33👍 32😁 16😢 5🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉🎉🎉 የ #BackToCampus ካምፔይን የዚህ ዓመት 2ኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
በትክክል ቀድማቹ ለመለሳችሁት 100 አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን።
✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 19👍 13😍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
እንደዛሬው ዘመናዊ የኬብል መቅበሪያዎች (PVC) አገልግሎት ላይ ሳይውሉ በምድር ውስጥ ለሚቀበር ኬብል መከላከያ ቱቦዎች (ኬብል ዳክት) እንዲህ ይመረቱ ነበር!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 24❤ 22🙏 5🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ይገምቱ!
የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!
በአብሮነት የምንደምቅበትን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ መቃረብ አስመልክቶ እስካሁን ቲሸርቱ ካላገኙ አንድ ዕድል ልንሰጥዎት፣ የመሮጫ ቲሸርቱን ልንሸልመዎት ነው!
የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ❓
የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምን ያህል ተሳታፊዎች ይኖሩታል?
👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህ ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን!
✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!!
#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 32👍 22🙏 4
