fa
Feedback
telebirr

telebirr

رفتن به کانال در Telegram

Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
285 140
مشترکین
+14224 ساعت
+1 1287 روز
+5 04030 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ስንዘምን እንዲህ ነን! ከአሁን በኋላ ለዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ምዝገባ እና የኮርስ ክፍያዎች ወረፋ መጠበቅ የለም። በዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ድረ-ገጽ https://sis.uu.edu.et/users/login ላይ ገብተው ክፍያዎን በቴሌብር በሰከንዶች ውስጥ ይፈፅሙ። ይሞክሩትና የዲጂታል ክፍያን ምቾት እፎይ ይበሉበት። #ስዘምን_እንዲህ_ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
34👍 23👌 8🙏 3🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
4 ቀናት ብቻ ቀሩት! ማስተዋል ኮንሰርት ቅዳሜ ኅዳር 13 ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፤ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ብቻ ያገኙታል! 👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! ይፍጠኑ፤ ዛሬውኑ በቴሌብር ገብተው ትኬትዎን ይሸምቱ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
👍 20 16😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ  ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank እንዲሁም ሐabesha PAY  ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ ቴሌብር ሬሚት ለመጠቀም የቴሌብር መተግበሪያን ይቀላቀሉ፤ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው፡ https://onelink.to/telebirr-remit #ስንቀበል_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
24👍 12🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🏃‍♀🏃‍♂እኛ ዝግጁ ነን! እናንተስ? በየሳምንቱ ስናደርገው የነበረውን ልምምድ አጠናቀን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ እኛ ተዘጋጅተናል፤ እናንተስ ለሩጫው ዝግጁ ናችሁ❔ 👉 እሑድ ኅዳር 14 ከጠዋቱ 1:00 ላይ መስቀል አደባባይ እንገናኝ! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 24 16🔥 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሻሞ ተሻምቷል! በቴሌብር ከመቶ ብር በላይ የአየር ሰዓት ስንሞላ የሚሰጠንን ገራሚ ቅናሽ በፐርሰንት ቁጭ የሚያደርጉልን የቴሌብር ደንበኞች፣ ደንበኛ ሽልማት ይሸለማሉ። በትክክል የሚመልሱ ዕድለኞች 6 ጊ.ባ ይጠቀልላሉ፤ መልካም ዕድል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
👍 58 51😁 9🙏 5💯 3👏 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔ 🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
28👍 17😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 40 26👌 7🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
45👍 36🙏 12😘 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለብድር ማስያዣ ከፈለግን ቴሌብር አለልን! ከስንቄ ባንክ እስከ 30 ሺህ ብር ድረስ በቴሌብር በኩል መበደር እንችላለን። ብድሩም በ45 ቀን ተመላሽ ይደርጋል። ደሞዛችንን በቴሌብር የምንቀበል ከሆነ ደግሞ በ14 ወራት ተመላሽ የሚደረግ የ5 ወራት ደሞዛችንን ቀድመን መበደር እንችላለን። ቁጠባም ካሰብን ወለድ የሚታሰብባቸው እና ከወለድ ነጻ የሆኑ የቁጠባ አገልግሎቶች በቴሌብር ተዘጋጅተውልናል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
64👍 55👌 5😁 3🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🏃‍♂️🏃‍♂️ቅድሚያ ለጤንነት የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጽያ ለመሮጥ የመጨረሻው የልምምድ ሳምንት ነገ እሑድ ከጠዋቱ 12:45 በተለመደው ቦታ ወሎ ሰፈር አደባባይ ይካሄዳል! ኑ ይቀላቀሉን፤ አብረን እንለማመድ፤ አብረን እንሩጥ! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
39👍 15🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔ 🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
26👍 20😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አቤት ቴሌብር መመረቅ ሲችልበት! ቴሌብር ላይ ስንመዘገብና ግብይት ስንፈጽም የእንኳን ደኅና መጣችሁ 15 ብር ስጦታ፤ 100 ብር እና ከዛ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት፤ ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15% ስጦታ፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ የጥቅል መጠን እንዲሁም ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 100 ሜ.ባ ዳታ ስጦታ ወደ ስልካችን በቀጥታ ይገባል! በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን! 127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
53👍 28😁 8🙏 5😍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🏆🎁 የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ! የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ! 🔗 https://x.com/telebirr ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
44👍 19👌 4🔥 2🤩 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉 🏃‍♀️🏃‍♂️ በቃላችን መሠረት በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን! 📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን። 👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
35👍 14🤩 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
እኛ እንድንበደር ቴሌብር ዋስ ሆኖልናል! በቴሌብር በኩል እስከ 15 ሺህ ብር ድረስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለማስያዣ መበደር የምንችል ሲሆን በ60 ቀን ተመላሽ እናደርጋለን። ደሞዛችንን በቴሌብር የምንቀበል የቴሌብር ደንበኞች ደግሞ የደሞዛችንን 4 እጥፍ ድረስ መቀበል እንችላለን! እንቆጥብም ካልን በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም እንደምርጫዎ ያለወለድ የምንቆጥብበት 'ስንቅ' ቀርቦልናል። *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
53🙏 7👍 5🤩 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከቴሌብር እንበደር!! ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር እስከ 18ሺህ ብር ድረስ በ ’መላ’፤ በቴሌብር ደሞዝ ለሚቀበሉ እስከ 36ሺህ ብር ድረስ ‘መላ መዳረሻ’፤ በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም እንደምርጫዎ ያለወለድ የሚቆጥቡበት 'ሳንዱቅ' ተዘጋጅቷል! *127# ወይም በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ስንበደር እንዲህ ነን! 127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
33👍 32😁 16😢 5🙏 2
Back to Campus contest winners 2.pdf6.77 KB
👍 19 7🙏 6🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉#BackToCampus ካምፔይን የዚህ ዓመት 2ኛ ዙር  አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! በትክክል ቀድማቹ ለመለሳችሁት 100 አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
19👍 13😍 3
Photo unavailableShow in Telegram
እንደዛሬው ዘመናዊ የኬብል መቅበሪያዎች (PVC) አገልግሎት ላይ ሳይውሉ በምድር ውስጥ ለሚቀበር ኬብል መከላከያ ቱቦዎች (ኬብል ዳክት) እንዲህ ይመረቱ ነበር! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 24 22🙏 5🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይገምቱ! የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!! በአብሮነት የምንደምቅበትን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ መቃረብ አስመልክቶ እስካሁን ቲሸርቱ ካላገኙ አንድ ዕድል ልንሰጥዎት፣ የመሮጫ ቲሸርቱን ልንሸልመዎት ነው! የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ❓  የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምን ያህል ተሳታፊዎች ይኖሩታል? 👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህ ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን! ✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
32👍 22🙏 4