Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
前往频道在 Telegram
2025 年数字统计

240 952
订阅者
-96724 小时
+9 9047 天
+19 31230 天
帖子存档
Update
መቀሌ ውጥረት የፈጠረው ነገር ታውቋል‼
የደሞዝ ጥያቄ የነበራቸው አርሚ 31 አባላት ቅሬታቸውን ለማሰማት ወደ ጊዚያዊ አስተዳድሩ ቢሮ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው በመሄድ ከበው ድምፅ እያሰሙ ነው ሲሉ ወዳጆቼ ነግረውኛል።
በክስተቱ ነዋሪው የተደናገጠውና በመቀሌ ከተማ ውጥረት የተፈጠረው ከዚህ በፊት ታጣቂዎች ቅሬታ ሲያቀርቡ ያለጦር መሳሪያ ስለነበር የዛሬው የተለየ እንቅስቃሴ ሆኖ በመገኘቱ ነው ብለዋል።
Wasu Mohammed - Mereja
❤ 49👍 44😁 10👏 7🙏 5✍ 2💩 2🕊 2
照片不可用在 Telegram 中显示
Ads.
ይህ ከስር ያለው ሚስጥሮች የሚወጡበት ወሳኝ ቻናል ነው።ገብተው ሰብስክራይብ ካደረጉ አነጋጋሪ መረጃዎችን በቅድሚያ ያገኛሉ።👇
https://www.youtube.com/channel/UCmFPL7JZ5i5utdYQXcnPRQw
https://www.youtube.com/channel/UCmFPL7JZ5i5utdYQXcnPRQw
❤ 21
Update
ዛሬ በመቀሌ ከተማ የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የጀነራል ታደሰ ወረደ ቢሮ በአርሚ 31 ታጣቂዎች መከበቡ ተሰምቷል።
ሰሞኑን ጀነራል ታደሰ ተደጋጋሚ ማስፈራሪያዎች እየደረሱኝ ስለሆነ ስልጣኔን ለመልቀቅ እንደወሰኑ መረጃዎች ሲወጡ ነበር።
2.84 MB
👍 46❤ 43🕊 14🤣 7😍 5😱 4🏆 3👏 2🎉 2🤝 1
照片不可用在 Telegram 中显示
Update
ዛሬ በመቀሌ ከተማ የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የጀነራል ታደሰ ወረደ ቢሮ በአርሚ 31 ታጣቂዎች መከበቡ ተሰምቷል።
ሰሞኑን ጀነራል ታደሰ ተደጋጋሚ ማስፈራሪያዎች እየደረሱኝ ስለሆነ ስልጣኔን ለመልቀቅ እንደወሰኑ መረጃዎች ሲወጡ ነበር።
照片不可用在 Telegram 中显示
"መቀሌ ከተማ አዲስ ነገር አጋጥሟል"ነዋሪዎች
📌የህወሓት ጽህፈት ቤት በር ላይ ዲሽቃና ሞርተር በታጠቁ ከፍተኛ ታጣቂዎች ዙሪያውን ተከቧል።
📌 በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ቢሮ ዙሪያ ከወትሮው የተለየ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ ይስተዋላል።ነዋሪዎች ምን ተፈጠረ? በማለት ተደናግጠዋል።
📌 በድብቅ ወደ መቐለ የገቡ የሻዕቢያ ከፍተኛ አመራሮች ከህወሓት ቡድን ጋር ስብሰባ ጀመሩ ጀምረው ነው የሚሉ ጥቆማዎችም ወጥተዋል።
📌የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀኔራል ታደሰ ወረደ ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተብሏል።
📌 ዞሮ ዞሮ "መቀሌ ከተማ አዲስ ነገር አጋጥሟል" ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
❤ 87😁 26🕊 16👍 5👏 5😱 5🤣 3💔 3🎉 2
01:00
视频不可用在 Telegram 中显示
"መቀሌ ከተማ አዲስ ነገር አጋጥሟል"ነዋሪዎች
📌የህወሓት ጽህፈት ቤት በር ላይ ዲሽቃና ሞርተር በታጠቁ ከፍተኛ ታጣቂዎች ዙሪያውን ተከቧል።
📌 በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ቢሮ ዙሪያ ከወትሮው የተለየ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ ይስተዋላል።ነዋሪዎች ምን ተፈጠረ? በማለት ተደናግጠዋል።
📌 በድብቅ ወደ መቐለ የገቡ የሻዕቢያ ከፍተኛ አመራሮች ከህወሓት ቡድን ጋር ስብሰባ ጀመሩ ጀምረው ነው የሚሉ ጥቆማዎችም ወጥተዋል።
📌የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀኔራል ታደሰ ወረደ ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተብሏል።
📌 ዞሮ ዞሮ "መቀሌ ከተማ አዲስ ነገር አጋጥሟል" ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
3.15 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
@Dmcreales
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940625843
❤ 29👏 1
የኢትዮጵያ መንግስት ለግብፅ ምላሽ ሰጥቷል‼
📌"ኢትዮጵያ በወሰኗ ውስጥ የሚገኘውን የተፈጥሮ ሃብት ለመጠቀም ከማንም ፈቃድ የመጠየቅ ግዴታ የለባትም" ውጭ ጉዳይ
መንግስት ግብፅ ቅኝ ገዥያዊ አስተሳሰቧን አሽቀንጥራ በመጣል ወደ ትብብርና ውይይት እንድትመጣ አሳሰበ‼
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቅኝ ግዛት ዘመን ባልተላቀቀ አስተሳሰብ ተይዘዋል ያላቸው የግብፅ ባለሥልጣናት የሚያሰሟቸውን ተደጋጋሚ የውይይት ክልከላና በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚሰነዘሩ ማስፈራሪያዎችን አጥብቆ ኮነነ።
ሚኒስቴሩ ይህን ያስታወቀው ለሕዝብ ይፋ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።
የግብፅ ባለሥልጣናት የሚያሰሟቸው ተደጋጋሚ ውይይትን በአጽንዖት የሚሽሩ መግለጫዎች፣ እንዲሁም በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚሰነዘሩ ማስፈራሪያዎች የግብፅ መንግሥት የ21ኛውን ክፍለ ዘመን እውነታዎች መቀበል አለመቻሉን የሚያሳዩ መገለጫዎች መሆናቸውን መግለጫው አመላክቷል።
"በቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ የተጠመቁ አንዳንድ የግብፅ ባለሥልጣናት በናይል ወንዝ ውኃ ላይ ብቸኛ ባለቤትነት እንዳላቸው ያስባሉ። የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነቶችን በመጥቀስ 'በታሪክ የተረጋገጠ መብት' የሚሏቸውን አቋማቸውን ያሰማሉ።"
ካይሮ የፈለገችውን የሚያደርጉ ደካማና የተከፋፈሉ ጥገኛ መንግሥታት እንዲኖሯት በማሰብ የግብፅ ባለሥልጣናት በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ኢትዮጵያን ያካተተ ግን በእሷ ብቻ ያልተገደበ የማተራመስ ዘመቻ እያካሄዱ እንደሆነ ሚኒስቴሩ ገልጿል። ይህ “የተሳሳተ አካሄድና ጥረት የአመራርና የአስተሳሰብ ድክመት” ውጤት መሆኑን አስረድቷል።
ኢትዮጵያ ይህን “ኢትዮጵያን በፍፁም ያላንበረከከው ጊዜ ያለፈበት የጥቃት አካሄድ” ለመተው ጊዜው አሁን መሆኑን ጠቁማለች።
ኢትዮጵያ በፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያላት ጽኑ አቋም እና በአህጉሪቱ በነበሩ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግሎች ሁሉ ድጋፍ ያደረገችበት ረዥም እና ኩሩ ታሪክ እንዳላት ገልጿል። በመሆኑም፡
"ኢትዮጵያ ካይሮ ለማስወገድ እየተቸገረች ያለችውን የቅኝ አገዛዝ ቅርሶችን የምታስተናግድበት ቦታ የላትም።
"ከአገር ውስጥ የሚመነጨው አባይ ወንዝ ለናይል ተፋሰስ ውኃ 86% ያህል አስተዋፅዖ የሚያደርግ ሲሆን፣ የአባይ ተፋሰስ የኢትዮጵያን 70% የገፀ ምድር ውኃ ይሸፍናል።
።
"ኢትዮጵያ ልክ እንደሌሎቹ ተፋሰስ አገራት ሁሉ ይህን የተፈጥሮ ሃብት የመጠቀም መብት አላት። ፍትሐዊ፣ ምክንያታዊ እና ፍትሃዊ አጠቃቀም በዚህ ሁኔታ ተፈፃሚነት ያለው ዓለም አቀፍ ሕግ መሠረታዊ መርህ ነው
።
" ኢትዮጵያ በወሰኗ ውስጥ የሚገኘውን የተፈጥሮ ሃብት ለመጠቀም ከማንም ፈቃድ የመጠየቅ ግዴታ እንደሌለባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫው በድጋሚ አጽንቷል።
በቀድሞ ጊዜ ግብፅ ለድርድር የቀረበች በማስመሰል በእንቅፋትና ብቸኛ የውኃ ባለቤትነት ጥያቄዋ መፍትሔ እንዳይመጣ ስታደርግ ቆይታለች። አሁን ግን ውይይትን የመካድ እና የጠላትነት ንግግሯን የማጠናከር ፖሊሲ ይፋዊ ሆኗል። ግብፅ ውይይትን በመካድ ግጭትን ለመቀስቀስ እየሞከረች ነው።
ሚኒስቴሩ ይህንን “ኃላፊነት የጎደለው ባህሪ” ያሳሰባቸው አካላት ሁሉ እንዲያወግዙት ጥሪ አቅርቧል።
የኢትዮጵያ የልማት ምኞቶች እና እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያሉ ፕሮጀክቶች “የአፍሪካ የራስ መተማመን እና እድገት መገለጫዎች” ናቸው።
ካይሮ በምትሰራው አሉባልታና ንግግር ከመጠመድ ይልቅ ከኢትዮጵያ ልማት ጋር አብሮ ለመኖር መማር እና ለጋራ ብልጽግናና ልማት በቅን ልቦና ወደ ትብብር ማዕቀፍ ለመሥራት መወሰን ብልህ አካሄድ መሆኑን መግለጫው አመላክቷል።
ዓለም እና አፍሪካ የሚፈልጉት ግጭትና መናቆር ሳይሆን የበለጠ ትብብርና ውይይት ነው።
ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን አሁን ያለውንና ወደፊት የሚመጣውን ትውልድ ፍላጎት ለማሟላት የመጠቀም መብቷን በማረጋገጥ ጽኑ አቋም እንዳላትና በፍትህና በእኩልነት መርሆዎች ላይ የተመሠረተ ለሁለቱም ወገኖች የሚጠቅም መፍትሔ ለመፈለግ ክፍት መሆኗን ገልጻለች።
❤ 290👏 43👍 38🙈 11🏆 7🎉 5🤣 5🥰 3😱 3🫡 2🕊 1
20 ዶሮ የሰረቀው ግለሰብ 2ዓመት ከ8ወር እስራት ተወሰነበት‼
በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ 06 ቀበሌ የስርቆት ወንጀል ለመፈፀም 20 ዶሮዎችን በኬሻ ሲቆጥር እጅ ከፍንጅ የተያዘን ግለሰብ በጽኑ እስራት መቅጣቱን የኩታበር ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የታክቲክ ወንጀል መርማሪ ዋና ሳጅን ስንታየሁ መንግስቱ አስረድተዋል።
የድርጊቱ አፈጻጸም ተከሳሽ አብዱ ሙሀመድ ይመር የተባለ ግለሰብ 06 ቀበሌ ልዩ ስሙ ድንብል ጉራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ህዳር 19/03/2018 ዓ/ም በግምት ከሌሊቱ 7:30 ንብረትነታቸው የከሳሽ የሱፍ ሰይድ ይመር ግምታቸው 22 ሽ 900 ብር የሆኑ 20 ዶሮዎችን ከማደሪያቸው በኬሻ ሲቆጥር እጅ ከፍንጅ ተይዞ ኩታበር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የቀረበ መሆኑን ገልፀው ፖሊስም በተፈፀመው የስርቆት ወንጀል ላይ አስፈላጊውን ምርመራ ተካሂዶ የክስ መዝገቡ ለወረዳው አቃቤ ህግ የተላለፈ መሆኑን አረጋግጠዋል።
የኩታበር ወረዳ ፍርድ ቤት በአቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶ መዝገብ ቁጥር 028567 መሰረት በቀረበለት የስርቆት ወንጀል ክስ መዝገብ ላይ ባካሄደው ምርመራ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ውሳኔ አስተላልፏል። በመሆኑም ፍርድ ቤቱ ትናንት ህዳር 23/2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሹን ያስተምራል፣ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል በማለት በወ/መ/ህ/ስ/ቁ/ 669 ንኡስ አንቀጽ መሰረት በ2 አመት ከ8 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ ማስተላለፉ ተገልጿል።
ዋና ሳጅን ስንታየሁ እንደተናገሩት የስርቆት ወንጀል አጸያፊ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ የህግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል በመገንዘብ በመሰል ወንጀል የተሰማሩ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በማሳሰብ ወንጀልን በጋራ ለመከላከል ህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ መልእክት አስተላልፈዋል።
መረጃው የኩታበር ኮሙኒኬሽን ነው።
Wasu Mohammed - Mereja
🤣 85❤ 60👍 4💔 3🙏 2🏆 2👏 1😢 1
ህይወት ይቀጥላል-በጋዛ ፍርስራሾች መካከል የ54 ጥንዶች ሰርግ ተካሄደ‼
የጋዛ ሰርጥ ውስጥ በጦርነት የፈራረሱ ህንጻዎች መሃል በተደረገው የጅምላ ሰርግ 54 ጥንዶች ተጋቡ።
ይህ ክስተት ለሁለት ዓመታት ከእስራኤል ጋር ከተደረገው አስከፊ ጦርነት በኋላ የታየ ብርቅዬ የተስፋ ብልጭታ ነው ተብሎለታል።
ከጥንዶቹ መሃል አንዷ ኢማን ሃሰን ላዋ በሰጠችው አስተያየት "ምንም እንኳን ያ ሁሉ ነገር ቢፈጠርም፣ ዛሬ አዲስ ሕይወት እንጀምራለን። እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ይህ የጦርነቱ ፍጻሜ ይሆናል" ስትል ተናግራለች።
ሰርጎች የፍልስጤም ባህል ቁልፍ አካል ቢሆኑም፣ በጦርነቱ ወቅት በጋዛ ውስጥ ብርቅ ሆነው ነበር። ምንም እንኳን ሰርጎቹ ቀደም ሲል ይደረጉ እንደነበሩት ደማቅ ሥነ-ሥርዓቶች ባይሆኑም፣ አሁን በእስራኤል እና ፍልስጥኤም መካከል በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ምክንያት ባህሉ እንደገና ማንሰራራት ጀምሯል።
በደቡባዊቷ ካን ዩኒስ ከተማ ብዙ ህዝብ የፍልስጤምን ባንዲራ እያውለበለበ ደስታውን ቢገልጽም፣ የሰርግ ስርአቱ በጋዛ እስካሁን ባልጠፋው ቀውስ ምክንያት ድባቡ ተቀዝቅዞ ነበር።
የኢማን ባል የሆነው ሂክመት፣ "እኛም እንደ ሌላው ዓለም ደስተኛ መሆን እንፈልጋለን። ድሮ ቤት፣ ሥራ እና እንደማንኛውም ሰው መሆንን አልም ነበር። ዛሬ ግን ህልሜ የምኖርበት ድንኳን ማግኘት ነው" ብሏል። አክሎም፣ "ሕይወት ወደ መደበኛው ሁኔታ መመለስ ጀምራለች፣ ነገር ግን ተስፋ እንዳደረግነው ዓይነት አይደለም" ሲል ተናግሯል።
ዝግጅቱ ስፖንሰር የተደረገው አል ፋሬስ አል ሻሂም (Al Fares Al Shahim) በተባለው የእርዳታ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ዝግጅቱን ከማካሄዱ በተጨማሪ፣ ጥንዶቹ አብረው ህይወታቸውን እንዲጀምሩ የተወሰነ የገንዘብ ድጋፍ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን አበርክቷል።
❤ 273👍 34😍 22🥰 11👏 10🕊 10😱 5👌 3🎉 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
#ቴምርሪልስቴት
‼️ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል
👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 81ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን
‼️አዋሬ
🎯65/35 አከፍፈል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 18👍 2🥰 2👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ከዛሬ ጀምሮ...ነው‼
📌ግብር ከፋዮች ጋር የጥቅም ትስስር እንዳይፈጠር የሚያግዝ ነው ተብሏል።
📌ካሜራው ድምፅ:ምስልና ሎኬሽን ያካተተ ነው።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከዛሬ ረቡዕ ኅዳር 24 ጀምሮ ግብር ነክ ጉዳዮችን በተመለከተ የሕግ ማስከበርና የቁጥጥር ሥራዎችን የሚያከናውኑ ሠራተኞቹ፣ ቪዲዮ ካሜራ የተገጠመለት ዩኒፎርም በመልበስ እንደሚሰማሩ አስታውቋል።
ይህ የካሜራ ቴክኖሎጂ የቁጥጥር ባለሙያዎች ቁጥጥራቸውን በድምፅና በምሥል በመቅረፅ በቀጥታ ለዋና መሥሪያ ቤትና ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች እንደሚልኩ ቢሮው ገልጿል።
በመሆኑም በዋና መሥሪያ ቤትና በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች የሚገኙ ባለሙያዎች፣ በቡድን የሚንቀሳቀሱ የቁጥጥር ባለሙያዎች እያንዳንዳቸው በየትኛው አካባቢ ቁጥጥር እያካሄዱ መሆናቸውን (Location Tracking)፣ እንዲሁም ከግብር ከፋዮች ጋር የሚያደርጓቸውን ንግግሮች በድምፅና በምሥል የሚከታተሉ መሆናቸውን ሪፖርተር አስነብቧል።
❤ 109👍 31😁 21👏 9😢 5🤩 4😱 2😍 2🏆 2
照片不可用在 Telegram 中显示
እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ‼
ከአየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) በእስራት እንዲቀጡ ወስኖ የታሰሩት በቂ ስለሆነ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ሰጠ።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ በዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል)፣ አማኑኤል መውጫ፣ ናትናኤል ወንድወሰን፣ ኤልያስ ድሪባ እና ይዲድያ ነጻነት ላይ በነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 3፡30 ሰዓት ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ወደ መቐለ ከተማ ለመጓዝ አውሮፕላኑ ለበረራ ዝግጁ ቢሆንም የአየር ሁኔታ ለበረራ አዳጋች በመሆኑ በረራው ቢደረግ የሚያደርሰውን ከባድ አደጋ ለመከላከል ጉዞው ተሰርዞ መንገደኞች ከአውሮፕላኑ እንዲወርዱ ሲነገራቸው በረራው በግድ መደረግ አለበት አንወርድም በማለት ቀሪ ተሳፋሪዎችም እንዳይወርዱ በመክልከል አሳድመዋል በሚል በዝርዝር ጠቅሶ ክስ አቅርቦባቸው ነበር።
በተጨማሪም ዐቃቤ ሕግ 1ኛ ተከሳሽ ጆን ዳንኤል ላይ በ3ኛ ክስ የኮምፒዩተር ወንጀል ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 958/2008 አንቀጽ 13 ንዑስ ቁጥር 3 ሥር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ክስተቱን ቲክቶክ በተባለ ማህበራዊ ሚዲያ በተንቀሳቃሽ ምስል ቀርጾ በቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ የሚል ክስ አቅርቦበት ነበር።
ተከሳሾቹ በተከሰሱበት የህግ አንቀፅ ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን ችሎቱ በዛሬው ዕለት የዐቃቤ ሕግን የቅጣት ማክበጃ እና የተከሳሾችን የቅጣት ማቅለያ መርምሮ ውሳኔ አሳልፏል።
በዚህም ተከሶሾቹ የተከሱበት የህግ አንቀፅ ቀላል እስራትን የሚያስከትል በመሆኑ 1ኛ ተከሳሽ በአንድ አመት ከአራት ወር፤ 2ኛ፣ 3ኛ እና 6ኛ ተከሳሾች በስምንት ወር እንዲሁም 4ኛ ተከሳሽ በ10 ወር እስራት እንዲቀጡ ወስኗል።
በመሆኑም ተከሳሾቹ በእስር ላይ የቆዩበት ጊዜ ተሰልቶ ተከሳሾቹ እንዲፈቱ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ውሳኔ አሳልፏል።via FBC
❤ 156👏 29🤣 26👍 12🥰 10🫡 5💔 4😢 3🏆 3😍 1🤪 1
照片不可用在 Telegram 中显示
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት!
👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ
👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ
👉55/45 የባንክ ብድር
👉 5%-21%ልዩ ቅናሽ
✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ
✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ
✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ
⛺️በለገሃር
📌ቦሌ አትላስ
📌በ22 ማዞሪያ
📌6ኪሎ
📌በሲኤምሲ
📌በፈረስ ቤት
በተጨማሪ
☑️የቆሻሻ ማስወገጃ
☑️ባካብ ጀኔሬተር
☑️በቂ ሊፍቶች
☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣
☑️የገበያ ማዕከላት
☑️የሳይክል መንገድና የስፖርት ማዕከል ያለው
☎️ 0963999444 or
0930649813
❤ 8👏 4😱 2
照片不可用在 Telegram 中显示
አስቸኳይ ደብዳቤ ተፃፈ‼
የመንግስት መስሪያ ቤቶች የኪራይ መኪና መጠቀም እንዲያቆሙ አስቸኳይ ሰርኩላር ተላለፈላቸው።አንዳንድ የመንግስት ቢሮዎች እስከ 200 መኪናዎችን ከግል ድርጅቶች እና ግለሰቦች በመከራየት በርካታ ሚልዮን ብር ወጪ ሲያደርጉ ነበር ተብሏል።ድርጊቱ የሚፈፀመው በጥቅም ትስስር መሆኑንም መሠረት ሚዲያ አያይዞ ዘግቧል።መስሪያ ቤቶቹ አስቸኳይ ደብዳቤ ተብሎ የተፃፈላቸውን ትዕዛዝ ሲተገብሩ ሊፈጠር የሚችለው የሠራተኞች የትራንስፖርት ችግር መፍትሄ አልተቀመጠም።
❤ 96👍 25👏 14😱 11🎉 4✍ 3😁 2😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
@Dmcreales
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940625843
❤ 24👏 2😱 1
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ትርዒት ልታካሂድ ነው‼️
ኢትዮጵያ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን በማስመልከት ዓለም አቀፍ የአየር ትርዒት ልታካሂድ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ በቅርቡ "በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የአየር ትርዒት" እናካሂዳለን ብለዋል።
ትርዒቱ ከሁሉም የዓለም ክፍሎች የተውጣጡ የአቪዬሽን ኤክስፐርቶች፣ ኢንጂነሮችና ፓይለቶች የሚሰባሰቡት እንደሚሆንም ገልፀዋል፡፡
የአየር ትርዒቱ በመጪው ወርሀ ጥር አጋማሽ ይካሄዳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የስፑትኒክ መረጃዎች አመልክተዋል።
❤ 186😁 48👏 34🏆 13❤🔥 6😍 4🙉 4😢 2🎉 2🥴 2👨💻 2
