ch
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

前往频道在 Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
242 570
订阅者
+8 09224 小时
+10 6267
+19 67430

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+36 395
在0个频道中
十一月 '25
+25 561
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+13 029
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+14 617
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+20 485
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+18 286
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+37 317
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+22 740
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+826
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+35 846
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+29 012
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+19 233
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+31 227
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+9 576
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+10 149
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+16 549
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+11 244
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+19 834
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+30 440
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+22 640
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+9 969
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+13 208
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+8 726
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+29 302
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+25 297
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+19 701
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+16 379
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+10 329
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+18 152
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+24 735
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+43 369
在3个频道中
Get PRO
四月 '23
+59 922
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+25 359
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+127 200
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 十二月0
25 十二月+8 667
24 十二月+4 613
23 十二月0
22 十二月0
21 十二月0
20 十二月+2
19 十二月0
18 十二月0
17 十二月0
16 十二月+3 704
15 十二月+2
14 十二月0
13 十二月0
12 十二月0
11 十二月0
10 十二月+3 379
09 十二月+14 489
08 十二月+796
07 十二月0
06 十二月0
05 十二月0
04 十二月+5
03 十二月0
02 十二月0
01 十二月+738
频道帖子
01:13
ደሴ - መንበረ ፀሃይ‼ "ሁለቱ ታዳጊዎችን አብረው ገደል ገብተዋል" ነዋሪዎች ደሴ ከተማ መንበረፀሃይ አካባቢ ዛሬ ታህሳስ 17/2018ዓ.ም የከተማው ደረቅ ቆሻሻ የሚወገድበት ቦታ ተደርምሶ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። "አንዱ አቶ አለነ ይባላል በህይወት ተርፏል ድምፅን ልከንልሃል።ሁለቱ ታዳጊዎች ግን የቆሻሻው ክምር ሲደረመስ ወደ አዝዋ ገደል ይዟቸው ወርዷል።በህይወት አይተርፉም።ከ5:00 ጀምረን ሞከርን የሚቻል አልሆነም"ሲሉ ነዋሪዎቹ ነግረውኛል።አቶ አለነ ሞላ ከአደጋው የተረፉ ናቸው የዓይን ምስክርነታቸው በድምፅ ተያይዟል።   በጉዳዩ ላይ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰን በስልክ ጠይቂያቸው በሰጡኝ ማብራሪያ <<ክስተቱ ትክክል ነው አጋጥሟል።በቆሻሻ ክምሩ ላይ ለምን እንደወጡ ባናውቅም ሁለት ወጣቶች ቆሻሻው ወደታች ሲደረመስ አብረው ወርደዋል።ህይወታቸው አልፏል።ዛሬ የሚቻለው ሁሉ ተሞከረ ማውጣት ግን አልተቻለም።በሁኔታው አዝነናል።ነገ ተጨማሪ አማራጮችን ተጠቅመን ለማውጣት አስበናል።>>ብለዋል።ኮማንደር ጥላሁንን ለፈጣን ምላሻቸው እያመሰገንኩ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ።

11 651260

2
ሹመት‼ የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ‼ ‎በዚህም መሠረት፦ ‌‎1ኛ, አህመዲን ሙሐመድ (ዶ/ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ+1
ሹመት‼ የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ‼ ‎በዚህም መሠረት፦ ‌‎1ኛ, አህመዲን ሙሐመድ (ዶ/ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ፣ ‎2ኛ, ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ፣ ‎3ኛ, ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ፣ ‌‎4ኛ, አማኑኤል ፈረደ (ዶ/ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ፣ ‌‎5ኛ, መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ፣ ‎6ኛ, አቶ ደረጀ ማንደፍሮ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ፣ ‌‎7ኛ, አቶ ጥላሁን ወርቅነህ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣‎ ‎8ኛ, ሞላ መልካሙ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ፣ ‌‎9ኛ, ኢንጅነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጅ ቢሮ ኃላፊ፣ ‎10ኛ, አቶ አታላይ ጥላሁን የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ፣ ‎11ኛ, ጋሻው ሙጨ (ዶ/ር) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ፣ ‎12ኛ እሸቱ የሱፍ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ እና ‎13ኛ, አቶ ዓባይ መንግሥቴ የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሹመታቸው በምክር ቤቱ ጸድቋል። ‎በተጨማሪም ምክር ቤቱ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በአቶ ዓለምአንተ አግደው የቀረቡ 174 የወረዳ ዳኞችን ሹመትም ተቀብሎ ማጽደቁን ኢዜአ ዘግቧል። Wasu Mohammed - ዋሱ መሐመድ - Page
14 422
3
ሰበር መረጃ‼ እስራኤል ለሶማሊያላንድ ይፋዊ እውቅና ሰጠች‼ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና መስጠቷን ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ አስታውቀዋል።+2
ሰበር መረጃ‼ እስራኤል ለሶማሊያላንድ ይፋዊ እውቅና ሰጠች‼ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና መስጠቷን ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ አስታውቀዋል።
20 783
4
ዱዓና ፆለት ለማስተር አብነት‼ 📌የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ከወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን ዛሬ ወንድማችን ማስ+3
ዱዓና ፆለት ለማስተር አብነት‼ 📌የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ከወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን ዛሬ ወንድማችን ማስተር አብነትን በሆስፒታል ተገኝተው ጠይቀዋል። በጉብኝታቸው ወቅት ለወንድማችን ማስተር አብነት ያላቸውን አጋርነት የገለጹ ሲሆን፣ የሚገኝበት የጤና ሁኔታ ፈጥኖ እንዲሻሻልና ወደ ቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስም ልባዊ ዱዓ አድርገውለታል። 📌በተመሳሳይ ማስተር አብነትን የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጸሐፊ መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለገብርኤል አማካኝነት በዛሬው ዕለት የጸሎትና የመጽናናት ጉብኝት ተደርጎለታል። ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩን ወክለው ልዩ ጸሐፊው በመገኘታቸውና በማጽናናታቸው፣ ትልቅ መንፈሳዊ ጥንካሬ እንደሰጠው ገልጾ ልባዊ ምስጋናውን አቅርበዋል።
20 722
5
ኤርትራ ጀመረች‼ የኤርትራ ጦር ድንበር ተሻግሮ በቡሬ ድንበር ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን የሚገልጽ መረጃ ከስፍራው ወጥቷል፡፡ 📌 ጦሩ ወደ አፋር ክልል በመግባት ትንኮሳ እያደረገ ነው ተብሏል፡፡ የኤር+1
ኤርትራ ጀመረች‼ የኤርትራ ጦር ድንበር ተሻግሮ በቡሬ ድንበር ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን የሚገልጽ መረጃ ከስፍራው ወጥቷል፡፡ 📌 ጦሩ ወደ አፋር ክልል በመግባት ትንኮሳ እያደረገ ነው ተብሏል፡፡ የኤርትራ ጦር ወደ አፋር ክልል ድንበር አካባቢዎች ሰርጎ በመግባት ወታደራዊ ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን አዲስ ሪፖርተር ድህረ ገጽ ዘግቧል። ዜናው ሕውሓት “ትዕግስቴ አልቋል” በማለት መግለጫ ከማሰራጨቱ ጋር የተናበበ እንደሆነ ተመልቷል። የሻብያ ጦር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ዘልቆ ትንኮሳ እፈጸመባቸው ካሉ አካባቢዎች መሀል 📌ቡሬ፣ 📌ደናክል፣ 📌ጋረቦ እና 📌አዋላ ይጠቀሳሉ፡፡ ዘገባው እንዳለው፣ በተለይም በቡሬ አፋር ድንበር አቅጣጫ የኤርትራ ጦር ከፍተኛ ወታደራዊ ንቅናቄ እያደረገ ነው ብሏል፡፡ የኤርትራ ወታደሮች በአካባቢው ሰላማዊ የአፋር ዜጎችን በማዋከብና የክልሉን ድንበር ለመዳፈር ሙከራ ማድረጉን ተከትሎ ክልሉ ድርጊት በአስቸኳይ ካልቆመ ራሱን ለመከላከል አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ እንዲሁም የፌዴራል መንግስት ጉዳዩን በቅርበት እንዲከታተል በአሰራሩ አግባብ ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል።
12 681
6
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ 👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.5ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.7ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 31ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
22 488
7
ፀማይ ወረዳ‼ በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ ጎልድያ በተባለ ቀበሌ በቁም እንስሳት ላይ ድንገተኛ በሽታ መከሰቱ ተሰምቷል።በበሽታው በርካታ የቤት እንስሳት መሞታቸው ተዘግቧል።በአካባቢው ለተከሰተ+5
ፀማይ ወረዳ‼ በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ ጎልድያ በተባለ ቀበሌ በቁም እንስሳት ላይ ድንገተኛ በሽታ መከሰቱ ተሰምቷል።በበሽታው በርካታ የቤት እንስሳት መሞታቸው ተዘግቧል።በአካባቢው ለተከሰተው ለዚህ በሽታ አፋጣኝ መፍትሄ ካልተሰጠው ወደተለያዩ አካባቢዎች የመዛመት እድሉ ሰፊ መሆኑም ተሰምቷል።
23 945
8
" በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የጸጥታ ግምገማ እንዲቀርብልን ጠይቀናል" የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩን ለመወ+1
" በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የጸጥታ ግምገማ እንዲቀርብልን ጠይቀናል" የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩን ለመወሰን፣ ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ይፋዊ የጸጥታ ሁኔታ ግምገማ እየጠበቀ መሆኑን አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለጸው፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የምርጫ ወረዳዎችን በጸጥታ ሁኔታቸው ላይ በመመስረት በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀጠናዎች በሚል በመለየት ሪፖርት እንዲያቀርብ በይፋ ጠይቋል። ቦርዱ ይህ መረጃ ሳይደርሰው በትግራይ ክልል ምርጫ ስለማካሄድ ምንም ዓይነት ውሳኔ ላይ መድረስ እንደማይችል ገልጿል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄኔራል ታደስ ጥያቄው እንደቀረበላው ገልፀዋል። በክልሉ ምርጫ ማካሄድ ይቻላል ወይስ አይቻልም በሚለው ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተን ምላሽ እንሰጣለን ያሉት ጀነራል ታደሰ ፣ ምላሹም በዚህ ሳምንት ውስጥ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ‎#ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
23 485
9
" በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የጸጥታ ግምገማ እንዲቀርብልን ጠይቀናል" የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩን ለመወ
" በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የጸጥታ ግምገማ እንዲቀርብልን ጠይቀናል" የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩን ለመወሰን፣ ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ይፋዊ የጸጥታ ሁኔታ ግምገማ እየጠበቀ መሆኑን አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለጸው፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የምርጫ ወረዳዎችን በጸጥታ ሁኔታቸው ላይ በመመስረት በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀጠናዎች በሚል በመለየት ሪፖርት እንዲያቀርብ በይፋ ጠይቋል። ቦርዱ ይህ መረጃ ሳይደርሰው በትግራይ ክልል ምርጫ ስለማካሄድ ምንም ዓይነት ውሳኔ ላይ መድረስ እንደማይችል ገልጿል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄኔራል ታደስ ጥያቄው እንደቀረበላው ገልፀዋል። በክልሉ ምርጫ ማካሄድ ይቻላል ወይስ አይቻልም በሚለው ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተን ምላሽ እንሰጣለን ያሉት ጀነራል ታደሰ ፣ ምላሹም በዚህ ሳምንት ውስጥ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።
1