ch
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

前往频道在 Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
241 518
订阅者
-96724 小时
+9 9047
+19 31230
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ለጥንቃቄ‼ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን የግል መረጃ አደጋ ላይ የጣለ አዲስ የክሮም #Chrome ክፍተት መገኘቱ ተገለጸ ይህን ተከትሎም ጎግል ለክሮም መረጃ ማፈላለጊያዉ #Browser በአስቸኳይ ሊተገበሩ የሚገባቸው ለሶስት አደገኛ ክፍተቶች መድፈኛ አዲስ ማሻሻያ #Patch መልቀቁን አስታውቋል። ከእነዚህ ክፍተቶች መካከል አንዱ በተለይ እጅግ አደገኛ ሲሆን፣ የግል መረጃዎችን ለመጥለፍ በመረጃ ጠላፊዎች በንቃት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ #Zero_day ጥቃት መሆኑ ታዉቋል። የደህንነት ባለሙያዎች እንዳስጠነቀቁት ከሆነም ይህ አደገኛ ክፍተት የመረጃ ጠላፊዎች ኮምፒውተራችንን ወይም ስልካችንን ዘልቀው በመግባት የይለፍ-ቃሎችንና ሌሎች ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንዲሰርቁ የሚያስችል መሆኑ ታዉቋል። እስካሁን መለያ ቁጥር (CVE) ያልተሰጠውና በጎግል የውስጥ መለያ 466192044 ብቻ የሚታወቀው ይኸው ክፍተት፣ በክሮም ተጠቃሚዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ተገልጿል። ይህ ጥቃት በፈረንጆቹ 2025 ዓ.ም. የመረጃ ጠላፊዎች በስፋት ሲጠቀሙበት የተገኘ ስምንተኛው የክሮም "ዜሮ-ዴይ" ጥቃት መሆኑም ተረጋግጧል። ይህ የሚያሳየው የክሮም ተጠቃሚዎች በተደጋጋሚ የጥቃት ኢላማ መሆናቸዉን ነው። ታኅሣሥ 1, 2018 ዓ.ም. የተለቀቀው ይህ ማሻሻያ ከላይ ከተጠቀሰው ከፍተኛ አደጋ በተጨማሪ፣ ሁለት መካከለኛ ደረጃ የተሰጣቸውን የደህንነት ክፍተቶችም ይደፍናል ተብሎለታል። ሁሉም የክሮም ተጠቃሚዎች የግል መረጃቸዉ ሳይጠለፍ እና የባንክ አካውንታቸዉ አደጋ ላይ ሳይወድቅ ለመከላከል፣ እንዲችሉ ሁሉንም የክሮም የመረጃ ማፈላለጊያቸዉን በአስቸኳይ እንዲያዘምኑ #Update በጥብቅ ይመከራል። #ማሻሻያውን_ለመተግበር፦ ወደ ክሮም Settings በመግባት፣ Help የሚለውን በመምረጥ፣ በመቀጠል About Google Chrome የሚለውን በመጫን ክሮም የመረጃ ማፈላለጊያዎን ማዘመን ይችላሉ። መረጃው ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተወሰደ ነው።
显示全部...
191👏 20👍 16😱 15👌 10🥰 9🏆 4🔥 2😢 2🌭 2🎉 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
显示全部...
15👏 2
ኤርትራ ከኢጋድ አገለለች‼ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገ/መስቀል በ X ገፃቸው ባሰራጩት መረጃ አገሪቱ ራሷን ከኢጋድ አባል አገራት ህብረት ማግለሏን ይፋ አድርገል። ምክንያት ያሉት ነገር በዝርዝር ባያስቀምጡም ኢጋድ በኢትዮጵያ ሰላም ላይ ተኩረት አድርጎ መስራቱ ሀገሪቱን በብስጭት ለዚህ ውሳኔ እንዳበቃት ተንታኞች ግምታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።
显示全部...
85🤣 73👍 16👌 10😁 9😱 3🤪 2🙉 2🕊 1
照片不可用在 Telegram 中显示
Attention‼️ ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
显示全部...
24👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አሳዛኝ መረጃ - ሀያት 5 ምንድነው የተፈጠረው ? ዛሬ (ታኅሣሥ 3/2018 ዓ.ም.) ከአያት 49 ወደ ፍየል ቤት በሚወስደው መንገድ ከሆሴዕ ሪል ስቴት በታች ‹‹አያት 5›› በተባለው ኮንዶሚኒየም ሌሊት 10፡00 ላይ የብሎክ 17 አራተኛ ፎቅ ዲሽ በኃይል ይጮሀል፡፡ የሰሙ ቢኖሩም የመሰላቸው አንዱ ሥርዓት የለሽ ከላይ ቆሻሻ ጥሎ ሊሆን ይችላል የሚል ነው፡፡ ነገሩ ሌላ ሆኖ የተገኘው ግን ማለዳ ሰዎች ለሥራ ሲወጡ ነው፡፡ እናም፤ አንዲት ሴትዮ ሕንጻው ስር ሕይወቷ አልፎ ትገኛለች፡፡ ማንነቷ ሲጣራ አንደኛ ፎቅ ላይ ተከራይታ የምትኖር ከሁለት ልጆች ጋር የምትኖር እናት ነች፡፡የመጀመሪያ ልጇ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሲሆን ሁለተኛዋ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የሆነች የ14 ዓመት ታዳጊ ናት፡፡ አራተኛ ፎቅ ላይ ወጥታ ራሷን ወደ ምድር የመወርወሯ ምክንያት ባይታወቅም ሰሞኑን ከሥራ ተቀንሳ ቤት መዋሏን ጎረቤቶቿ መናገራቸውን ታውቋል።ከየትኛው ተቋም እንደተቀነሰች ግን የተገለፀ የለም። ከአወዳደቋ ለመገመት እንደተቻለው፤ አራተኛ ፎቅ ላይ ተሰቅለው ከነበሩት የቲቪ ዲሾች በአንዱ ላይ ወድቃ ምድር የተቀበለቻት በጭንቅላቷ እንደሆነ ጉዳቷ እንደሚያስገምት ነግሮኛል፡፡ ፖሊስ ማለዳ ተገኝቶ ማስረጃዎችን የሰበሰበ ሲሆን አምቡላንስ ደግሞ ከጠዋቱ 4፡00 አካባቢ አስከሬኑን አንስቶ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ሆስፒታል ወስዶታል፡፡ መረጃው የእስክንድር መርሃፅድቅ ነው። Wasu Mohammed - Mereja
显示全部...
😢 143 123😭 98💔 35😱 7🔥 4👍 3🏆 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ሙስሊም ከሆናችሁ ሊኖራችሁ ከሚገቡ ቻናሎች መካካል አንዱ ይሄ ቻናል ነው። ሊንኩን ከታች አስቀምጥላቹኋለው ተቀላቀሉ።          ❤️አሁኑኑ ጆይን ይበሉ🔥              👇👇↴↴ ╰┈➤@Quran_post18 ╰┈➤@Quran_post18
显示全部...
19👏 4😱 1
የአዶናይ ወላጅ አባት ብረሃነ ሓይለ ሚካኤል  ኢትዮጵያ ለሚገኘው የካናዳ ኤምባሲ ማመልከታቸው ታውቋል።ማመልከቻው <<...ልጄ የካናዳ ዜግነት ያለው ሲሆን ለቤተሰቡ ጉብኝት አዲስ አበባ ነበር። አሁን በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ነው ያለው።እኔ አሁን ከአዲስ አበባ 1000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነኝ። ነገር ግን ማቱሳላ በርሄ የተባለው ታናሽ ወንድሙ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለው ነው>> በማለት ኢሜል ማድረጋቸው ተሰምቷል።ማስረጃዎቹም ቀርበዋል።ካናዳዊ ሆኖ እያለ እንደት የኢትዮጵያ አዋርድ ላይ ተወዳደረ የሚል ሌላ ጥያቄ ተነስቶ እያየን ነው።
显示全部...
152😁 62🤔 30😱 11🙊 8🙏 7👍 5🤣 5🥴 4😢 2
照片不可用在 Telegram 中显示
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
显示全部...
35👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(IMF) ለኢትዮጵያ የ261 ሚሊየን ዶላር ብድር ለመልቀቅ ተስማማ። የገንዘብ ተቋሙ እና የኢትዮጵያ አመራሮች የአራት አመቱን የ3.4 ቢሊየን ዶላር የተራዘመ የብድር ማዕቀፍ በተመለከተ አራተኛ ግምገማ አድርገው ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በአመራሮች ደረጃ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎም ኢትዮጵያ ከተቋሙ የ261 ሚሊየን ዶላር ብድር ይለቀቅላታል ተብሎ ይጠበቃል። በሐምሌ ወር 2016 ስምምነቱ ከተጀመረ በኋላ ጥሩ የማክሮ ኢኮኖሚክ ውጤቶች እየታዩ ነው ያለው ተቋሙ ከፈረንጆቹ 2024 አጋማሽ ጀምሮ በወርቅ፣ ኤሌክትሪክ እና ግብርና ምርቶች የታገዘ ፈጣን እድገት እየተመዘገበ ነው ብሏል። አይኤምኤፍ የዋጋ ንረት ቀንሷል፣ የመንግስት ገቢ ጨምሯል እንደዚሁም ለውጪ የሚቀርበው ምርትም አድጓል ብሏል። ጠንካራ የገንዘብ ፖሊሲ የዋጋ መረጋጋትን ለማምጣት ቁልፍ ነው ያለው የገንዘብ ተቋሙ የውጪ ምንዛሬ ገበያው ላይ ውድድርና አገልግሎትን ለማሻሻል ቀሪ ስራዎች ያስፈልጋል ብሏል። የገንዘብ ተቋሙ የ261 ሚሊየን ዶላር ብድር የሚለቀቀው የተቋሙ ቦርድ ሲያፀድቀው ሲሆን ብድሩ በቦርዱ ፀድቆ ሲለቀቅ በዚህ የብድር ማዕቀፍ ስር ለኢትዮጵያ እስካሁን የተሰጣትን ብድርም 2.134 ቢሊየን ዶላር ያደርሰዋል።(tikvahethmagazine)
显示全部...
85😭 23👏 11🙊 8🙈 4😁 3🤔 3😱 3😍 3👍 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የጠበቃ መሰረት ስዩም የሲቪል ማኅበራት ተሳትፎ እና የበጎ አድራጎት ንቅናቄ የአመራርነት ልምድ፡-  ****   📖በ"Fikir Integrated Community Development Organization" አማካኝነት የ15 ተማሪዎችን ሙሉ የትምህርት ወጪ በመሸፈን ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እያደረጉ ይገኛሉ፤   📖ለቻንኮ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የክፍል ቁሳቁሶች እንዲሟላ አድርገዋል፤   📖የፌደራል ፍ/ቤቶች ምቹ የችሎት ማስቻያ ስፍራ እንዲኖራቸው የቢሮ እድሳት እና የቢሮ አገልግሎት ቁሳቁስ ለፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት የድጋፍ ማስተባበር ሥራን በብቃት መርተው ውጤታማ ሆነዋል፤   📖የፌደራል ፍ/ቤት ሠራተኞች ምቹ የህፃናት ማቆያ እንዲኖራቸው የፋይናስ እና የቁሳቁስ ድጋፍ በማሰባሰብ ማቆያው ተደራጅቶ አገልግሎት እንዲሰጥ በማድረግ ረገድ የላቀ አስተዋጽኦ አድርገዋል፤   📖የአፍሪካ ጠበቆች ማኅበራት ኅብረት (PALU) ጉባኤ በአዲስ አበባ በስኬት እንዲከናወን እና የጠበቃው ማኅበረሰብ ጠንካራ ትስስር እንዲፈጠርለት ፕሮግራም በማሳናዳት እና ማስተባበር ሚናቸውን ተወጥተዋል፤   📖GMM TV ዘወትር ቅዳሜ "ሕግ ምን ይላል?" የተሰኘ የማኅበረሰቡን የሕግ ንቃተ ህሊና የሚያሳድግ ፕሮግራም በማዘጋጀት እና በመምራት ለስድስት ዓመታት የዘለቀ ማኅበራዊ ድጋፍ አድርገዋል፤   📖በአትዮጵያ የፊድራል ጠበቆች ማህበር አባል እና በኮሚቴ አባል በመሆን የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እየተወጡ ይገኛሉ፤  በተግባር የተፈተና ልምድ ያላቸውን ጠበቃ መሰረት ስዩምን ለኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንትነት ቢመርጡ እንደ ማኅበር አባልነትዎም እንደወልም ተጠቃሚ ይሆናሉና ድምጽዎን ለጠበቃ መሰረት ይስጡ!
显示全部...
47🔥 2
በቁጥጥር ስር ውለዋል‼ ከሀገራችን ባህልና ወግ ባፈነገጠ መልኩ የማህበራዊ ሚዲያን ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። ከማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም አንዱ የሆነውን ቲክቶክ በመጠቀም ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችና ምስሎችን ሲያስተላልፉ የነበሩ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል። በቲክቶክ ስሙ Lil_jay ወይም ጎይጋር ኮት ውይዋል እና ከእርሱ ጋር ያልተገባ አፀያፊ ድርጊት ስትፈጽም የነበረችው ኸሊሌ ጊቦ አያና የተባሉ ግለሠቦች የቲክቶክ አካውንት በመጠቀም ለመልካም ጠባይና ስነ ምግባር ተቃራኒ የሆነ መልዕክትንና ተንቀሳቃሽ ምስልን በቀጥታ ሲያስተላልፉ በመገኘታቸው ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ/ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ፍሊንትስቶን ሆምስ ከሚባል ቦታ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተመሳሳይ ዜና በቲክቶክ ስሙ ፕሬዚዳንት ማሜ ወይም ባህሩዲን ሙሰማ ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል ጃፋር መስጅድ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል። ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባራትና ትውልድን ለማነጽ መጠቀም ሲገባ ትውልድን ወደ አላስፈላጊ ድርጊት እንዲገባ የሚያስተምሩና የሚገፋፉ መሠል እኩይ ተግባራትን በሚፈጽሙ ግለሠቦችና ቡድኖች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል ።(የአዲስ አበባ ፖሊስ)
显示全部...
1
"እንገንጠል" ጀኔራሉ " ከኢትዮጵያ ተገንጥለን ከኤርትራ መዋሃድ እንፈልጋለን" ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ለአመታት በአዲስ አበባ ታስረው የነበሩት የቀድሞው የሜቴክ ሀላፊ ጀኔራል ክንፈ ዳኘው አነጋጋሪ አስተያየት ይዘው ተከስተዋል። 📌 “የትግራይ ህዝብ ሁለት ምርጫዎች ከኢትዮጵያ ጋር ባርነት ወይስ ኤርትራ ነፃነት።የትግራይ ህዝብ ሁለት ምርጫዎች ከኢትዮጵያ ጋር ባርነት ወይስ ኤርትራ ነፃነት” 📌"በአሁኑ ወቅት ወደ ቅድመ ጦርነት ሁኔታ እየተመለሰች ያለችው ትግራይ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥጥር ስር መግባት የለባትም።በትግራይ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ብቸኛ የግንኙነት የፕሪቶሪያ ስምምነት ነው።ከዚያ ውጭ ምንም አይነት ማሰሪያ የለም" 📌"ትግራይ በአነስተኛ መስዋዕትነት ሀገር መሆን አለባት።የሚፈጸመው በፖለቲካዊ ቁርጠንነትና በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 39 መሰረት ነው፡፡ የትግራይን ሀገርነት ለማደናቀፍ የሚንቃቀስ አካል ካለ ለመመከት ወይም ለኃይል አማራጭ ለመጨረስ መዘጋጀት ያስፈልጋል።ሁሉም ፖለቲካ ኃይሎች ትግራይን ወደ ሀገርነት ለማሸጋገር በጋራ መቆም አለባቸው።የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በሕዝብ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው ያሉትን የመገንጠል አጀንዳ እንደሚያቀነቅኑ ይታወቃል።>>ብለዋል። 📌ስለ አሁናዊ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የትግራይና ኤርትራ ውጥረት የተጠየቀት ጀነራሉ፣ ግጭት ከተቀሰቀሰ የውክልና ጦርነት እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግሥት መካከል በባህር በር ጉዳይ ጦርነት የሚቀሰቀስ ከሆነ፣ ሌሎች ኃይሎችን በውክልና የሚያሳትፍ እንደሚሆንም ጠቁመዋል፡፡ ጀነራሉ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ሊቀሰቀስ ይችላል ያሉት ጦርነት፣ ትግራይን የውጊያ ማዕከል ሊያደርግ እንደሚችለም ጠቁመዋል፡፡ ትግራይ የኤርትራ እና ኢትዮጵያ የውክልና ጦር ሜዳ እንዳትሆን ከወዲሁ ስልታዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባም ጀነራሉ መክረዋል፡፡
显示全部...
213🤪 103😱 28🙉 12🕊 11😴 8🎉 5🤣 5😁 4💩 3🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የጣቢያው የመቀሌና የባህርዳር ዘጋቢዎች በዘላቂነት መታገዳቸው ተሰምቷ‼ እግድ ከተጣለባቸው ዘጠኝ የዶቼ_ቬለ ዘጋቢዎች መካከል የሰባቱ ሲነሳ ሁለት ጋዜጠኞች በዘላቂነት መታገዳቸውን ጣቢያው አስታውቋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ለዶቸ ቬለ የሚዘግቡ ጋዜጠኞች ዘገባ እንዳይሰሩ ጊዜያዊ እግድ የተጣለባቸው ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ነበር። በዘላቂነት የታገዱት የመቀሌ እና የባህርዳር ዘጋቢዎች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። Wasu Mohammed - Mereja
显示全部...
66😁 15👏 9👍 8😢 5😱 3🕊 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሚኒስትሪ ፈተና ላይ አፋን ኦሮሞ ይካተታል‼ ዘንድሮ በአዲስ አበባ በሚሰጡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተናዎች አፋን ኦሮሞ እንደሚካተት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በደብዳቤው መመሪያው በመንግሥት፣ በግልና በዓለም አቀፍ አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ተፈጻሚ እንዲሆንና ትምህርት ቤቶቹም ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ ለ8ኛ ክፍል አማርኛና አፋን ኦሮሞ እንደ አንደኛ ቋንቋ እንደሚሰጡ በደብዳቤው መመልከቱን ሪፖርተር ዘግቧል።
显示全部...
😭 108 68😁 44👍 23😱 7🔥 5🤔 5😢 5🏆 5💩 4👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
Attention‼️ ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
显示全部...
23
ተሽከርካሪው ከጫነው ሰሊጥ ተቃጠለ‼ ከጎንደር አዲስ ዘመን ባለው የመንገድ ክፍል በሰብሀ እና አርኖ መሀከል በምስሉ የሚታየው ተሽከርካሪ ትናንት በግፍ ሆን ተብሎ መቃጠሉ ተሰምቷል። ከአዲስ ዘመን ጎንደር ያለው የመንገድ ክፍል ዘራፊ የሞላበት እገታ ክፍት የስራ መስክ የሆነበት ሾፌር የሚታፈን የሚገደልበት ንብረት ጭነቱ ተራግፎ የሚዘረፍበት መኪና ከእነ ጭነቱ የሚቃጠልበት ከሆነ ቆይቷል። ይህ ንብረት የግለሰብ ደባርቅ የሚኖር ለፍቶ አደር ሲሆን ሰሊጡም የግል ነው ተብሏል። ሰሊጡ ብቻውን 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ሲሆን መኪናው ወደ 15 ሚሊየን ሲደርስ በድምሩ 23 ሚሊየን ብር የሚደርስ ውድመት በግለሰቦች ሀብት ላይ መድረሱን የሾፌሮች አንደበት መረጃውን አጋርቷል።
显示全部...
💔 112 75😭 62🙉 18🙊 6🥰 5😍 5🔥 4🎉 4👍 3😱 3
照片不可用在 Telegram 中显示
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ 👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 5%-21%ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌6ኪሎ 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ☑️የቆሻሻ ማስወገጃ ☑️ባካብ ጀኔሬተር ☑️በቂ ሊፍቶች ☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣ ☑️የገበያ ማዕከላት  ☑️የሳይክል መንገድና  የስፖርት ማዕከል ያለው                                        ☎️   0963999444 or                                                0930649813
显示全部...
23👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የመምህራን ዝውውር ተፈቀደ‼ 📌ከታህሳስ 30 እስከ ጥር 10 /2018 የዝውውር ፎርም ይሞላል። ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የመምህራን የስራ ቦታ ዝውውር ሊጀመር ነው። ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የመምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር በዚህ ዓመት ሊሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደምስ እንድሪስ አስታውቀዋል። ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር የመምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር ለመሰራት ባለመቻሉ ምክንያት የስራ ቦታ ዝውውር የማግኘት እድል አጥተው የቆዩ መምህራን ለከፍተኛ የመልካም አስተዳደር ችግር ተጋልጠው ቆይተዋል። በዚህ ዓመት ይህን የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮችን ችግር ሊፈታ የሚችል የዝውውር መመሪያ መሻሻሉን አቶ ደምስ ገልጸዋል። መመሪያውን ለማሻሻል ያስፈለገበትም የመጀመሪያው ምክንያት ከአቅም በላይ በሆኑ የፀጥታ ችግሮች ምክንያት በነባሩ የዝውውር መመሪያ ሊፈፀሙ የማይችሉ ድንጋጌዎች በመኖራቸው እነዚህን ድንጋጌዎች በመለየት መመሪያውን ከወቅቱ ጋር ተጣጥሞ እንዲፈፀም በማስፈለጉ ነው። ሁለተኛው አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተግባራዊ በመደረጉ ምክንያት የታጠፉ የትምህርት ዓይነቶች በመኖራቸው እና የታጠፉትን የትምህርት ዓይነቶች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራን አዲስ በተመደቡበት የትምህርት ዓይነት ዝውውራቸው እንዲፈፀም ለማድረግ መሆኑ ተገልጿል። ሶስተኛው የዝውውር ስርዓቱን ቀልጣፋ በማድረግ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በተመደቡበት ቦታ ተረጋግተው የተጣለባቸውን ትውልድ የመገንባት ሃላፊነት በአግባቡ እንድወጡ ለማስቻል ነው። አራተኛው ፍትሃዊና ግልፅ የሆነ የስራ ቦታ ዝውውር በማከናወን የመርሱን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመፍታት ታሳቢ ያደረገ ነው። አምስተኛው አሳታፊና ተጠያቂነት ያለበት ዝውውር በማከናወን በዘርፉ የሚታየውን የሠው ሃይል ስምሪት ምጥጥኑን በማረጋገጥ የተማሪዎችን ውጤታማነት ለማሳደግ አስፈላጊ በመሆኑ ነው። ስድስተኛው ታታሪና ብቃት ያላቸው መምህራን ወደ መምህርነት ሙያ በማምጣት በሙያው እንድቆዩ ለማድረግ አስፈላጊነቱ ስለታመነበት የዝውውር መመሪያውን መሻሻሉን አቶ ደምስ አመላክተዋል። ዝውውሩ ከመሠራቱ በፊት በተሻሻለው መመሪያ ላይ በክልሉ ለዘርፉ ባለሞያዎች ስልጠና ይሰጣል ብለዋል። በየደረጃው ለሚገኙ ባለሙያዎች ፣ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ግንዛቤ ከተፈጠረ በኋላ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ከታህሳስ 30 እስከ ጥር 10 /2018 ድረስ ባሉት ቀናት የዝውውር ፎርም እንደሚሞሉ ተገልጿል። መረጃዎቹ በየደረጃው ከተጠናቀሩና ከተረጋገጡ በኋላ የዓመቱ ማጠቃለያ ላይ ከክልል ጀምሮ እስከ ትምህርትቤት ድረስ ዝውውሩ እንደሚሠራ ኃላፊው ገልፀዋል። መረጃው ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የተገኘ ነው
显示全部...
127👍 24🙏 14🥰 6👏 4😱 3😍 3😢 2🎉 2💋 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ጠበቃ መሰረት ስዩም በሕግ ሙያቸው ምን ልዩ አስተዋጽኦ አበርክተዋል? የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፍትህ እና የሕግ ጉዳዮች የሪፎርም አማካሪ ጉባኤ አባል በመሆን፤ አማካሪ ጉባኤው የሪፎርም ለውጥ ባደረገባቸው ህጎች ላይ ክለሳ በማድረግ ሂደት ተሳትፎ ማድረግ፡-        📖የፀረ ሽብር ሕግ አዋጅ 652/2009 ያሻሻለው አዋጅ 1176/2020        📖የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ 621/2009 ያሻሻለው አዋጅ 1113/2019        📖የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2021        📖የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ 1183/2020 ሕጎች ሲረቀቁ እና ሲሻሻሉ ባለው ሂደት ከፍተኛ  ተሳትፎ አድርገዋል በተለይም የፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ 1249/2021 ሕጎቹን በማርቀቅ ሂደት በጀርመን ሀገር ካለው የጠበቆች ማህበር ልምድ ለመቅሰም ከተላከው ልዑካን ቡድን ጋር ልምድ ልውውጥ ጭምር ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ የማኩታ ዓለም አቀፍ የጥብቅና አገልግሎት ድርጅት መስራች እና ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡ በዚሁ ድርጅታቸው በኩል በኢትዮጵያ ውስጥ ጉልህ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ፕሮጀክቶች ላይ የተሰማሩ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎችን በመወከል ለፕሮጀክቱ መሳካት እና እውን መሆን በሕግ ማማከር መስክ ተገቢውን ሙያዊ አበርክቶ አድርገዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል እንደ አብነት፡-        📖አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት፣        📖የዐደይ አበባ አዲሱ የስታዲየም ግንባታ ፕሮጀክት፣        📖የወልቃይት የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክቶች፣        📖ካሉብ እና ኢላላ ጋዝ ፕሮጀክት፣        📖ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሕንጻ፣         📖የባህርዳር መንገድ ፕሮጀክት፣  ዓለም አቀፍ ተሳትፎአቸውስ ምን ይመስላል?       🌐ከ100 ሀገር በላይ የተወጣጡ 400 የሕግ ልሂቃን ያሉበት የLD Legal Alliance አባል እና ተሳታፊ፤      🌐የLD Legal Alliance ዓለም አቀፍ የሕግ-ልሂቃን አነሳሽነት ተደራጅቶ በቻይና ሆንግ ኮንግ በምስረታ ሂደተ ላይ ያለዉ Global Mediation and Organization መሥራች አባል፤      🌐ቱርክ አንካራ በተደረገዉ ኢንተርናሽናል ሎዉ ሴሚናር ተሳታፊ እና የ "Declaration on The Protection of The Extraterritorial Reputation Rights of Heads of State Worldwide and the Legal Rights of Diaspora Residents in Third Countries, Especially Women and Children" የሜይ/2025 (አንካራ የዲክላሬሽን) ፈራሚ ከሆኑ 11 የሕግ ልሂቃን ብቸኛ አፍሪካዊት ወኪል የሕግ ባለሙያ፤
显示全部...
star reaction 1 55👍 5👏 2🙏 2😢 1👨‍💻 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ምርጫው ሰኞ ግንቦት 24 ፣ 2018 ይካሄዳል‼ በወጣው መርሃግብር መሠረት 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰኞ ግንቦት 24 ፣ 2018 ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 ሆኖ መጽደቁን እወቁልኝ ብሏል። ቦርዱ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ባደረገው የጸደቀ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ፤ የምርጫ ውጤት በቦርዱ ደረጃ ይፋ የሚደረገው ሰኔ 4 ቀን እንደሆነ ገልጿል።
显示全部...
52👍 16😱 9🤣 9😍 3🍓 3😭 3🎉 2🙊 2🏆 1