ch
Feedback
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

前往频道在 Telegram

Journalist-at-large

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
133 768
订阅者
-1024 小时
-1197
-58130
帖子存档
ሰሞኑን የመንግስት ሚድያዎች እያበዱበት ባለው ጉዳይ ዙርያ አስተያየት ብትሰጥ ላላችሁኝ፣ እኔ የሚድያ እንጂ የድራማ ባለሙያ ስላልሆንኩ ሙያዊ አስተያየት ለመስጠት እቸገራለሁ። ለመሸፈን የተፈለገ ነገር እንዳለ ግን እርግጥ ነው፣ እንደርስበታለን።  @EliasMeseret
显示全部...
👍 2 153😁 408 168🙏 58😢 28🤔 21😱 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ጉዳዩን ለማስተባበል የተሄደበት ርቀት እንደ ሀገር የገባንበትን ዝቅጠት ያሳያል! ማስተባበያው ወጣቷ የዩኒቨርስቲው ተማሪ አልነበረችም አይለንም፣ ብቻ "ዩኒቨርሲቲው የፋርማሲ ትምህርት ሲሰጥ በ2013 የሁለተኛ ዓመት ተማሪ እንዳልነበረው ይገልጻል" ብሎ ለጭብጡ አላስፈላጊ የሆነ ነገር መዞ ክስ ለመመስረት ይዝታል። ለመሆኑ እንደ ተቋም ተማሪዎቹ ሲታገቱ ምን አደረገ? ኢቢኤስ ላይ የተደረገውን ማስፈራራት ሳይ ትዝ ያለኝ ይህን ዜና በወቅቱ ለ Associated Press ስፅፍ የደረሰብኝ ወከባ ነበር: https://apnews.com/general-news-ab7fd681148f0b7317beaa3b19c9ad1a አንዴ የታገተ ተማሪ የለም፣ ሌላ ግዜ በሙሉ ተለቀዋል፣ ቆይተው ደግሞ ስድት ብቻ ነው የቀሩት እያሉ ጉዳዩን ሲያምታቱ የነበሩት የመንግስት ባለስልጣናት ነበሩ፣ እኛንም ቢሯቸው እየጠሩ ዜና መስራት እንድናቆም ሲጠይቁ ነበር። አሁን ጉዳዩ ቆይቶ ለህዝብ ሲደርስ ደግሞ ሌላ ማስፈራርያ። በዚህ አካሄዳቸው ልጅቱንም ሊያስፈራሩ ይችላሉ፣ ስለዚህ በቅርብ እንከታተላለን። ልጅቱን ለማገዝም እንቅስቃሴ እናደርጋለን፣ እስካሁን በስልኳ ለማግኘት ያደረግኩት ሙከራ አልተሳካም። በነገራችን ላይ፣ የእገታ ዜና ሰልችቶን ዜና ሳይመስለን የምናልፍበት እጅግ አሳዛኝ ሁኔታ ተፈጠረ እንጂ በየሳምንቱ የሚታገቱትም እጣ ፈንታቸው ይሄው የልጅቷ ነው። ባለፈው ሳምንት ብቻ ሁለት ሙሉ አውቶቡስ ህዝብ ታግቷል፣ የሁለት አመት ህፃን ልጅን ጨምሮ። በቃችሁ ይበለን። @EliasMeseret
显示全部...
👍 1 755😢 765 111🙏 65😱 40😁 23🤔 15🕊 15
照片不可用在 Telegram 中显示
ይህን እገታ ይበልጥ አሳዛኝ የሚያደርገው ለታገቱ ቤተሰቦቻቸው ገንዘብ የሚሰበስቡ ሰዎችን የመንግስት አካላት "ጠላት ልትረዱበት ነው" እና "የታገተ የለም፣ ስም ልታጠፉ ነው" እያሉ ማዋከባቸው ነው። ይህን የዜጎች ሰቆቃ እያየን ነው የባህር በር፣ የኮሪደር ልማት... ወዘተ ስንባል የማይገርመን። First things first... የዜጎችን ደህንነት መጀመርያ አስጠብቁ! የዜናው ሊንክ: https://t.me/meseretmedia/853 @EliasMeseret
显示全部...
😢 1 026👍 405 54🤔 27🙏 25🕊 8😁 4
照片不可用在 Telegram 中显示
አለም አቀፍ ተቋማትን በመዝለፍ እና ከሀገሪቱ በማባረር፣ አለም አቀፍ ሴራዎች እየተካሄዱበኝ ነው በማለት በመግለፅ እንዲሁም ለአለም አቀፍ ህግጋት እና መርሆች ደንታ እንደሌለው ለበርካታ አመታት ሲገልፅ የነበረው የኤርትራ መንግስት አሁን ላይ አለም አቀፍ ተቋማትን ድረሱልኝ እያለ ነው። የሆነ ነገርማ አለ! @EliasMeseret
显示全部...
😁 409👍 147 22🤔 22😢 10
照片不可用在 Telegram 中显示
አቤት ክፋት 😅... Who did this? @EliasMeseret
显示全部...
😁 720👍 98🤔 59 33🕊 24😢 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ህዝብ ተራብኩ፣ ተቸገርኩ፣ መኖር ከበደኝ፣ ልጆቼን ማስተማር አቃተኝ ሲል ይህን የእዳ መአት በየግዜው መጫን ማለት ህብረተሰቡ ከዳቦ ውጭ እንዳያስብ አርጎ ለመግዛት ካልሆነ ምን ይባላል? በየሰፈሩ ለኮሪደር ልማት፣ ለብልፅግና ፅ/ቤት ማሰርያ፣ ለቀይ መስቀል፣ ለሚሊሺያ፣ ለመንገድ ግንባታ... ወዘተ እየተባለ ፍዳውን የሚያየው ሳያንስ አሁን ደግሞ አደጋ ለመከላከል።  @EliasMeseret
显示全部...
😢 1 521👍 318 78🤔 64😁 50😱 21🙏 15🕊 15
照片不可用在 Telegram 中显示
ለሁለት እና ሶስት አመታት ጠፍተው የነበሩ የኤርትራ የሶሻል ሚድያ አክተሮች የሰሞኑን የቀጠናውን ውጥረት ተከትሎ አቧራቸውን እያራገፉ ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛሉ አብዛኞቹ ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለስልጣናትን እና ተቋማትን በማጥቃት እና ከትግራይ ተቃናቃኝ ቡድኖች አንዱን (በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራውን) በመደገፍ ላይ ያተኮሩ ናቸው። ከዚህ በፊት የኢትዮጵያን መንግስት ስንተች የነበረው የውጭ ሀይል ጋብዞ የራሱ ህዝብ ላይ ስላዘመተ ነው፣ አሁንም ችግር ያለበት ሀይል የራሱን ችግር በራሱ ይፍታ እንጂ ከውጭ ሀይል ጋር የሚሞዳሞድ እና ለግጭት የሚጋብዝ ከሆነ ትችት ብቻ ሳይሆን ማጋለጥ እና ድርጊቱን ለህዝብ የማሳወቅ ስራ መስራት አለብን። የሚያሳዝነው መንግስት በየክፍለ ከተማው እና ቀበሌው ያደራጃቸው 30 ሺህ 'የሚድያ ሰራዊት' የሚላቸው አብዛኛው ስራቸው ገፆች ላይ እየገቡ የተሰጣቸውን ኮመንት ከመለጠፍ የዘለለ እውቀትም፣ ትምህርትም፣ ልምድም የሌላቸው ናቸው፣ እንዲህ አይነት የኤርትራን hostile ፕሮፖጋንዳን ለመመከት ብቁ አይደለም። ሁላችንም ግን ባለስልጣንን ወይም ፓርቲን ሳይሆን ሀገርን ከእንዲህ አይነት ጥቃት መከላከል አለብን። @EliasMeseret
显示全部...
👍 990😁 110 108😢 20🙏 15🤔 13🕊 9😱 7
#Update ውጤት... 4,244 ሰው ወይም 67 ፐርሰንቱ "ኧረ ምኑ ጉደኛ ዜና አንባቢ ነው" ብሏል። @EliasMeseret
显示全部...
😁 1 447👍 164 58🤔 20😱 3😢 3🕊 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ከሁለት ደርዘን በላይ የውጭ ሀገራት በትግራይ ያለው ሁኔታ 'አሳስቧቸው' መግለጫ ሲያወጡ የፌደራል መንግስት ቢያንስ እንኳን እንደነሱ መግለጫ ማውጣት ለምን አልቻለም ወይም አልፈለገም... ያውም ራሱ የሾመው አስተዳደር 'ተገለበጥኩ' እያለ? ለማንኛውም ጦርነት አሟሟቂዎች በየሶሻል ሚድያው የሚሉትን ሳይሰማ ህዝብ "ጦርነት በቃን" ሊል ይገባል። #NoToWar @EliasMeseret
显示全部...
👍 901🕊 155😁 64 46🤔 27🙏 25😢 24
ከዚህ ቪድዮ ምን እንማራለን?Anonymous voting
  • ሀ: የመድረክ አጋፋሪነት እና ጋዜጠኝነት እንደተምታታበት
  • ለ: መድረክ መምራት የጋዜጠኝነት መስዋዕትነት መክፈል እንዳልሆነ
  • ሐ: ዜና አንባቢው ከዚህ ቀደም 'ጋዜጠኝነት እውነት መናገር አይደለም' ማለቱን መርሳቱ
  • መ: ኧረ ምኑ ጉደኛ ዜና አንባቢ ነው 
0 votes
😁 1 515👍 147😢 49🤔 47 32😱 22🙏 5🕊 3
00:42
视频不可用在 Telegram 中显示
ከዚህ ቪድዮ ምን እንማራለን?
显示全部...
1.24 MB
😁 877👍 65😢 48🤔 35 22😱 10🕊 1
ሊንኩ አልከፍት ላላችሁ በ PDF ለማንበብ ⬇️ https://acrobat.adobe.com/id/urn:aaid:sc:EU:bc814da0-6b8c-44b2-ae7c-b023525823ef
显示全部...
👍 52😁 13 7
照片不可用在 Telegram 中显示
ዋሽንግተን ፖስት በትናንትናው እለት በዲሲ እና አካባቢው ያሉ ስምንት የኢትዮጵያን ምግብ የሚያቀርቡ ሬስቶራንቶች ላይ ዳሰሳ ሰርቶ ነበር ከነዚህ መሀልም የወዳጄ ዲጄ ፋትሱ (ሱራፌል ሽፈራው) አዲስ ሬስቶራንት የሆነው Eatopia ተካቷል። የሀገር ልጅ በሰው ሀገር ለፍቶ ሰርቶ እንዲህ ሲከብር እና የሀገሩን ባህል ሲያስተዋውቅ ደስ ይላል። በርቱ! ዳሰሳውን ለማንበብ: https://www.washingtonpost.com/food/2025/03/11/best-ethiopian-restaurants-dc/ @EliasMeseret
显示全部...
👍 663 127🙏 25😁 15
照片不可用在 Telegram 中显示
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የጠ/ሚር ፅ/ቤት ገፅ ላይ ያለውን ፖስት አላየውም መሰል የአፕሉ ጉዳይ በ VAR ይታይልኝ እያለ ነው። መረጃውን በማስረጃ የሞገቱትን ለማሸማቀቅ? @EliasMeseret
显示全部...
😁 942👍 86 27😢 6🙏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ከስህተቱ በኋላ እርምት ማድረግ እንዲሁም ወደፊት ተመሳሳይ ሁኔታ እንዳይከሰት ትምህርት ሆኖ ማለፉ መልካም ነው ይሁንና አሁንም በበርካታ የመንግስት ተቋማት፣ ባለስልጣናት እና ኤጀንሲዎች በኩል የሚለቀቁ መረጃዎች ሀሰተኛ መረጃዎች አንዳንዴ ይቀርቡባቸዋል፣ አብዛኞቹም ስህተታቸውን ሳያርሙ ህዝብን እንዳሳሳቱ በዛው ይቀራሉ። ኢትዮጵያ ቼክ ከዚህ በፊት እንዲህ አይነት ችግሮችን ለመቅረፍ ለመንግስት ቢሮዎች በሶሻል ሚድያ አጠቃቀም ዙርያ በነፃ ስልጠና ለመስጠት ጥሪ አርጎ ነበር። ግብዣው አሁንም ክፍት ነው። @EliasMeseret
显示全部...
👍 470😁 150 37🙏 5🤔 4😱 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በማህበራዊ ሚድያ ጩኸት እና በመጨረሻም ቢሆን በመንግስት አካላት ጥረት 32 ወገኖቻችን ከሚያንማር ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል እዛ ሀገር ሄደው መውጫ ያጡ ዜጎቻችን ቁጥር 1,320 አካባቢ እንደሆነ ራሳቸው ወጣቶቹ ነግረውኛል፣ አሁንም ከፍተኛ ጥረት ካልተደረገ ያሉበትን ችግር በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል። በተስፋ መቁረጥ ራሳቸውን ለማጥፋት እየሞከሩ ያሉ ብዙዎች ናቸው። እስከመጨረሻው ድምፅ እንሁናቸው። @EliasMeseret
显示全部...
👍 654 70😢 59🙏 51😱 8🕊 7😁 2
ተተኳሽ እና ድሮን...! እስቲ ለትውልዱ የሚጠቅሙ አዳዲስ ዩኒቨርስቲዎች፣ የኢንደስትሪ ፓርኮች፣ የመንገድ ግንባታዎች፣ የማዳበርያ ፋብሪካዎች፣ የሀይል ማመንጫ ግድቦች ወዘተ ይጀመሩ እና እኛም በስፋት እናመስግን። መቼ ነበር ግን እንዲህ አይነት ግንባታዎች ተጀመሩ የሚል ዜና ለመጨረሻ ግዜ የሰማነው? @EliasMeseret
显示全部...
👍 1 717😢 209 129😁 93🙏 65🤔 41🕊 21😱 14
照片不可用在 Telegram 中显示
አሸዋውን 'ሳታቆሽሽ መልስ' ተብሎ ከኮሪደር ልማት ለዛሬ ምሽት ተውሶት ነው አሉ፣ ያስደፋው ራሱ ሸራ ላይ ነው 🤔 በሉ ልተኛበት! Sura D Qayel @EliasMeseret
显示全部...
😁 1 707👍 168 45🤔 25😱 17🙏 8🕊 5
照片不可用在 Telegram 中显示
እድሜ ለመሠረት ሚድያ ዜና የአፍሪካ ግዙፉ ሚድያ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ዛሬ ምሽት በመዲናችን ተጀምሯል 🤣 የዜናው ሊንክ: https://www.facebook.com/share/p/1ALnzEu5R2/ @EliasMeseret
显示全部...
😁 1 017👍 101 34🤔 21🕊 7🙏 5😱 1
መንግስት በቅርቡ ካሳካቸው አበይት ጉዳዮች አንዱ የባህር በር ጥያቄን የማይታሰብ ተደርጎ ይቆጠር የነበረውን ማስቀረቱ ነው እርግጥ ነው የሶማሊላንዱ አካሄድ ዲፕሎማሲያዊ ብስለት የጎደለው ነበር፣ በዛ ላይ አንዳንድ ጦርነት የናፈቃቸው አክቲቪስቶች የወደብን ጉዳይ በቀጥታ ከደም መፋሰስ ጋር ሲያያይዙት እያየን ነው።   አሁንም ጉዳዩ በብስለት ከተያዘ፣ ለሀገር ውስጥ ችግሮች አስፈላጊው መፍትሄ በፍጥነት ከተሰጠ እና ጉዳዩን የሁሉም ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ማድረግ ከተቻለ የወደብ ጉዳይ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ነው። @EliasMeseret
显示全部...
👍 1 257 179😁 154🤔 34🙏 22🕊 21😱 5