en
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Open in Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
240 932
Subscribers
-19024 hours
-9407 days
-3 36030 days
Posts Archive
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
ሀ, 1965
ሐ, 1981
ለ, 1977
መ, 1970
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
1
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Show all...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Photo unavailableShow in Telegram
ከእነዚህ እቃዎች ግልፅ ያልሆነላችሁ ካለ ጠይቁን::
Show all...
👍 10 2
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
Show all...
JOIN ✅
ሰላም ቤተሰቦች! 👋 ዛሬ አንድ እውነት እንነጋገር። ቴክኖሎጂ "አወቅኩት ይበቃኛል" ተብሎ የሚተው ነገር አይደለም። በየሰከንዱ የሚቀያየር ዓለም ውስጥ በየጊዜው መማር መጠየቅ እና መሞከር ግዴታ ነው። ቴክኖሎጂ የማያቋርጥ ጉዞ ነው ዛሬ አዲስ የሆነው ነገር ነገ የድሮ ይሆናል። ስለ ቴክኖሎጂ "አውቄዋለሁ ጨርሻለሁ" ማለት አይቻልም። "ዛሬ ላይ ያለኝ እውቀት ይበቃኛል" ብለን ከተዘናጋን ቴክኖሎጂ ጥሎን ይሄዳል። ከዛም ሳናስበው ከጨዋታ ውጪ ሆነን እንገኛለን። ታሪክ እንደሚያስተምረን ከቴክኖሎጂ ፍጥነት ጋር አብረው መሄድ ያቃታቸው ኩባንያዎች ምንም እንኳን ትልቅ አቅም ቢኖራቸውም ከገበያው ወጥተዋል። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆኑን Nokia እና Yahoo ናቸው። በጊዜያቸው የቴክኖሎጂ "ንጉሶች" ነበሩ። ነገር ግን ባሉበት ሲረኩ እና አዳዲስ ነገሮችን ለመቀበል ሲዘገዩ ጊዜው ጥሏቸው ሄደ። 📉 መልዕክቱ ግልጽ ነው! አትዘናጉ! ሁሌም ተማሪ ሁኑ፣ ሁሌም አዲስ ነገር ፈልጉ። ያላችሁበት ደረጃ ላይ አትቁሙ። በየቀኑ አዲስ ነገር ለመማር እና ለመሞከር ተዘጋጁ! 🛠️📱 #Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
35👍 6👏 5🔥 2👌 1💯 1
እንዴት አደራችሁ 🙌 የኢንሳ ሳይበር ታለንት የኦላይን እና ቅዳሜ እና እሁድ ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ በቅርብ ይጀምራል ። በተለይ በሳይበር ደህንነት እና ዴቨሎፕመንት ጀማሪ እና ኢንትርሚዲዬት የሆናችሁ የተዘጋጀውን የሶስት ወር ስልጠና ብትወስዱ በሰፊው ታተርፉበታላችሁ። ላልሰሙት ጓደኞቻችሁም መረጃውን አድርሷቸው። በትርፍ ጊዚዮ እና በአሉበት ሆነው የሳይበር ደህንነት ባለሙያ የሚያደርጎትን ስልጠና በነጻ ይውሰዱ። ከዚህ በፊት የኢንሳ ሰመር ካንፕ ፕሮግራም ተሳታፊ የነበራችሁ ልጆች ካላችሁ በኮሜንት ቢመዘገቡ የሚያገኙትን ጥቅም አስቀምጡልን © INSA #Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
22🔥 5👍 2👨‍💻 1
Photo unavailableShow in Telegram
😅እንዴ እሺ ከዛስ Comment እያነበቡ የመጀመርያ እርዳታ ሊሰጡ ነው👀 ወገን ኧረ አለም ጥሎን ሄዷል እኛ ገና Google በቅጡ አንጠቀምም
Show all...
😁 21🤔 5👍 3 2👨‍💻 1
Photo unavailableShow in Telegram
Social Mediaን ጨምሮ፣ የ AI Platforms እንዲሁም የባንክ አገልግሎትና ወዘተ ስትጠቀሙ፤ እነዚህ መረጃዎች በሙሉ የሚቀመጡበት ስፍራ Data Centers ይባላሉ፤ ለዚህም ነው Ethioiapን ጨምሮ ሌሎች ሀገራትም እነዚህን Data Centers ቀድሞ ለመገንባት የሚሯሯጡት፡፡ እነዚህ Data Centers ከፍተኛ መጠን ያለው ኤሌክትሪክ እና ውሀ ይበላሉ፤ ለዚህም ነው Elon Musk እና Jeff Bezos ይህን Data Center ወደ Space ለመውሰድ እያሰቡ ያሉት። ምክንያቱም መሬት ላይ ቦታ እና ሀይል እየጨረሰን ነው። Space ላይ ሁለት ነገሮች በነጻ ይገኛሉ፡ 1. Unlimited Solar 2. Infinite Cooling Watch Full here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDNHJ3hW/ 🤖@Ethio_Techs 🤖
Show all...
👍 11 9
ሲቪያችንን እንቀሽብ እንዴ 😂😂😂... ያበደ ነው ግን ዞልሻ ተባረክ ከምር .. ያንተን አይነት አንድ አምስት መቶ ኢቺ ሀገር ቢኖራት ኖሮ 🤦🏽‍♂️ አውሮፓ እና አማሪካን ሚያስብ አይኖርም ነበር 😇
Show all...
15
Online ስራ ሲባል easyMoney እንዳይመስላችሁ እውነተኛ ስራዎች በደንብ ኮሚትመንት ይፈልጋሉ apply ስታደርጉ የሚያጋጥማችሁ ችግር ካለ cv ከማዬት ጀምሮ እንዴት እንደምታዘጋጁ በሗላም ስራውን ስትሰሩ ጋይድ ለማድረግ ዝግጁ ነን 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
17👏 3
ቀን ቃል በገባነው መሰረት ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የሚሰራ እና የ $1,000 ክፍያ (Stipend) ያለው ዓለም አቀፍ ዕድል ይዘን መጥተናል። 📌 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ Constellations Climate Fellowship (Spring 2026) • ክፍያ (Stipend)፦ $1,000 ዶላር (በፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ ላይ የሚሰጥ) • የስራ ሁኔታ፦ 100% በኢንተርኔት (Virtual) • ቆይታ፦ ከ12-14 ሳምንታት (Part-time) • ማን ሊያመለክት ይችላል? ተማሪዎች (Undergraduate/Masters/PhD) እና በቅርቡ የተመረቁ ወጣቶች። 🎯 የሥራ ዘርፎች፦ ኮሙዩኒኬሽን፣ ዳታ ሳይንስ (AI)፣ ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት፣ የአካባቢ ጥበቃ ፖሊሲ እና ሌሎችም ከ35 በላይ አማራጮች አሉት። 🔗Apply: https://www.climatecurve.org/constellations-positions 📅 የመጨረሻ ቀን፦ (ታኅሣሥ 26, 2018 ዓ.ም) 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
👌 12 7
እንደነዚህ አይነት ቀፋዮች ግን ወደራሳችሁ ተመልከቱ አትጃጃሉ ... የዋህነትን እንደመጠቀሚያ አታድርጉ... በምድርም በሰማይም አፀያፊ አድራጎት ነው::
Show all...
😁 19
እንዴት ናችሁ 🙌 ትናት በለቀቅነው የህዝብ መረጃ መሰብሰቢያ መሰረት ከፍተኛ ቁጥር የሚይዘው ተከታታያችን ተማሪዎች እና ስራ የሌላቸው መሆኑን ቁጥራዊ መረጃዎች ያሳያሉ ይህንን መሰረት በማድረግ ከቤታችሁ(ዩንቨሪሲታችሁ) ሁናችሁ ሪሞትሊ ስራ በመስራት እራሳችሁን በኢኮኖሚ የምትደጉሙበት አሰራር በቅርቡ እንጀምራለን 🙌 እስከዛው ግን በኛ በኩል የምናገኛቸውን እና ሪሞትሊ የሚሰሩ ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎችን ሼር እያደረግናችሁ እንቆያለን እናንተን ለመረዳት ቁርጠኞች ነን የተኛውንም ጥያቄ ከመጠዬቅ ወደ ኋላ እንዳትሉ 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
60🔥 10👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
በስፋት እየተሰራጨ ባለው ወሬ 16 Psyche የተባለው Asteroid ሁሉንም ሰው ቢሊየነር የሚያደርግ ወርቅ በውስጡ አለው ቢባልም፣ ሳይንቲስቶች ግን አስቴሮይዱ በአብዛኛው ከብረትና ከኒኬል የተሰራ ነው ይላሉ። NASA ወደ Psyche Satellite ልኳል ተልዕኮውም ለምርምር እንጂ ለማዕድን ቁፋሮ አይደለም። Watch Full Here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDNL3MoK/ 🤖@Ethio_Techs 🤖
Show all...
11👍 1😁 1
SPEED IS COMING TO ETHIOPIA 🇪🇹 Watch Here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDL3defN/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Show all...
🔥 15😁 10 2😱 1