Ethio ቴክ'ˢ
Відкрити в Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Показати більше2025 рік у цифрах

240 932
Підписники
-19024 години
-9407 днів
-3 36030 день
Архів дописів
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ሀ, 1965
ሐ, 1981
ለ, 1977
መ, 1970
Показати все...
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
❤ 1
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Показати все...
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
JOIN ✅
ሰላም ቤተሰቦች! 👋
ዛሬ አንድ እውነት እንነጋገር። ቴክኖሎጂ "አወቅኩት ይበቃኛል" ተብሎ የሚተው ነገር አይደለም። በየሰከንዱ የሚቀያየር ዓለም ውስጥ በየጊዜው መማር መጠየቅ እና መሞከር ግዴታ ነው።
ቴክኖሎጂ የማያቋርጥ ጉዞ ነው ዛሬ አዲስ የሆነው ነገር ነገ የድሮ ይሆናል። ስለ ቴክኖሎጂ "አውቄዋለሁ ጨርሻለሁ" ማለት አይቻልም። "ዛሬ ላይ ያለኝ እውቀት ይበቃኛል" ብለን ከተዘናጋን ቴክኖሎጂ ጥሎን ይሄዳል። ከዛም ሳናስበው ከጨዋታ ውጪ ሆነን እንገኛለን።
ታሪክ እንደሚያስተምረን ከቴክኖሎጂ ፍጥነት ጋር አብረው መሄድ ያቃታቸው ኩባንያዎች ምንም እንኳን ትልቅ አቅም ቢኖራቸውም ከገበያው ወጥተዋል።
ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆኑን Nokia እና Yahoo ናቸው።
በጊዜያቸው የቴክኖሎጂ "ንጉሶች" ነበሩ። ነገር ግን ባሉበት ሲረኩ እና አዳዲስ ነገሮችን ለመቀበል ሲዘገዩ ጊዜው ጥሏቸው ሄደ። 📉
መልዕክቱ ግልጽ ነው!
አትዘናጉ! ሁሌም ተማሪ ሁኑ፣ ሁሌም አዲስ ነገር ፈልጉ። ያላችሁበት ደረጃ ላይ አትቁሙ። በየቀኑ አዲስ ነገር ለመማር እና ለመሞከር ተዘጋጁ! 🛠️📱
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 35👍 6👏 5🔥 2👌 1💯 1
እንዴት አደራችሁ 🙌
የኢንሳ ሳይበር ታለንት የኦላይን እና ቅዳሜ እና እሁድ ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ በቅርብ ይጀምራል ።
በተለይ በሳይበር ደህንነት እና ዴቨሎፕመንት ጀማሪ እና ኢንትርሚዲዬት የሆናችሁ የተዘጋጀውን የሶስት ወር ስልጠና ብትወስዱ በሰፊው ታተርፉበታላችሁ።
ላልሰሙት ጓደኞቻችሁም መረጃውን አድርሷቸው። በትርፍ ጊዚዮ እና በአሉበት ሆነው የሳይበር ደህንነት ባለሙያ የሚያደርጎትን ስልጠና በነጻ ይውሰዱ።
ከዚህ በፊት የኢንሳ ሰመር ካንፕ ፕሮግራም ተሳታፊ የነበራችሁ ልጆች ካላችሁ በኮሜንት ቢመዘገቡ የሚያገኙትን ጥቅም አስቀምጡልን
© INSA
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 22🔥 5👍 2👨💻 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😅እንዴ እሺ ከዛስ Comment እያነበቡ የመጀመርያ እርዳታ ሊሰጡ ነው👀 ወገን ኧረ አለም ጥሎን ሄዷል እኛ ገና Google በቅጡ አንጠቀምም
😁 21🤔 5👍 3❤ 2👨💻 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Social Mediaን ጨምሮ፣ የ AI Platforms እንዲሁም የባንክ አገልግሎትና ወዘተ ስትጠቀሙ፤ እነዚህ መረጃዎች በሙሉ የሚቀመጡበት ስፍራ Data Centers ይባላሉ፤ ለዚህም ነው Ethioiapን ጨምሮ ሌሎች ሀገራትም እነዚህን Data Centers ቀድሞ ለመገንባት የሚሯሯጡት፡፡
እነዚህ Data Centers ከፍተኛ መጠን ያለው ኤሌክትሪክ እና ውሀ ይበላሉ፤
ለዚህም ነው Elon Musk እና Jeff Bezos ይህን Data Center ወደ Space ለመውሰድ እያሰቡ ያሉት። ምክንያቱም መሬት ላይ ቦታ እና ሀይል እየጨረሰን ነው።
Space ላይ ሁለት ነገሮች በነጻ ይገኛሉ፡
1. Unlimited Solar
2. Infinite Cooling
Watch Full here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDNHJ3hW/
🤖@Ethio_Techs 🤖
👍 10❤ 8
ሲቪያችንን እንቀሽብ እንዴ 😂😂😂... ያበደ ነው ግን ዞልሻ ተባረክ ከምር .. ያንተን አይነት አንድ አምስት መቶ ኢቺ ሀገር ቢኖራት ኖሮ 🤦🏽♂️ አውሮፓ እና አማሪካን ሚያስብ አይኖርም ነበር 😇
❤ 15
Online ስራ ሲባል easyMoney እንዳይመስላችሁ እውነተኛ ስራዎች በደንብ ኮሚትመንት ይፈልጋሉ apply ስታደርጉ የሚያጋጥማችሁ ችግር ካለ cv ከማዬት ጀምሮ እንዴት እንደምታዘጋጁ በሗላም ስራውን ስትሰሩ ጋይድ ለማድረግ ዝግጁ ነን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 15👏 3
ቀን ቃል በገባነው መሰረት ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የሚሰራ እና የ $1,000 ክፍያ (Stipend) ያለው ዓለም አቀፍ ዕድል ይዘን መጥተናል።
📌 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦
Constellations Climate Fellowship (Spring 2026)
• ክፍያ (Stipend)፦ $1,000 ዶላር (በፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ ላይ የሚሰጥ)
• የስራ ሁኔታ፦ 100% በኢንተርኔት (Virtual)
• ቆይታ፦ ከ12-14 ሳምንታት (Part-time)
• ማን ሊያመለክት ይችላል? ተማሪዎች (Undergraduate/Masters/PhD) እና በቅርቡ የተመረቁ ወጣቶች።
🎯 የሥራ ዘርፎች፦
ኮሙዩኒኬሽን፣ ዳታ ሳይንስ (AI)፣ ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት፣ የአካባቢ ጥበቃ ፖሊሲ እና ሌሎችም ከ35 በላይ አማራጮች አሉት።
🔗Apply: https://www.climatecurve.org/constellations-positions
📅 የመጨረሻ ቀን፦ (ታኅሣሥ 26, 2018 ዓ.ም)
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👌 11❤ 6
እንደነዚህ አይነት ቀፋዮች ግን ወደራሳችሁ ተመልከቱ አትጃጃሉ ... የዋህነትን እንደመጠቀሚያ አታድርጉ... በምድርም በሰማይም አፀያፊ አድራጎት ነው::
😁 19
እንዴት ናችሁ 🙌 ትናት በለቀቅነው የህዝብ መረጃ መሰብሰቢያ መሰረት ከፍተኛ ቁጥር የሚይዘው ተከታታያችን ተማሪዎች እና ስራ የሌላቸው መሆኑን ቁጥራዊ መረጃዎች ያሳያሉ
ይህንን መሰረት በማድረግ ከቤታችሁ(ዩንቨሪሲታችሁ) ሁናችሁ ሪሞትሊ ስራ በመስራት እራሳችሁን በኢኮኖሚ የምትደጉሙበት አሰራር በቅርቡ እንጀምራለን 🙌
እስከዛው ግን በኛ በኩል የምናገኛቸውን እና ሪሞትሊ የሚሰሩ ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎችን ሼር እያደረግናችሁ እንቆያለን
እናንተን ለመረዳት ቁርጠኞች ነን የተኛውንም ጥያቄ ከመጠዬቅ ወደ ኋላ እንዳትሉ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 58🔥 10👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በስፋት እየተሰራጨ ባለው ወሬ 16 Psyche የተባለው Asteroid ሁሉንም ሰው ቢሊየነር የሚያደርግ ወርቅ በውስጡ አለው ቢባልም፣ ሳይንቲስቶች ግን አስቴሮይዱ በአብዛኛው ከብረትና ከኒኬል የተሰራ ነው ይላሉ። NASA ወደ Psyche Satellite ልኳል ተልዕኮውም ለምርምር እንጂ ለማዕድን ቁፋሮ አይደለም።
Watch Full Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDNL3MoK/
🤖@Ethio_Techs 🤖
❤ 9👍 1😁 1
SPEED IS COMING TO ETHIOPIA 🇪🇹
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDL3defN/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
🔥 15😁 10❤ 2😱 1
