🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Closed channel
2025 year in numbers

82 916
Subscribers
-6524 hours
-3847 days
-1 77830 days
Posts Archive
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 55" LS5524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@LIFESTARTV
allupgrade_aml962d4_an13_8G_1P5GB_sos.img2244.69 MB
👍 1😱 1
5 517160
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 65" LS6524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@LIFESTARTV
allupgrade_aml962d4_an13_8G_1P5GB_sos.img2244.68 MB
👍 3❤ 1
4 738160
Photo unavailable
👁አስደሳች ዜና👁
እጅግ በጣም ጥራት ያላቸውን ከ 19 ኢንች እስከ 98" ኢንች LIFESTAR SMART (Android), 4K (UHD), Bluetooth, Double Screen TV ዎችን ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቆች ላይ በምርጥ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ LIFESTAR ቲቪዎች ከሌሎቹ ገበያ ላይ ካሉ ቲቪዎች የሚለዩት የሚጠቀሙት Screen አዲስ Real A+ ይባላል ይሔም LG TV ከሚጠቀመው ስክሪን ጋር አንድ አይነት ስለሆነ ቲቪው የሚያሳየው ምስል እጅግ ጥራት ያለው እና ረጅም ግዜ ሳይበላሽ የሚያገለግል ነው ሌላው ደግሞ የ LIFESTAR TV ሶፍትዌር ከሌላው ቲቪ ይለያል ብዙ ለኛ ሀገር የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖችን ይዟል ወደፊትም አዲስ ጠቃሚ ነገር ቢኖር ወዲያው አዲስ ሶፍትዌር እና አፕሊኬሽን Automatically ይለቃል በተለይ ደግሞ ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፣ ለካፌ፣ ለDSTV ቤቶች በቲቪው ጥራት ምክንያት ቀዳሚ ምርጫቸው LIFESTAR TV ነው።
ሁሉም SMART TV ዎች Nova-TV App ተጭኖባቸዋል
ለመግዛት ራጉኤል የገበያ ማዕከል የመጀመርያው ሱቅ 0920553973 እናመሰግናለን።
👍 1
4 40832
ዛሬ Part 1 የ Multiswich አሰራር ተለቋል Tiktok ላይ ገብታችሁ LIKE አድርጉ እናመሰግናለን
👍 13😁 8
4 90950
01:44
Video unavailable
አዲስ አበባ ላይ በተለይም በጋራ መኖርያ ቤቶች ላይ በቅርቡ በግዴታ ተግባራዊ የሚሆነው ነገር ማለትም በ አንድ ዲሽ እስከ 500 ቤቶችን መጠቀም የሚያስችለውን የ MultiSwitch ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለቻናላችን ተከታዩች በተለያዩ ክፍሎች እየቆራረጥን ስልጠና የምንሰጥ ይሆናል Stay Tuned
📽 Central Dish Installation
5.61 MB
👍 35😁 27❤ 9🔥 4🎉 3😱 1🤩 1
6 138253
ኳስ በጥራት ለማየት እና ሰርቨር ለማስሞላት የመጀመርያ ምርጫችሁን 7°E አድርጉ ምክንያቱም ብዙ ኳስ ማያ አማራጭ 14 በላይ አለው እና ያለ ኢንተርኔት ነው የሚከፍተው በተጨማሪም አብዛኞቹ ቻናሎች Full HD (1080P) ነው ለበለጠ መረጃ @bkjabot
😁 21👍 16🎉 1🤩 1
6 37274
To fix the problem in your side you must increase satellite dish signal quality
🔥 5👍 3😁 3
2 46920
we face big gaming from other satellite service provider and we are working to fix the problem please be patient
🔥 8😁 5👍 1
2 50612
Photo unavailable
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር SPTV 1 እና 2
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
✅ እድሜልክ Net-Audio
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል!
ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here
@bkjabot
👍 16😁 4❤ 2🤩 2🔥 1🎉 1
6 07745
ለ Resellers ምርጥ ምርጥ ጨዋታዎች አሉ Mango Coin ከኛ በአሪፍ ዋጋ ለመግዛት Inbox @bkjabot ከ 100coin በታች አንሸጥም
😁 9👍 7🔥 1😱 1🎉 1🤩 1
6 62520
ኢትዮ ዲሽ መረጃ:
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2900ብር
SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here
ETV PRO Android 15 Month 1200ብር
ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር
EthioShare 1 Year 700ብር
Funcam 1 Year 1000ብር
Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
Super G-Share 6 month 500ብር
MyHD IPTV 15 Month 700ብር
SDS 1 Year 2000ብር
VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ
Eutelsat 7°E Moreplex and B-GLSTV ለማወቅ ይጫኑ
ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ
👁ማሳሰቢያ👁
በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት @bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።
👍 13😁 13❤ 4😱 2
7 738433
