uk
Feedback
🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

Закритий канал
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
82 916
Підписники
-6524 години
-3847 днів
-1 77830 день
Архів дописів
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 55"  LS5524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው። 👁What's👁New 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ @LIFESTARTV
Показати все...
allupgrade_aml962d4_an13_8G_1P5GB_sos.img2244.69 MB
👍 1😱 1
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 65"  LS6524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው። 👁What's👁New 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ @LIFESTARTV
Показати все...
allupgrade_aml962d4_an13_8G_1P5GB_sos.img2244.68 MB
👍 3 1
ዛሬ Part 1 የ Multiswich አሰራር ተለቋል Tiktok ላይ ገብታችሁ LIKE አድርጉ እናመሰግናለን
Показати все...
👍 13😁 8
Показати все...
👍 6😁 1
Like እያደረጋችሁ Tiktok ላይ
Показати все...
👍 14😁 6🤩 1
Показати все...
👍 3😁 1
01:44
Відео недоступне
አዲስ አበባ ላይ በተለይም በጋራ መኖርያ ቤቶች ላይ በቅርቡ በግዴታ ተግባራዊ የሚሆነው ነገር ማለትም በ አንድ ዲሽ እስከ 500 ቤቶችን መጠቀም የሚያስችለውን የ MultiSwitch ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለቻናላችን ተከታዩች በተለያዩ ክፍሎች እየቆራረጥን ስልጠና የምንሰጥ ይሆናል Stay Tuned 📽 Central Dish Installation
Показати все...
5.61 MB
👍 35😁 27 9🔥 4🎉 3😱 1🤩 1
ማንኛውንም ሰርቨር በ 1 ደቂቃ ማስሞላት ስትፈልጉ @bkjabot
Показати все...
😁 8👍 2
በአሁን ሰአት mango system ሰርቨር መሙያው እየሰራ አይደለም
Показати все...
👍 2
ኳስ በጥራት ለማየት እና ሰርቨር ለማስሞላት የመጀመርያ ምርጫችሁን 7°E አድርጉ ምክንያቱም ብዙ ኳስ ማያ አማራጭ 14 በላይ አለው እና ያለ ኢንተርኔት ነው የሚከፍተው በተጨማሪም አብዛኞቹ ቻናሎች Full HD (1080P) ነው ለበለጠ መረጃ @bkjabot
Показати все...
😁 21👍 16🎉 1🤩 1
To fix the problem in your side you must increase satellite dish signal quality
Показати все...
🔥 5👍 3😁 3
we face big gaming from other satellite service provider and we are working to fix the problem please be patient
Показати все...
🔥 8😁 5👍 1
ማንኛውንም ሰርቨር በ 1 ደቂቃ ማስሞላት ስትፈልጉ @bkjabot
Показати все...
👍 3😁 3
Фото недоступне
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው! ✅ የ12 ወር FUNCAM IKS ✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV ✅ የ 1 ወር SPTV 1 እና 2 እድሜልክ Nova-TV Internet tv እድሜልክ Net-Audio ነፃ ታገኛላችሁ እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል! ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here @bkjabot
Показати все...
👍 16😁 4 2🤩 2🔥 1🎉 1
ለ Resellers ምርጥ ምርጥ ጨዋታዎች አሉ Mango Coin ከኛ በአሪፍ ዋጋ ለመግዛት Inbox @bkjabot ከ 100coin በታች አንሸጥም
Показати все...
😁 9👍 7🔥 1😱 1🎉 1🤩 1
ኢትዮ ዲሽ መረጃ: የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ 57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2900ብር SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here ETV PRO Android 15 Month 1200ብር ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር EthioShare 1 Year 700ብር Funcam 1 Year 1000ብር Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር Super G-Share 6 month 500ብር MyHD IPTV 15 Month 700ብር SDS 1 Year 2000ብር VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ Eutelsat 7°E Moreplex and B-GLSTV ለማወቅ ይጫኑ ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ 👁ማሳሰቢያ👁 በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት @bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።‌‌
Показати все...
👍 13😁 13 4😱 2
00:27
Відео недоступне
አሁን በ MarakiMedia በነፃ ኳስ
Показати все...
12.81 MB
👍 3
00:14
Відео недоступне
አሁን በ MarakiMedia በነፃ ኳስ
Показати все...
7.91 MB
👍 6
00:28
Відео недоступне
አሁን በ MarakiMedia በነፃ ኳስ
Показати все...
10.01 MB
😁 4👍 1🔥 1